Комментарии:
God bless you and your family as well. Thank you, Mirtiye❤❤🙏
Ответитьሙስሊም ነኝ ግን ያንቺን መዝሙር አለመስማት አልችልም ፋሚሊ ስላለ አሁን ላይ አልችልበትም አንድ ቀን ግን ክርስትያን ሁኜ እንደናንተ ዘምራለው ዱአ አድርጉልኝ
ОтветитьZmare mlakte ysmaln amne
Ответитьእልልልልል
ОтветитьMertnshe zmara make yasmlne
Ответитьጥሩ መዝሙሮች ናቸው እኔ ግን ኦርቶዶክስ አይደለሁም
ОтветитьAmen Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьምርትነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እህቴ
ОтветитьZemare melayktin yasemaln
ОтветитьAmen Amen Amen zmari melayikt yasemaln bebetu yatnashe
ОтветитьAman aman🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🥰🥰
Ответитьዝማሬ መላክት ያሰማልን
ОтветитьZemarye mlaekt yasemalen yaglgelot zenachehun yebarkeln amen 🙏 ❤
Ответитьአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለእህታችን
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ፡፡
Ответить🎉😂
Ответитьምርትነሽ፣ እግዚአብሔር በፀጋ በበረከት ያጎናፀፈሽ ስለሆንሽ ክብር ምስጋና ለሱ ሁሌም እኔ በተላይ ዝማሬሽን ስ ሰማው በኔ ላይ ያደረሰው በምህረት በበረከት አይኑ አይቶኝ ማንም ያለሱ እንደሌለኝ አውቆ ሁሌም ከፊቴ እንቅፋትን አስወግዶ አሁን ላለሁበት እድሜ ያለ እናት ያለአባት አይዞሽ እያለ ለዚህ ላደረሰኝን ሁሉ እያሰብኩት በእንባ እየትጥለቀልኩ ነው ከልብ ይማደምጠው አንቺንም የለገሰኝ ፈጣሪ እሱን እንዳመሰግነው ለፍድቀደልኝ ጌታ ክብር ምስጋና ለፈጣሪ እላለሁ ስለሀገራችንም ይህ ሁል ስቃይ አልፎ እንደሚያሳየን ትስፋዬ ከፍ ያለ ነው ክብር ለፈጣሪ
Ответитьyanchi mezmur wstey yemnekay .btelye adis Adrgench🙏🙏🙏. eqrta amricha mexhfe bzhu aychlem ASMARA Lji ney
Ответитьምርትነሽ፣የኛ፣እንቁ፣ዘማሪ❤❤❤❤❤❤
ОтветитьAmen Amen Amen 🙏🙏🙏
ОтветитьAmen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤😢😢sal hulum nager agizaber yemasegan 😢 yalahuti ba babadi Hager manim radati balabati gin agizaber amalaki tabikogni alw😢😢😢😢😢😢😢 yahin mazimuri sasam ayin ba hiba yamolala😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ОтветитьAmennnnn.........................amennnnn...Praise to Lord.
Ответить🙏🙏💖🙏🙏🙏💖🙏🙏🙏🙏 💖🙏
ОтветитьZeamerehaa malkikiti yasemale ❤❤
Ответитьእኔ ምን እንደሆንኩ እንኳን ሳላውቀው የሌሎችን ኮሜንት አምብቤ አለቅሳለው አርሴማን ቶሎ ይከፋኛል
Ответить😇😇😇❤❤❤
Ответитьamen
Ответить❤❤❤🙏🙏🙏
Ответитьምርቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችሽን ስስማ አይኔ በእምባ🥺 ይሞላል ነብሴ ትረካለች 🙏🙏🙏
Ответитьምርቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችሽን ስስማ አይኔ በእምባ🥺 ይሞላል ነብሴ ትረካለች 🙏🙏🙏
Ответитьምርቴ ዝማሬ መላክት ያሰማልን መዝሙሮችሽን ስስማ አይኔ በእምባ🥺 ይሞላል ነብሴ ትረካለች 🙏🙏🙏
ОтветитьKeber balehe neger cheru abate🙏😘😘😘😘😘
Ответить❤❤❤🙏🙏🙏😘😘😘
ОтветитьMenfes yemiyads mezmur maryamn betam betam new des yemil 🙏🙏🙏
Ответитьአሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንሽን አብዝቶ ይባርክልን
Ответить❤❤❤❤❤
Ответитьዝማሬ መላከ ያሰማልን ❤
ОтветитьAmeen Ameen❤❤
Ответитьአልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤
Ответитьኣሜንን ❤
ОтветитьGODisGREAT.
ОтветитьAmen amen amen
Ответить❤❤❤❤❤❤
ОтветитьZemare melaketn yasmalen Merteye mezmurochesh bertate nachew. Fetari stegawn yabzalesh.
Ответитьዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Ответитьዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልሽ እህታችን
Ответитьአሜን
Ответитьበእውነት. ድንቅ ዝማሬ መላክት ያሰማልን ❤❤❤❤
Ответить