Комментарии:
በለው በለው የሩዝ ጠላማ እኔም መስራት እፈልጋለሁ ይሄን ካየሁ በኋላ ለማንኛውም በርቺልን ይመችሽ!!
Ответитьselam selam endat nesh egziyabhar yemsgen selamsh yebza wetat kmukra new ymigerm Aserar new ayzosh berchi
Ответитьሰላም ለዚህ ቤት እንኳን በደህና መጣሽ በጣም የማገርም አሰራር ነው እንደዚህ እንደማሰራ አላቅም ነበር ለሚከራሽ አድናቂሽ ነኝ ጎበዝ ነሽ
ОтветитьSelam betslhu selamsh bezet yerf yebellege beam konjo yemslal bekemsew arif neber,lastysytum endimech gen gobez nesh
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ብዝት ይበል የኔ ባለ ምያ ዋውውው እጅሽ ይባረክ በረች ምርጥ ጥጅ አጣጣል ነው ያሳየሽን በጣም ያምራል በርች
Ответитьሰላም ሌቾይሁን እኮን በሰሌም መጣቀ በጣም የሚገርም የጠየላ አሰራር ነዉ ልምጣ እዴ በጣሞ ነዉ የምወደዉ
Ответитьመቸም ሰደት የማያሸተምሰን የለም በጣም ጥሩነዉ ግን የምር ያሰክራል በጣም ጥሩነዉ እሞክረዋለሁ
Ответитьሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው በጣም በቀላሉ በለንበት በየትኛውም ቦታ በምናገኘው ግብአት ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ቀጣይ ደሞ በተለየ ስራ እንጠብቅሻለንሰላም ለሀገራችን
Ответитьሰላምሽ ይብዛ እህት እንኳን ሰላም ቆየሽኝ ዋው ቀለል በለግብአት እቤት ማግኘት በምንችለው ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን
Ответитьሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም ቆየሽን ዋው በጣም ቆንጆ በቤት ውስጥ በምናገኘው ግብአት ሰርተሽ ስላሳየሽን እናመሰግናለን ሰላም ለሀገራችን
Ответитьበጣም ቆንጆ ቀለል ያለ በቤት ውስጥ በምናገኘው ግብአት የሩዝ ጠላ ሰርተሽ ስላሳየሽን ምናመሰግናለን በርቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሰው ዘር በሙሉ
Ответитьሰላም ለዛህ ቤት በጣም ባለሙያነሸ የኔዉድ በጣም ዉሀ አያነሳም ማለት ነዉ ብቻ ለእምሮት ይሆናል በጣም ጥሩምያነዉ ክበሪልኝ
Ответитьbe rice tela edemisera alawkm neber gn arif new 👏👏
Ответитьarif neger new yasayeshn ehtachn bezihu kety 👏🏽
Ответитьbetam kelal ena arif aserar new yasayeshn
Ответитьሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሰለላም መጣሸ ዋውውውውውውውሰበጣም ሲፖል የሆ ነ አሰራር ነው ያሳየሸን በጣም እናመሰግናለን እህቴ ቀጣየ ብዙ እንጠብቃለን
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸ ሰላገኝውሸ በጣም ደሰ ብሎኛል ዋውውውውውውውው በጣም ሃሪፈ አሰራር ነው እህቴ በጣም እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በተርፈ በርቼ
Ответитьሰላምሸ በክርስቶስ ፍቅር ይብዛልኝ እህቴ ዋውውውውውውው በጣም ሃሪፈ ሰራ ነው በእውነት
እሰኪ እኔም እሞክርዋለሁ በአንቼ በሰራሸው መሰርት
የኔ እህት በጣም እናመሰግናለን ቀጣየሰ ብዙ እንጠብቃለን እህቴ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Ethio Abyssinia ሰላም እህት ዋው በጣም ደስ የሚል ፈጠራ ነው ለመጀመሪያ ግዜ የሩዝ ጠላ አችጋ አየሁ ደስ ይላል ባለሙያ ነሽ በረች ካንች ብዙ እጠብቃለሁ 😍😍😍😂
ОтветитьBkeikelis eruzu ketekola behola
Ответитьከምን የተቦካ ቂጣ ነው?
ОтветитьGata you ewdesal zemenese yebark
Ответитьየምን ቂጣ ነዉ የሚገባበት እና በስንተኛዉ ቀን ነዉ ቂጣዉን የምንጨምረዉ ቂጣዉ የምንድነዉ
Ответитьእሽ እህት በቢራው ቦታ ምን እናርግበት ቢራ የማናገኝ ለቀና መልስሽ አመሠግናለሁ 😊
Ответитьሠላም ላችይሁን እንኳን ደህናመጣሽ እግዚያብሔር ይመስገን አለን በጣም የሚገርምነው የኔ ባለሙያ ጎበዝ ያወቅሽውን ስላካፍልሽን እናመሠግናለን በርችልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን በርች ብዙ እጠብቃለን
ОтветитьSelam selam selam lezhe bate edat neshe enkuan dena metashe betam eko tebevgoch nen ega ethiopiawyanch altetkmnbetm enje yewch zaga tebebega nge bel ke ednaw gmashun betmhert fejto nw
Ответитьሰላም ጤና ይስጥልኝ እካን ደና መጣሽ ዉድ እህቴ በዉነት የሚገርም ነዉኮ እኛ በሀገራቺን ጠላ የምናደርገዉ በቆሎ ማሽላ ዘጋዳ የመሳሸሉትን ነዉ ጠላ የምንጠቀማቼዉ ጎን አሁን በሩዝ መሰራቲ ቱ በጣም ገርሞኛል በዉነት እጂሽ ይባረክ የኔ ባለሙያ ሴት ከለሩ እዴት እደሚያምር ዋዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉዉ
Ответитьዋውውው ጎበዝ በርች እህቴ በስንት ቀን ነው የሚደርሰው
Ответитьሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደና መጣሽልን ሰላ መጣሽ ደስ ቢሎናል ደግሞም በጥም ጥሩ ነገረ ነዉ ይዘሽልን የምጣሸዉ ዬኔ ባለ ሙያ እጅሽ ይባረክ በጣም ነዉ የሃያ😮😮😮😮😮😮 ሙያሽን ስላካፈልሽን እጅግ አድርገን እናመሰግንሽለን ዉድ ❤❤❤❤❤
Ответитьበጣም ቆንጆ
Ответить❤
Ответитьእናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤
Ответитьለምን ድመፅሽ አይሰማም ምን እንደጨመርሽለት አላወቅኩም
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋውውውውው ውውውውውው የኔ ባለሞያ እጂሽ ይባረክ እህታለም
Ответитьበማር መሆን አይቻልም
Ответитьቂጣው የምንድ ነው
Ответитьዋው እህቴ እጅሽ ይባረክ በርቺ የበለጠ ደግሞ እያወራሽ ብሠሪ አሪፍ ነበር መጨረሻላይ በጣጥሰሽ የጨመርሺው ምንድነው❤
Ответитьሰላም ይብዛልሽ የያሽው ይባረክ።
Ответитьበስንት ቀን ነው የሚወጣ ሩዙ ተባረኪ።
Ответитьይሄ ሁሉ ስኳር ከገባማ ሶዳ በይው እንጂ ምን ጠላ ነው
Ответитьበጣም አሪፍ ነው ግን የምትከችው ቂጣ ካልተገኘ ምን መጨመር ይቻላላል እህቴ
Ответитьሰላም ሰላም እግዚአብሔር ይመስገነው እህታችን እንካን በሰላም መጣችሁ ዋውውውውውውውው በጣም አራፍ የሆን የሩዝ ጠላ ነው ይገርሽን❤❤❤❤❤❤
Ответитьእኔ ሥሪልኝ ተብየ አሠሪየ አዛኝ እዴት ልሥራወ
Ответитьእጅሸ ይባረክ ቂጣውን ግን አች ጋግረሸው ነው ነው ዝብለሸአረቦቹ ያመጡትን ነው???
Ответитьሰርቼ ሞክሬያለሁ ግን ውልዝልዝ አለብኝ በጣም ነው የከሰርኩት ምንም አይሰራም በጣም ያስጠላል
Ответитьአሪፍ ነው በርቺ
Ответитьሰላምሽ በክርስቶስ ብዝትዝት ይበልልኝ እህታችን ዋው ብያለሁ እጅሽ ይባረክ እስከዛሬ በአምሮት ሳልቅ ምን አለ ባወኩሽ ብየ ተመኘሁ ❤
Ответитьቂጣውን ትንሺ ብታሳሪሪው የበለጠ ይሆናል
Ответитьየጨመርሽው ቂጣ የምድነው እህቴ
Ответить