Комментарии:
አንተ ነህ የምትነገረን ሀይማኖታችንን asshole:- እየሱስ ጋ ስልክ መደወል ይቻላል እያላችሁ የምትዘብቱት ?
Ответитьድራማ ጀመርክ ሎጎስ? በ ገድል ምክንያት ነው ድህነትህን ያጣሀዉ? የመዳን ትምህርት እኮ ይህ አይደለም:: ነገረ ክርስቶስን እስኪ ፕሮቴስታቶችን ጠይቅ?
Ответитьኤፊ አድፍጦ ትውልድን ወደ ሲኦል ሲነዳ የነበሬ አውሬ እየተመታ ነው ቀስ በቀስ ወደ እውነት እመጣሉ እናንተን ያስነሳ ጌታ ይባረክ ፀጋ ይብዛላችሁ
Ответитьኤፊ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Ответитьኤፍሬም ባለ ጊዜ ልብ ካለክ ይኤን ፓለቲካህን ከዘማርያም ጋር አድርገው😊
Ответить,ኤፌ ተባረክ ለቃሉ ታማኘ
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን ጴንጤዎች ነቁተዋል እግዚአብሔር ስራው እየሰራ ነው 😊
Ответитьቄሶች እኮ ሰው ቤት ፀበል ለመርጨት ሲሄዱ መፅሀፍ ቅዱስን ሳይሆን ድርሳናትን ነው የሚደግሙት እና ፀበል የሚረጩትለምን ይዋሻል ዋና ካልሆኑ መፅሀፍ ቅዱስ አጃቢ አያስፈልገውም 🎉
Ответить