Tewodros Kassahun - Amert (Official Video) | Ethiopian Music

Tewodros Kassahun - Amert (Official Video) | Ethiopian Music

ADMAS MUSIC

3 года назад

49,451 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w - 19.11.2023 11:46

ቅማንት የሚባል ደግሞ ምንድናቸዉ? የመኖች ናቸው? የኢትዮጵያን የአማራን ሙዚህቃን አለባበስ እስክስታን ይዘዋል! የየመን አረቦች ቅማንት ይባላሉ ባህላችን ይመሳሰላል

Ответить
@Getachewbehonegn-lu9tv
@Getachewbehonegn-lu9tv - 17.11.2023 20:49

❤❤❤❤❤

Ответить
@kume1219
@kume1219 - 16.11.2023 04:33

I am proud bro go ahead

Ответить
@hiwotlegese9743
@hiwotlegese9743 - 08.11.2023 23:29

❤❤❤❤❤❤❤❤ oromo love qimant ❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@mekdil8534
@mekdil8534 - 26.09.2023 10:07

🥰🥰🥰

Ответить
@tube-ky8pc
@tube-ky8pc - 31.08.2023 20:30

ለዘፈን ከምታጠና ለምን ቅማንተኛ ቋንቋ አጥንተህ የኑሮህ ቋንቋ አታደርገዉም?? አስመሣይ ናችሁ። ከ 40 አመት በፊት ጨንጮቅ፣ዳዛ፣ምጅዋማሪያም፣ ቡላድጌ፣አንጓባጊዮርጊስ ፣ምድረ ባራ፣ ፣ ጋባ ጋላገር፣ ጓንግ እየተዘዋወርኩ እኖር ነበር። በ1968 ቡላድጌማሪያም የምትኖር አያቴ ቅማንትኛ ስታወራ አይቸ ሰምቻለሁ። ህዝቡ ግን አማርኛ ብቻ ነበር የሚያወራዉ።
ስለ ቅማንት ታሪክ በአፈታሪክ የሚነገረዉን ከአያቶቸ ሰምቻለሁ። ዛሬ እናንተ እየፃፋችሁ የምታነቡልን አብዛኛዉ ልቦለድ ነዉ። ልጅ ሆኘ ከሰማሁት ጋር አይመሣሠሉም። የዉሸት ታሪክ ነዉ የጎዳን።
ዛሬ የሚያስፈልገን ዘመናዊ ሆኖ ተጠቃሚነት ላይ አተኩሮ መስራት ነዉ። ከአካባቢዉ ህዝብ ጋር ተቀናጅቶ ማደግን መሠረት አድርጎ ከመስራት ይልቅ ከሩቅ ወዳጅ ጋር ጎረቤትን ጠላት ማድረግ አይጠቅመንም። የሌሎች መጠቀሚያ አትሁኑ።

Ответить
@AT-rg4el
@AT-rg4el - 10.08.2023 16:33

Tewodros, big respect from your brother.

Ответить
@lastkingethiopia1070
@lastkingethiopia1070 - 19.07.2023 21:27

Proud to be son of ancient ,mysterious ,legendary and hardworking people kimant.

Ответить
@dodopopo1626
@dodopopo1626 - 19.07.2023 14:51

በርታ ቀጥልበት

Ответить
@sarkalamabey3239
@sarkalamabey3239 - 12.07.2023 22:46

ክማንትነቴ ኩራቴ❤❤❤❤❤

Ответить
@user-ku3ex7dk2y
@user-ku3ex7dk2y - 28.06.2023 21:09

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@samonsamonmogos7721
@samonsamonmogos7721 - 27.05.2023 20:57

Love kemant music 🥰🥰🥰🥰

Ответить
@netsinetsi5619
@netsinetsi5619 - 03.05.2023 07:19

❤️❤️❤️❤️❤️

Ответить
@halimaseid4498
@halimaseid4498 - 14.04.2023 12:54

ሌባ የራሳችሁ ብህል ልብስአለብሱም የጎንደርቀሚስየአማራለብሶ ሌባ

Ответить
@AT-rg4el
@AT-rg4el - 07.04.2023 11:25

Great Teda

Ответить
@Mulat2323
@Mulat2323 - 24.03.2023 08:55

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-kk6ok7ir8p
@user-kk6ok7ir8p - 22.03.2023 00:18

❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tewodrosgetahun6347
@tewodrosgetahun6347 - 04.03.2023 15:56

ስንቱን የቅማንት ወገኔን አሥጨረሳችሁ ሰዉ በላ ተላላኪወች

Ответить
@mlbmlb7150
@mlbmlb7150 - 31.01.2023 22:53

ጀግናው ቅማንት እናንተ የአንበሳ ዛር ናቸው 😍😍🎶💖💯✔️

Ответить
@destawork5301
@destawork5301 - 28.01.2023 09:17

የእኔ ጀኖች ቅማት አገውዎች የኩሽ ልጆች ውድድድ❤❤❤❤❤ ጀግናው የቴዎድሮስ አገር በርቱልን አገውዬ ወደፊት የድሮ ማንነቱ በቅርቡ ይመለሳል ❤❤

Ответить
@asfawfentahun5767
@asfawfentahun5767 - 11.01.2023 17:24

To be honest,the Great culture ,I am so proud to be the part of them!!!

Ответить
@TheAbbu08
@TheAbbu08 - 10.01.2023 18:44

I love kimant keep up don’t give up

Ответить
@getahundaba1843
@getahundaba1843 - 08.01.2023 17:23

Love kemant from Oromia

Ответить
@agjkbshhh8567
@agjkbshhh8567 - 02.01.2023 18:17

ዋው

Ответить
@amirthalangara6166
@amirthalangara6166 - 18.12.2022 18:12

ዋዉዉዉዉዉ 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤

Ответить
@gashawgondore2174
@gashawgondore2174 - 16.12.2022 07:34

Waweeeeeeee kimaent Lovee

Ответить
@makidestsege1359
@makidestsege1359 - 25.11.2022 23:26

የኔጀግኖች

Ответить
@solomonchanyalew2130
@solomonchanyalew2130 - 22.09.2022 07:02

I Love my nation kimant, the strongest in nature and real in their life, believe what they live and live with what they live.

Ответить
@meskeremberhanu6307
@meskeremberhanu6307 - 25.07.2022 17:04

ሰላም ! ሰላም በስምሽ ስንት ግፍ ተሰራ!!!
ሰላም ለሁሉም እጅግ አስፈላጊ ናት:: ሰላምን የማይመኝ ፍጡር ይኖራል ብሎ መገመት ሞኝነት ነው::
ጥያቄው ምን አይነት ሰላም ?በሚለው ላይ ነው:: በስልጣን የወጣ ሃይል እንዳትናገር አፍህን ከሸበበው: ፍትህ ተነፍገህ በህይወት የመኖር መብትህ አደጋ ላይ ከወደቀ: የአገር ሉአላዊ ክብር በወራዶች ከተደፈረ: ሰብአዊና ዴሞክራስያዊ መብቶችህ ታፍነው ተወልደህ ካደግክበት አገር ከተፈንቀልክ ገዳይህ ማን መሆኑ የማይታወቅ ከሆነ: ጠግበህ መኖር የማይቻል ከሆነና የተባልከውን ብቻ አድርግ እየተባልክ በባርነት እንድትኖር ከተፈረደብህ ሰላሙ የት አለ?
ሰላሙ በህጋዊና በሰላማዊ መንገድ የማይታለም ከሆነ ያለህ አማራጭ (ህግ የማይገዛው ነጻነት ሃይል ይገዛዋል) እንደተባለው መፍትሄው ክንድህን አፈርጥመህ ትጥቅህን ማንሳት ነው::
በዚህ ወቅት ትጥቃችሁን አውርዱ በትጥቅ የሚፋለሙትን አትድግፉ የሚል ነብይ መሳይ ሃሳዊ መሲህ ከመጣ የመጀመርያ ጠላትህ እሱ ነው:: በሃይማኖት በዘር በቃንቃ አንተን ቢመስልም ጌታን በሰላሳ ዲናር የሸጡት እሱን የሚመስሉ ነበሩና እንዳትታለል:: የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ባርነትና ጸጸት ነው::

Ответить
@Mobile-mv1pv
@Mobile-mv1pv - 17.07.2022 20:04

በማንኔቴ እኮራለሁ

Ответить
@dawitabyew2463
@dawitabyew2463 - 13.07.2022 05:24

በርቱ ምርጥ ባህል አላችሁ ምርጥ የኩሽ ልጆች

Ответить
@tadlabebaw6844
@tadlabebaw6844 - 10.07.2022 02:04

በርቱልን

Ответить
@bertkanfenthaun4095
@bertkanfenthaun4095 - 15.06.2022 14:05

ስወድህ ቀጥልበት ወንድሜ

Ответить
@wasihungeta2526
@wasihungeta2526 - 12.06.2022 16:46

የኩሽ ዘር ምርጥ ቅማንት ፈጣሪ ሰላማቹሁን ያብዛው 🙏🙏

Ответить
@lemlemsy2514
@lemlemsy2514 - 01.06.2022 15:08

መታደል ነው ከናተ መፈጠር

Ответить
@suumayaaadalaa4395
@suumayaaadalaa4395 - 09.05.2022 17:38

Hiii Awkkkoo

Ответить
@lemlemsy2514
@lemlemsy2514 - 14.04.2022 17:08

የኔ ናፍቆቶች እናተ መፈጠሪ በጣም እዲለኛ ነኝ

Ответить
@bihonegnkassie8884
@bihonegnkassie8884 - 14.04.2022 09:12

betame new dalene ketelebet

Ответить
@habteselassiesisay5946
@habteselassiesisay5946 - 08.04.2022 13:15

Bertaln Tedy Gegna

Ответить
@amsalworede1482
@amsalworede1482 - 19.03.2022 14:00

በርታልን ወንድሜ💞

Ответить
@ethiopia6230
@ethiopia6230 - 13.03.2022 02:11

ኢትዮጵያ ማሬ ታድያ አማራ እየገደላችሁ ምንዋጋለው

Ответить
@universaltube7313
@universaltube7313 - 09.03.2022 20:59

To tell the truth I love Kimant (ቅማንት) 100%!!! I know them very well starting from Grade 5 to Grade 12 i was attend Checnchok and Chilga, all of them are so smart, clever and respectful. Because of i spent all my time with them,right now i reach on great position, so i love this nation from Armachiho!!!

Ответить
@thaguy7732
@thaguy7732 - 09.03.2022 13:22

Free kimant ✊🏿✊🏿

Ответить
@sarahsarah9513
@sarahsarah9513 - 28.02.2022 21:17

😝😝😝😝😝😤😤😤👹👹👹🌶️🌶️🌶️✋😋🤣🤣🤣🤣🙈

Ответить
@amarealemu2719
@amarealemu2719 - 24.02.2022 16:23

አቶ አገኘው ተሻገር እንደዚህ አይነት ባህል ያለውን ህዝብ ካላጠፋው እያለ አንዴ ከሱዳን ሰልጥነው መጥተዋል ሲፈልግ ደግሞ ትግሬ ናቸው፣ ህወሀት ናቸው እያለ ሲጨፈጭፍ የኖረው። ብቻ ጊዜ ይስጠን እንጅ እንተያያለን።

Ответить
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 - 09.12.2021 18:02

ስወድህ ወድሜ ጨምርበት ያምራል

Ответить
@seblealemeu6341
@seblealemeu6341 - 06.12.2021 21:51

Wow bertwelein

Ответить
@jaamboojooteej.j1130
@jaamboojooteej.j1130 - 13.09.2021 14:51

love u ....Kimant kuru kushatic hizb, from Oromia

Ответить
@AM-fn9gk
@AM-fn9gk - 08.09.2021 08:08

These peace loving people are currently being massacred by Ethiopian army and Eritrean army. Sad day.

Ответить
@marituworku1247
@marituworku1247 - 23.08.2021 03:31

It is so beautiful I love you

Ответить