አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,

አኬ ብቻውን vs 4 ጴንጤዎች | ሐዋርያዊ መስሎች, Apostolic Answers, ሙለታ, ዳኒ, ዜድ,

25,049 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AssaEy
@AssaEy - 03.12.2024 12:26

ወይ የተዋሕዶ እንቁዎች ትዕግስታችሁን ሳላደንቅ አላልፍም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@adistazbe1755
@adistazbe1755 - 03.12.2024 12:27

ጥምቀትን በዚልክ የሚፈሩ መናፍቆች አቤት እናተ አለመታደል ነው እግዚአብሔር ይረዳችው እግዲህ ተዋህዶ ትኖራለች ለዘላለም ወድሞች እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችሁ

Ответить
@mhretwelde-zc4qj
@mhretwelde-zc4qj - 03.12.2024 15:46

አኬ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tsehayyirgalem1068
@tsehayyirgalem1068 - 03.12.2024 16:09

ayeee mind new yehin dani yetbalewu andebetu sirat yelewum

Ответить
@meazateklegiyorgis638
@meazateklegiyorgis638 - 03.12.2024 21:51

Ake jegina hulem tewahido

Ответить
@malefia-music
@malefia-music - 04.12.2024 12:40

እግዚአብሄር በየጊዜው ለቤተክርስቲያን ሰዎችን ያስነሳላታል እነ አኬ ተባረኩ::

Ответить
@FoziaKassim
@FoziaKassim - 04.12.2024 19:44

Nu be brhanu temelalesu❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MeseretGirma-yy5gd
@MeseretGirma-yy5gd - 04.12.2024 22:00

ኑ በብርሀኑ ተመላለሱ❤❤❤

Ответить
@Ayehushe-e6j
@Ayehushe-e6j - 04.12.2024 22:48

ኑ መናፍቃን ዎች በብርሀን ተመላለሱ

Ответить
@SelamawitW
@SelamawitW - 05.12.2024 08:32

By the way the way u question and answer is unprofessional we can’t even find what is the real answer so what is the benefit of the question

Ответить
@SelamawitW
@SelamawitW - 05.12.2024 08:32

By the way the way u question and answer is unprofessional we can’t even find what is the real answer so what is the benefit of the question

Ответить
@SelamawitW
@SelamawitW - 05.12.2024 08:33

Betam yemiyasazenew Gen tekem yelelew kereker new seteteyayeku gize tesetatachehu melese kalemelesachehu teregumu meneden new

Ответить
@MulukenEbabu-v6j
@MulukenEbabu-v6j - 05.12.2024 19:40

ለመንጋ አሪወስ ለመንጋ ኑፍቄ አንድ አኬ

Ответить
@fitsumbebi45
@fitsumbebi45 - 07.12.2024 04:48

ደደብ ደደቡ ነው ለካ የተከማቸው ተባነነባችሁ😂😂rispcet አኬ

Ответить
@betelhem3501
@betelhem3501 - 07.12.2024 16:58

😢

Ответить
@chere4949
@chere4949 - 07.12.2024 17:59

"and kiristiyan and protestant" yamal qenew

Ответить
@MeseretBogale-r8s
@MeseretBogale-r8s - 08.12.2024 23:00

akilil lk nw ezih gar protestant nagn gn akilil nw lk

Ответить
@MeseretBogale-r8s
@MeseretBogale-r8s - 08.12.2024 23:29

tiology biyans ytsamara porotestant asgabu mndnaw acheeee

Ответить
@MeseretBogale-r8s
@MeseretBogale-r8s - 08.12.2024 23:38

koy gaddisa baxayakaw xyzke lay ba 40 kan slataxakam aydnm mknyatum slalamana emnatna xmkat and lay nw mihedut

Ответить
@MeseretBogale-r8s
@MeseretBogale-r8s - 08.12.2024 23:40

ba rasu saw endet yamnal ba bible enji

Ответить
@GETASEWADUGAWEAlemu
@GETASEWADUGAWEAlemu - 12.12.2024 20:18

መናፍቅ መናፍቅ ናው

Ответить
@mesfanyohannes8293
@mesfanyohannes8293 - 14.12.2024 04:31

ኦርቶዶክስ መልስ አላት
ጴንጤ አላዋቂ ነው
የጠፋ ትውልድ ተመለሱ
ጴንጤ ተጠመቁ

Ответить
@JabibaMis
@JabibaMis - 14.12.2024 22:37

Ake❤❤❤❤

Ответить
@JabibaMis
@JabibaMis - 14.12.2024 22:38

Ake

Ответить
@JabibaMis
@JabibaMis - 14.12.2024 22:38

Ake❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@JabibaMis
@JabibaMis - 14.12.2024 22:38

Ake

Ответить
@JabibaMis
@JabibaMis - 14.12.2024 22:39

. ..

Ответить
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e - 15.12.2024 16:48

Protestant is from luter it’s like economic is from adam smith there is no difference between against the Christian

Ответить
@AcliluTelahun-j3e
@AcliluTelahun-j3e - 15.12.2024 16:55

1 Protestant siyawera 1 le Christian this is the way he shows who they are
They are not Christian they are protesters of Christ

Ответить
@AaF-lx4ii
@AaF-lx4ii - 15.12.2024 23:16

አይ ጴጤ እና ቀጥታ ዘለህ መዳን አለዴ እምነትን ቀላል ያደረገው ጴጤ ወይስ ኦርትዶክስ

Ответить
@nesanetbekele446
@nesanetbekele446 - 17.12.2024 18:27

በ አክሊለ ትምህርት ከ ፕሮቴስታንት ወደ ኦርቶዶክስ መጥቻለዉ ክብር ለመድሃኒያለም ከዚ በላይ መማር ማወቅ እፈልጋለዉ

Ответить
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ - 18.12.2024 15:53

Yen wedm daget kulklet yalkew atsasat gullatu balebet bota hulu eyedalew dgnalew gen hulgze bemyedbet bota hulu magez yalegn neger hulu adergalew enate coc blek wetk

Ответить
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ - 18.12.2024 16:07

Ante mec mertk kuanka daget kulklet after gelemele eyalachu alneber meaym

Ответить
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ - 18.12.2024 16:28

Dwfar

Ответить
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ - 18.12.2024 16:28

Defar smeun eyetera metemek yadnal

Ответить
@ኢትዮጲያአገሬ
@ኢትዮጲያአገሬ - 18.12.2024 16:29

Gtlo meter at berasu atyat new

Ответить
@AynalemSefu
@AynalemSefu - 18.12.2024 17:57

Dr ዳኒ 😂😂😂

Ответить
@HaileMichael-j7r
@HaileMichael-j7r - 19.12.2024 21:46

❤❤❤❤

Ответить
@abebebalcha-ih5ox
@abebebalcha-ih5ox - 20.12.2024 07:46

እንደፈለክ ዘለህ ዘለህ አመንኩ ብለህ ልትጸድቅ መፈለግህ ቀልድ ነው

Ответить
@BezakebedeAbera
@BezakebedeAbera - 20.12.2024 17:48

😂እሩጫ ነው የያዙት

Ответить
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 - 20.12.2024 21:08

Besmam egziyabher yeker ybeleh, muleta and dani besmam 😂😂😂 u don’t even read ur bible 😅😅😅

Ответить
@AbaynehAsheko
@AbaynehAsheko - 20.12.2024 23:22

አድማጭ እየታዘበ እንደሆነ ፕሮሰታንት ወንድሞች መረጋጋት ችግር እየታየባችሁ ነዉ ::

Ответить
@tewodroshailu-g6g
@tewodroshailu-g6g - 22.12.2024 03:28

የጥያቄና መልስ ስነስርዓት የለውም ለአድማጭ ጆሮ ምቾት አይሰጥም !ምክንያቱ ደግሞ ለሚጠየቀው ግልጽ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥበት ቀጥተኛ መንገድ ባለመኖሩ ላለመረታት ሲባል በግልጽ የሚታየውን ሀሳብ ወይም ፍሬቃል ያለመቀበል ሆነ ብሎ ignore ማድረግ ስለሚታይ

Ответить
@salesawipetros3244
@salesawipetros3244 - 23.12.2024 02:03

ወንድሞች እባካችሁ ጥቅስ ስትጠቅሱ ከጥቅሱ በፊት እና በኃላ ያለውን ኀሳብ በትክክል ተረዱ።
ወንድሞች ይህን ክርክር በየዋህነትና በመንፈስ ቅኝት ካልሆን በስተቀር ልንረዳውም ልናስረዳውም እንቸገራለን ለምን ብንል
1ኛ ቀናነት ስለሚጎድለን
2ኛ መፅሐፉን በመንፈስ ሆነን ስለማንገልጠው ባለቤቱ ሚስጥሩንና መረዳቱን ስለሚደብቅብን
3ኛ እውነት የሆነውን ህይወት ለማግኘት ሳይሆን የውስጣችን ጩኸት ለማስታገስ ስለምናነበው
4ኛ መንፈስ ቅዱስ እንዲያሶተምረን ከመጠየቅ ይልቅ የሰዎችን ጩኸት ለማስጮህ ቅድሚያ ስለምንሰጥ
5ኛ ሳንረዳ ለማስረዳት ስለምንዳክር
6ኛ የመፅሀፍ ቅዱስን አመጣጥ ማለትም ለማን መቼ በነማን እንደተጻፈ ለመረዳት ቦታ አለመስጠታችን እና ብዙ ምክንያቶች እንጂ ይህን ለመረዳት እንዲህ ውስብስብና ከባድ ሆኖ አይደለም እስቲ ረቂቅ ከሆነው መለኮታዊ ነገር ወጣ ብለን የምትከተለዋን ምሳሌ በመረዳት የቱ ላይ እምነት የቱላይ ጥምቀት የቱ ላይ የፅድቅ ስራዎችና ተግባራት መቼስ የድል መንሳታችን አክሊል እንቀዳጅ እንደምንችል እንይ
አንድ ዩኒቨርሲቲን ለምሳሌነት ውሰዱ ይህ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ግንባታወችንገነባ ለብራቶሪዎችንና ዶርሞችን መመገቢያና ለይብረሪዎችን አዘጋጀ ቅጥሩንም ቀጠረ መፅሀፍቶችንና የዘመኑን ቴክኖሎጂ አደራጀ ምርጥና ብቃት ያላቸውንም መምህራኖች የአስተዳደርም ሰራተኞች ቀጠረ ባጠቃላይ ለተማሪዎች ምቹ ሁኔታን አመቻችቶ ጨረሰ ከዚያስ ከፍ ካለ ቦታ ከፍ ባለ ድምፅ ተማሪዎችን ጋበዘ ድምፁን ሁሉም ሰማው ነገርግን ጥቂቶች አደመጡት አሰቡ አወጡ አወረዱ ወደፊት ሊያገኙት ያለውን ተገነዘቡ የዩኒቨርሲቲውን ድምፅ አመኑ ለመመዝገብም ወሰኑ (ይህ እምነት መጣልን ያመለክታል) አስተውሉ አሁንም የዩኒቨርሲቲው አባል አልሆኑም በቀጣዪ ቀን ለምዝገባ የሚያሰፈልጋቸውን ነገሮች ይዘው ተጓዙ ሬጅስትራር ቢሮ ቀረቡና ያላቸውን ማስረጀ አስረከቡ (ይህን ደግሞ ንስሀ በሚል ተረዱልኝ) ሬጅስትራሩም ማመልከቻህ ተቀባይነት አግኝቷል እንኳን ወደዩኒቨርሲቲያችን በደህና መጣህ አለና የምዝገባ ፎርማሊቲዎችን እንዲሞላ ካደረገ በኋላ ፎርሙ ላይ የዩኒቨርስቲውን ማህተም አተመበት የተማሪነት መታወቂየም ሰጠው ይህን ምን እንበለው? ጥምቀት አላችሁኝ አሁን ደስ ይበላችሁ የዩኒቨርሲቲው ተማሪ ሆናችኋል ተሜ የሚባል አዲስ ስም ተቀዳጃችሁ (ክርስቲያን) በቀጣዩ ቀን ክፍል ገባችሁ 50 እናንተን መሰሎቸ አገኛችሁ ትምርት ተጀመረ አንድ ወር ሁለት እያለ ጥናቱ እየጠነከረ ላይብረሪ ማምሸቱ አሳይመንቱ ላብራቶሪ መሮጡ እንቅልፍ ማጣቱ ፈተና መቀመጡ በጉጉት ውጤት መጠባበቁ ይህ እንዲህ እየሆነ የመጀመሪያ ሴሚስተር አለቀ ሁሉም እንደየ እሩጫው እንደየ ልፋቱ መጠን ውጤቱን ተቀበለ ። በቀጣዩ ቀን ክፍል ስትገቡ ቁጥራችሁ 45 ሆኗል አምስቱ ዩኒቨርሲቲው የሚጠበቅባቸውን ያክል ባለመሆናቸውና ሊቀጥሉበት የሚያስችላቸው አቅም ስላጠራቸው ከዩኒቨርሲቲው ተባረዋል። ምን ተረዳችሁ? (በዩኒቨርሲቲው ለመቆየትና ዲግሪ ለመቀበል ብርቱ ጥረትን ይጠይቃል አላችሁ ( መልካም ስራ በለት ተለት መፀለይ መፆም ወንድሞችን በነገሮች ማፅናናት በየጊዜው ራስን በክርስቶስ መመርመር ንስሃ ማለቴነው ከእውነት ጋር መጣበቅቅቅቅቅ ዓለማዊ ወጥመዶችን መሻገር .........ወዘተ... ) ነገሮች እንዲህ ቀጠሉና አንድ ሁለት እያላችሁ የምርቃት ቀን ደረሰ የዩኒቨርሲቲው ግቢ አሸብርቋል የማርሽ ባንዱ ጥኡም ዜማ ያሰማል እንኳን ደስ ያላችሁ .... እያለ። እናንተም አዲስ ልብሳችሁን ለብሳችሁ የምረቃ ገዋናችሁን እና ኮፍያችሁን ለብሳችሁ በሚገርም ደስታ በዘመድ አዝማድ እልልታ ታጅባችሁ እቅፍ አበባ ታቅፋችሁ በአዳራሹ ታድማችኋል ወዲያ ዘወር ወዲህ ዘወር ብትሉ ያ የመጨረሻውን የመመረቂያ ፅሁፍ ስታቀርቡ አብሯችሁ የነበረውን ጓደኛችሁን አጣችሁት ተነስታችሁም በተሰበረ ቅላፄ ወንድሜ እከሌ እያላችሁ ብትጠሩትም እዚህ ነኝ አለላችሁም ( እስከ መጨረሻው የፀና .......) የሚለው ታሰባችሁ ዋ ወንድሜ .........እኽኽኽ ። መድረኩ እጅግ ተውቧል መድረከኞቹ ወዲያ ወዲህ ይላሉ ትልቁን እንግዳ ለመቀበል እኮ ነው ሽልማታችሁን የሚሰጣችሁ ... እንግዳው መጣ አቤት ውበቱ አቤት ከፊቱ የሚቀዳው ደስታ ሁላችሁንም በስስት ያያችኋል እቅፉ ውስጥ ቢከታችሁ በወደደ እንዴ እናንተ እኮ ከብዙ መከራ ከብዙ ውጣ ውረድ አሸንፋችሁ ለዚህ ክብር የበቃችሁ ውድ ልጆቹ ናችሁ በተመረጠው እና ከፍ ባለው ወንበር ተቀመጠ አስተናባሪዎችም እንኳን በሰላም መጡ ሲሉ እራሳቸውን ዝቅ አድርገው እጅ ነሱት እናንተም ያለፈውን ሁሉ እረስታችሁ የጓደኛችሁን መጉደልም ጭምር ወደ እንግዳው እጅ በስስት ታያላችሁ ሰአቱ ደረሰ በአንዱ አስተናባሪ ስማችሁ እየተጠራ አንድ ባንድ ወደመድረኩ እየወጣችሁ ትጓጉለት የነበረውን ዲግሪ ከእንግዳው እጅ ተቀበላችሁ ከዚያም በኩራትና በኀይል ወደ ተዘጋጀላችሁ የክብር መቀመጫ አመራችሁ በመቀጠል እንግዳው እንኳን ደስ ያላችሁ ተመርቃችኋል የሚል የደስታ ብስራት አበሰራችሁ (እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ልጅ የእግዚአብሔር ልጅ አንድም በያንዳንዳችን የስጋ ሞት ሁለትም የመጨረሻው የፍርድ ቀን ላይ)
አንድ እውነት ዩኒቨርሲቲው ኑ ከማለቱና ከመጋበዙ በፊተ እኛን ለመቀበል በብዙ ድካም እና ውጣ ውረድ አልፏል በዚህ ላይ የኛ አስተዋፅኦ 0000000 ነው ይህም ክርስቶስ አለሙን ሲያድን ሞታችንን በሞቱ ሲሽር የእዳ ደብዳቤችን ሲቀድ አንዳች ነገር አላደረግንም እንዲያው በማያልቅ ፍቅሩ በፀጋው እንጂ አመሰግናለው።
አግዟችሁ ይሆንን?? እንማማር አንከራከር!!! ክርክር የሞትን መማማርም የህይወትን መንገድ ትጠርጋለች።

Ответить
@Oneummah2026
@Oneummah2026 - 23.12.2024 18:46

ሐዋርያት፡- «የመርየም ልጅ ዒሳ ሆይ! ጌታህ በእኛ ላይ ከሰማይ ማእድን ሊያወርድልን ይችላልን» ባሉ ጊዜ (አስታውስ)፡፡ «ምእመናን እንደ ኾናችሁ አላህን ፍሩ» አላቸው፡፡😭😭😭😭😭☝️

Ответить
@MarthaM-m4u
@MarthaM-m4u - 25.12.2024 18:51

Ake,barta,igzabher,yidao,penxen,asfakacho❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@MartaWolde-c2b
@MartaWolde-c2b - 25.12.2024 20:13

ወ ን ድ ም ቼ, አ ት ድ ከ ሙ, አ ወ ቀ ዉ, ነው, የ ሚ ሉ ት ን, ስ ያ ጡ, ነው, አ ው ቆ, የ ተ ኛ, ስው, ቢ ቀ ስ ቅ ሱ ት, አ ይ ስ ማ ም, 🙏🙏🙏ፍቅር, ሰላም, ለ ሁ ላ ች ው ም, ይ ስ ጣ ች ሁ 🙏🙏🙏

Ответить
@habbogalefitawq9259
@habbogalefitawq9259 - 26.12.2024 10:51

ኦርቶዶክስ ♥️♥️♥️♥️

Ответить
@TemesgenIsrael-l7e
@TemesgenIsrael-l7e - 26.12.2024 15:06

ወይ አኬ ምን ልበልህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው ከዚህ የበለጠ ጸጋውን ያብዛልህ

Ответить
@aregashalemayehu6814
@aregashalemayehu6814 - 27.12.2024 10:00

🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить