ሀይማኖታቸውን የቀየሩ 10 አርቲስቶች እና አስገራሚ ምክንያታቸው |Ethiopia movie |Seifu On Ebs |Ethiopia Artist

ሀይማኖታቸውን የቀየሩ 10 አርቲስቶች እና አስገራሚ ምክንያታቸው |Ethiopia movie |Seifu On Ebs |Ethiopia Artist

ሙና ሚዲያ /Muna Media

2 года назад

570,291 Просмотров

Subscribe to this channel
Like Video comment





#ethoipiaartist #ethiopiamovies #ethiopianewfilm













Kana Television | Nahoo TV | Kana TV| Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | ENN Television | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Dana drama | Welafen drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopikdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio I Yoni Magna. Dire Tube | Mogachoch.EthioTube |

Тэги:

#Media #Seifu_on_Ebs #CNN #BBc #EthioNow #Addis_Neger #Ethio_Time #መምህር_ምህረትአብ #ምህረተአብ #ኦርቶዶክስ #EOTS #ቤተክርስቲያን_አዲስ_አበባ #መስቀል_አደባባይ #መስቀል #ሰበር_ዜና #ዜና #ሰበር #Ethiopia_News #መቀሌ #Ethiopia #Ethiopia_Orthodox #Orthodox #E_Tv #Abel #Brhanu #አቤል_ብርአኑ #የወይንቱ_ልጅ #ሙና_ዜና #Muna_media_News #ሙና_ሚዲያ_ዜና #ሙና_ሚዲያ_ሰበር #ሙና_ሚዲያ_ሰበር_ዜና #Abel_Birhanu #ሙና_ሚዲያ #Ethiopia_music #Ethiopia_movie #Entertainment #Habesh_Entertainment
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@fhggfhjj7721
@fhggfhjj7721 - 01.02.2024 15:28

እና ከኝ ሂወት ምንአገናኝው😅😅😅😅

Ответить
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 - 01.02.2024 00:09

አሁንም ሌላ ወንድ ካገኘች ሀይማኖት አይደለም ፆታ ትቀይራለች እናውቃተለን።

Ответить
@meazagenet4428
@meazagenet4428 - 30.01.2024 21:02

በመጀመሪያ ኦርቶዶክሳዊ ተዋህዶ አማኝ መሆን መመረጥ ነው። ትቶ የሔደ የራሱ ችግር ነው። ተዋህዶ ለሁሉም ጥያቄ መልስ አላት። ጥያቄ ያለው ጠይቆ መረዳት ይቻላል። በተረፈ ሸዋፈራው ደስአለኝ የቤተክርስቲንን አስተምህሮ ጥንቅቅ ያለ ቢሆን ኖሮ ሃይማነኖቱን ትቶ አይሔድም ነበረ። አቅራቢው አትሣሣት። እና የራሳቸው ችግር ነው።

Ответить
@user-wp7lk2gi5b
@user-wp7lk2gi5b - 30.01.2024 16:19

ለምንድ ነው ? ሀሉም ፕሮስታት የሆኑት

Ответить
@user-bu1kr4gq6t
@user-bu1kr4gq6t - 29.01.2024 19:08

ጌታ እኮ በኦርቶዶክስም አለ የጉልቻ መለዋወጥ ወጥ አያጣፍጥም ይላሉ ወላጆችሽ ሰለዚህ እየሱስን እኛጋም አለ

Ответить
@user-so2wp5hx9h
@user-so2wp5hx9h - 29.01.2024 11:42

እኛ ምን አገባን፡ ኃይማኖት አይደለም ለምን ፆታቸውን አይቀይሩም ።

Ответить
@user-eh6lz3rh3x
@user-eh6lz3rh3x - 28.01.2024 09:30

G❤

Ответить
@user-ut5ld7kg7r
@user-ut5ld7kg7r - 27.01.2024 17:16

አቤት ውሽት ግሩም ኤርሚያስ እና ዳናይት በፍጹም ሐይማኖት አልቀየሩም ኦርቶዶክስ ናቸው

Ответить
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e - 27.01.2024 01:32

ሐይማኖት ማለት ኢየሱስነዉ ኢየሱስ ከሌለ ሐይማኖት ይባላል ኢየሱስ ሐይማኖት አይደለም❤❤ጌታ እጅ❤❤

Ответить
@elanetsegaye4997
@elanetsegaye4997 - 26.01.2024 21:26

እናተ ከሀድዋች ሲጀመር አላማ የሌላቸው ከሀዲ ብትሞቱ የረሻላችዋል

Ответить
@BinyamNugus
@BinyamNugus - 26.01.2024 12:00

አሁን እንዲሕ አይነት ነገር ማውጣት ምን ይጠቅማል? የሐይማኖት መቃቃርን ከማምጣት በቀር!! ደሞ ወገኖቼ በጌታ መሆን የግድ ወደ ጴንጤነት መምጣት አይጠበቅም ይህ ቸርች ፖለቲካ ነው። ተው ወገኖቼ አስቡበት

Ответить
@Mahians-ms7pv
@Mahians-ms7pv - 26.01.2024 00:38

ኧረ ውሸት ዳናይት ኦርቶዶክስ አሁንም ሆ

Ответить
@user-rq7wg2wl3u
@user-rq7wg2wl3u - 25.01.2024 17:17

Segen emebetw lbona tstsh amen

Ответить
@bizunehsego9307
@bizunehsego9307 - 25.01.2024 16:41

ከቤቴሰቦች የሚወረስ ቤት፤ሀብት፤መልክ፤መሳሪያ፤ቁስ፤ሓይማኖት ሆኖ ነገ ከሥጋ ህይወት በሃላ በማንም የማያስጠይቁ ናቸዉ፡፡ ነገር ግን እምነት የክርስቶስ ኢየሱስ ዉድ ህይወት የተከፈለበት ነዉ እና በዉርስ ማግኘት አይቻልም፡፡
ነገር ግን ሰው በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን እንዲጸድቅ እንጂ በሕግ ሥራ እንዳይሆን አውቀን፥ ሥጋን የለበሰ ሁሉ በሕግ ሥራ ስለማይጸድቅ፥ እኛ ራሳችን በሕግ ሥራ ሳይሆን በክርስቶስ እምነት እንጸድቅ ዘንድ በክርስቶስ ኢየሱስ አምነናል።ገላትያ2፤16

Ответить
@kenogen3155
@kenogen3155 - 25.01.2024 15:52

እሰይ ጌታ መልካም ነው

Ответить
@user-uh1el2tx7w
@user-uh1el2tx7w - 25.01.2024 00:25

ማተቤ ውበቴ ስጦታ ከአባቶ ደም የከፈሉበት ውዴ የሞቱበት ውበት ነሽ ለአንገቴ እስከ ለተ ሞቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር 🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪

Ответить
@tigistmesfin73
@tigistmesfin73 - 24.01.2024 14:36

ሰላም ተስፋዬ ጴንጤ አይደለችም መዝሙር ስለዘመረች ናት ማለት አይደለሁም

Ответить
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 - 24.01.2024 08:49

We will see who is right who is wrong. God said only thru JESUS

Ответить
@mesfinhailegiorgis7985
@mesfinhailegiorgis7985 - 24.01.2024 08:47

Glory to God. Jesus is the only saviour. Religion can not save but JESUS

Ответить
@misrakmeshesha4125
@misrakmeshesha4125 - 23.01.2024 17:06

segen befit alebabesua yamir nebr ahun gin eraqutan hedech eko.

Ответить
@user-di4wd7yi6z
@user-di4wd7yi6z - 22.01.2024 23:39

ጌታ አሁንም እየሰራ ነው ሁሉንም ይስብስብልን ጌታ ዘመና ችሁን ይባርክ ኣሜን !!! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@eleni311
@eleni311 - 22.01.2024 21:28

የእሰራኤል አምላክ ልጆችህን ከድቅድቅ ጬለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ሰላመጣሀቼው ክብር ምሰጋና ይገባል አንተ መልካም ነህ አሁንም በጬለማ በሀይማኖት አይናቼው ተደፍኖ ያሉትን ብርሀን አብራላቼው በጌታ ኢየሱስ ያመነ አያፍርም ልባችሁን ከጣኦትና ከሰእል ከፍጡር አምልኮ አፅድታችሁ እሱን ብቻ አሰገቡ ዘላለማችሁ ያምራል ተባረኩ🙏❤

Ответить
@woldehana832
@woldehana832 - 22.01.2024 19:39

it is not changing religion but accepting Jesus as a savior.

Ответить
@user-cw4hp7yn5m
@user-cw4hp7yn5m - 22.01.2024 09:26

ደደባዊት ሸዋዬ ሆዱ ከሞላ እናቱን ይቀይራል ተምሮ ዘጭ ስለሆነ ሰላሟን ያጣች ጥገኛ ሴት በሙሉ ገደል ይግቡ

Ответить
@fikrubirgu1233
@fikrubirgu1233 - 21.01.2024 23:25

ይቅርታ አድርግልኝና ከድጡ ወደማጡ በሚል ዘርፍ ተሻገሩ በልልኝ ዘፋኝነት ከምንፍቅና አይለይም ሁለቱም ሃጢአት ስለሆኑ በየትኛውም ም እምነት ውስጥ ብንኖር ም ከድንኳን ወይ ከዣንጥላ መጠለያነት ውጪ አያፀድቅም የእምነት መለዋወጥ ብቻውን አያፀድቅም በጣም እርግጠኛ ሁኜ ምናገረውን እነዚህ በስም የተጠሩት እውነትን ፍለጋና ሳይሆን ከአነባብሮ ሃጢአታቸው የዳቦ ስም ለማስቀየር እንጂ በፀፀት ወይም በቅጡ ከወላጆቻቸው የወረሱት እምነት አውቀውና ተመራምረው እነደ አብርሃም ተለይተው አልወጡም እግዚአብሔር ሁለቱ ችንም ይርዳን

Ответить
@user-lb2ij1kv1u
@user-lb2ij1kv1u - 21.01.2024 18:06

ምን ይፈጠር ተራ ግለሰቦች ናቸው እኮ

Ответить
@behayluhun4498
@behayluhun4498 - 21.01.2024 17:44

Betame desi yelale

Ответить
@sabaayala4481
@sabaayala4481 - 21.01.2024 16:53

ታድያስ ፕሮቴስታንት መሆን እኮ ሀጥያት አይደለም

Ответить
@user-rn6vd5xp6p
@user-rn6vd5xp6p - 20.01.2024 18:10

ከኦርቶዶክስ ተዋህዶ የወጣችሁ በፍጥነት ተመለሱ።ካልሆነማ. .

Ответить
@user-bf5iq8ng3i
@user-bf5iq8ng3i - 20.01.2024 05:24

ሆዳምነቱ የታወቀ ነዉ

Ответить
@user-pq7si2gw7c
@user-pq7si2gw7c - 20.01.2024 03:47

ለኢየሱስ ፍለጋና ለእረፍት ይቀየራሉ
ገና አለም ሙሉ ይመጣል

Ответить
@gigialemu18
@gigialemu18 - 20.01.2024 01:47

ሆዳሞች የጊዜ ጉዳይ ነው ነገ ንስሐ ገብተው ይመለሳሉ

Ответить
@danielmuluneh3100
@danielmuluneh3100 - 19.01.2024 16:33

ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ ሰገን አንተም ትመጣለህ ለራስህ ስትል

Ответить
@solomonmengesha4621
@solomonmengesha4621 - 18.01.2024 15:07

ከፈለጉ ፃታቸዉንም ይቀይሩ እኛ ሞንአገባን

Ответить
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w - 18.01.2024 06:31

ትንሽ በጀት በሚሰራ የቪድዮ ፊልም ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰዎች ሴሌብሪቲ ይባላሉ😂😂😂😂😂

Ответить
@mesi-io6sf
@mesi-io6sf - 17.01.2024 08:58

አንተ ወረኛ ግሩም እና ዳናዊት ኦርቶዶክስ ናቸዉ

Ответить
@bishawyihun9618
@bishawyihun9618 - 16.01.2024 11:22

ከሀይማኖተኝነት ወደ እውነተኛው አዳኝ ተመለሱ ነው የሚባለው። ትክክለኛውን ውሳኔ ወስነዋል።

Ответить
@user-cr2po7gl4s
@user-cr2po7gl4s - 16.01.2024 10:23

Kamenachus aiker ab bekristos tegelete beluna beyesus bechegna amlakinet EMENU.lela yemitamen neger yelem

Ответить
@123be33078
@123be33078 - 15.01.2024 14:42

ለአንድ ቪዲዮ ቪው ከሆነ ተሳክቶልሐል ብሎክ ነው የማረጎህ እሺ

Ответить
@niserreformedinternational1025
@niserreformedinternational1025 - 15.01.2024 11:00

❤❤❤ወዳጄ አርቲስቶች ሀይማኖታቸዉን የቀየሩበት አስደሳች ምክንያት ነዉ የሚባለዉ
ምክንያቱም ሰይጣን ዲያብሎስ ይደንግጥ እንጂ አንተ ምን ያስደነግጥሀል።
ኢየሱስ ፍቅር ነዉ።❤❤❤

Ответить
@anaymous2077
@anaymous2077 - 14.01.2024 17:05

Des endalachew. Gedelm yigbu filagotachew kehone!

Ответить
@abebeche722negash
@abebeche722negash - 14.01.2024 02:17

ሽፈራው??

Ответить
@user-kh1jx6gc7s
@user-kh1jx6gc7s - 12.01.2024 21:26

እኔ ምለው ኦርቶዳኩስ ስከሩ ዘሙቱ ዝፈኑ ትላለች እዴ ? ከወጣቹ ብውሀላ አልጠጣም አልዘፈን የምትራገጡት ዳሳቹስ ምን ሆነእና አዎ ባደባባይ አትጠጡም ተደብቃቹ ግን ሆድ ይፈጀም ማስተዋሉን ያድላቹ እውነት እውነተኛው ክርስቶስ በተዋህዶ ብቻ እና እና ነው ምንፍቅና እኮ 666 ነው እየመረራቹም ዋጡት እውነታው ኢሄ ነው

Ответить
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t - 12.01.2024 12:44

ፕሮቴስታንቶቹ ጋ ኢየሱስ ስላለ እኮ ነው

Ответить
@BoyaRaay-un4vp
@BoyaRaay-un4vp - 11.01.2024 06:55

Kejer a yalewn mister mermreh dresbetna akrib

Ответить
@user-jn5hm9zf2d
@user-jn5hm9zf2d - 10.01.2024 16:06

Doesn't matter

Ответить
@HanaEshetu-xf5kl
@HanaEshetu-xf5kl - 10.01.2024 15:11

እና ምን ይጠበሥ ይሒዷ ኦርቶዶክሥ ምን ይቀርባታል

Ответить
@tiwstamedia
@tiwstamedia - 09.01.2024 20:28

ግሩም ኤርሚያስ የመርካቶ ተክለሃይማኖት ቤተክርስቲያን ፣ የመክሃ ደናግል ሰንበት ትምህርት አባል ነው አትበጥረቅ

Ответить
@eyobdgeb711
@eyobdgeb711 - 09.01.2024 13:49

እና ምን ይፈጠረ ይሁዳ የክርስቶስ ስጋ ነበላ ደሙን የጠጣ፤ ሰይጣን የብርሐን መልአክ ነበር፤ .......ምን ይገርማል። ማንም ከኦርቶዶክስ ቢወጣ አንገረምም አንደነቅም መንገዷ ቀጭን ስለሆነች

Ответить
@user-pl4po1ft9q
@user-pl4po1ft9q - 09.01.2024 01:39

❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить