EMS Eletawi  የግዳጁ ሰልፍና የሕዝቡ ምላሽ Wed 18 Dec 2024

EMS Eletawi የግዳጁ ሰልፍና የሕዝቡ ምላሽ Wed 18 Dec 2024

EMS (Ethiopian Media Services)

1 день назад

59,430 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@shimlisyimam
@shimlisyimam - 18.12.2024 19:59

ጴጥሮስ ልከ ነህ አነባገነንወች ሲሸነፍ አነደዚህነውየሚሉት ደሴላይ ከሰልፍ በኋላ ሉሲ ሆቴል በሬታረድ ከነቲባው የመከላከያ ጀነራሎች በአሁኑ ሰአት ሌሎቹም ሌላ ቦታ አየጨፈጨፉ ነው

Ответить
@shimlisyimam
@shimlisyimam - 18.12.2024 20:02

እውነትነው ወንድምአገኝ ይህነበር አቅዳቸው ግን አልሰራላቸውም

Ответить
@dkm1666
@dkm1666 - 18.12.2024 20:12

ሰልፍ ተደረገ አልተደረገም የፋኖ ትግል ለሰከንድ አይቆምም

Ответить
@amberiyamussa-t7b
@amberiyamussa-t7b - 18.12.2024 20:20

በመላው አማራ የተጠራው ሰላማዊ ሰልፍ በተሳካ ሁኔታ ተደርጓል እንታዘባለን የናንተ እጀራ ሊቆረጥ ነው ሌላ ስራ ፈልጉ

Ответить
@shimlisyimam
@shimlisyimam - 18.12.2024 20:22

ደህና ሰንብቱ አናመሰግናለን

Ответить
@gatentsalih6117
@gatentsalih6117 - 18.12.2024 20:22

ድል ለጀግናው ዶክትር አብይ ❤❤❤❤ድል ለመከላከያ

Ответить
@seait840
@seait840 - 18.12.2024 20:25

ጥይት በቃኝ ሠላም ናፍቆኛል የአማራ ሰፊው ሕዝብ 💙💙🌿🌿🙏🙏

Ответить
@seait840
@seait840 - 18.12.2024 20:25

ጥይት በቃኝ ሠላም ናፍቆኛል የአማራ ሰፊው ሕዝብ 💙💙🌿🌿🙏🙏

Ответить
@seait840
@seait840 - 18.12.2024 20:31

ፋሲልና ጴጥሮስ ቪዲዮ ስትመለከቱ ለምን መነፅር አትጠቀሙ በደንብ እንድታያችሁ 😂😂😂

Ответить
@nuna.mejnuna
@nuna.mejnuna - 18.12.2024 20:42

😂😂😂jelie jelafoe yaliwe d.r abiy enatine nw 😂😂😂😂selife edgode tedrgowhale atwashe weshite bicha😂😂😂

Ответить
@eyobgetachew-p3c
@eyobgetachew-p3c - 18.12.2024 20:44

የጨነቀለት ድል ለአማራ ፋኖ

Ответить
@fasilterefe
@fasilterefe - 18.12.2024 20:54

አቶ ግዛው የት ጠፋ

Ответить
@GebreegziabherAyalew
@GebreegziabherAyalew - 18.12.2024 20:57

ene beteweledkubet 37 kebele 35 tun fano eyastedaderew new

Ответить
@biniamtamru5350
@biniamtamru5350 - 18.12.2024 20:58

😂😂😂😂

Ответить
@firehiwotatlabachew5198
@firehiwotatlabachew5198 - 18.12.2024 21:13

ፉኖ እያስፈራራ እንዴት ሰልፍ ይወጣል የሚገርመው እኮ አንድ ሀገር ላይ ሁለት መንግስት ነው ያለው በመሀል ቤት ንፁሀን ነው የተጉዴው እረ እኛ ሰላም ሰላም ሰላም ነው የምንፈልገው ፉኖም አሰጨናቂ ነው በግድ እኛን ደግፉ ነው የሚለው ውይ አሁንስ ስልችት ነው ያለነ ጦርነት ሞት እኔ አማራ ነኝ ግን ጦርነት ሰልችቶናል እናንተም ውጭ ቁጭ ብላችሁ ታቀጣጥላችሁ ህዝብ ግን መሮታል እባካችሁ አስታርቁ አተቃጣጥሉ የተሰማኝ ነው ያወራሁት

Ответить
@dawitabebe9827
@dawitabebe9827 - 18.12.2024 21:32

Selam nachihu gizaw yet tefto new

Ответить
@fikadutakele4544
@fikadutakele4544 - 18.12.2024 21:35

እስኪ ነገ ደግሞ ለፋኖ በተራቸዉ ሰልፍ እንዲጠሩ ይፍቀድላቸዉ እና ጉዱን እንየዉ ፒተር ብልፅግናዎችን ጠይቅልን

Ответить
@የሰላምሰውነኝ
@የሰላምሰውነኝ - 18.12.2024 21:47

👉ሰላም ለሁሉ ሰላም ዘብ እንቆማለን አማራ ህዝብ ‼️

Ответить
@zeleetho
@zeleetho - 18.12.2024 21:55

ጼጥሮስ የአባይ ግድብ ተገደበ አልተገደበ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምንም ትርፍ አይስገኝለትም በመጀመሪያ በድሮን እያፈሰሱት ያለው ደም ይገደብ ይህ ነው እኛ የሚገደን በየቦታው ቤቱን በላይላዩ እያፈረሱ አገር አልባ እያደረጉት ያለው ወገን ነው የሚገደን ከአዲሳበባ 150ኪሎሜትር ርቀት የሚገኘው የትውልድ አካባቢ ህዝብ መብራት የለውም

Ответить
@WaseAli-r8y
@WaseAli-r8y - 18.12.2024 21:56

የኢትዮጵያ አየር መንገድ የስራ ክህሎቱን ያሳየበት በመሆኑ ለሌሎች የልማት ድርጅቶችም ትምህርት ሰጪ ነው።

Ответить
@Mohammedarebu-s6w
@Mohammedarebu-s6w - 18.12.2024 22:05

ጀግኖች እንኳን ደህና መጣችሁ የገዳዪን ነብሰበላውን በአማራህዝብ ላይ የሚሰራውን ግፍ ለአለም ማህበረሰብ አሳውቁልን

Ответить
@SolomonHailemariam-pi5tr
@SolomonHailemariam-pi5tr - 18.12.2024 22:14

ምን አገባህ ስለ ትግራይ ስለ አመራ አውራ

Ответить
@workulijalem603
@workulijalem603 - 18.12.2024 22:20

Petros dell

Ответить
@AndroksCell-nn9mu
@AndroksCell-nn9mu - 18.12.2024 22:20

ወንዴ አንተ አቃጣሪ ደቡብ ነህ የርጎ ዝንብ ነህ!

Ответить
@Jamelmohammed-n5z
@Jamelmohammed-n5z - 18.12.2024 22:22

Ashbarua banda matrbu

Ответить
@plazaplz203
@plazaplz203 - 18.12.2024 22:32

አንድ ነገር ልንገራቹ አንድ ጥቁር የሀዘን ልብስ ለብሳ ስታልፍ ነይ ተሰለፊ ብለው አስገደዷት ልጃን የገደሉባት ግን እነሱ ናቸው

Ответить
@EthneshHunda
@EthneshHunda - 18.12.2024 22:45

ልክነህ ጴጥሮስ እውነት ነው

Ответить
@sosinabekele4621
@sosinabekele4621 - 18.12.2024 22:55

ከኢሳን ሳተላይት ወደ ኢትዮጵያ የሚተላለፈው ላይ ማሰራጨት አቆማችሁ፣ ከተቻለ ኢንፎርሜሽኑን እባካችሁ አስታውቁን።

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.12.2024 23:04

The majority of the Amhara people have spoken. They want peace.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.12.2024 23:06

Peoce is achieved through dialog, not by killing and kidenuping innocent civilians

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.12.2024 23:22

After 2 years of gorilla fight, uncivilized FANO is still hiding in the bush and attacks innocent people.

Ответить
@tehaledesta3734
@tehaledesta3734 - 18.12.2024 23:32

EMS IS A TERRORIST MOUTHPIECE. THIS MEDIA SUPPORTS A STREET GANGSTERS WHO TORTURE AND COMMIT GENOCIDE TO THE AMHARA AND OROMIA REGION SHOUD BE INVESTIGATED BY THE UNHRC.

Ответить
@asratgizaw1227
@asratgizaw1227 - 18.12.2024 23:42

EMS ,ወንዱ በጊዜው ሁላችን እንደምናውቀው በ1997 ዓ/ም ሚያዝያ 29 ቀን ንብ ሥዕል ያለበትን ካናቴራ የግድ የአዲስ አበባን አሰለብሶ በማስወጣት 29,000 ህዝብ ደገፈኝ ባለው በማግስቱ ሚያዝያ 30 ቅንጅት በጠራው ድጋፍ ሰልፍ የአዲስ አበባ ህዝብ አንድም ሰው ቤት ሳይቀር ንቅል ብሎ በፈቃዱ ንቅል ብሎ በመወጣት የኢሃዴግ አንገት ማስደፋቱን ስናስታውስ ህዝብን አስገድዶ ስልፍ ማሳጣት አንዱና ትልቁ የመሸነፍ ምልክት ነው። የህዝብ መሠረት የሌለው መንግሥት ውሃ ላይ እንዳረፈ ኩበት እንደ ተንሳፈፈ ይቆጠራል።

Ответить
@Miki-wf8ux
@Miki-wf8ux - 19.12.2024 00:55

እውነት ውሩ

Ответить
@Miki-wf8ux
@Miki-wf8ux - 19.12.2024 00:59

መጀያ እ
ኛእኖኑር አትጨቅጭቁን

Ответить
@Miki-wf8ux
@Miki-wf8ux - 19.12.2024 01:00

ምን አገባነኖ

Ответить
@juwarabdi76
@juwarabdi76 - 19.12.2024 01:48

Kkkkkkkk አይ ውሸት

Ответить
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 - 19.12.2024 02:02

በአገርና በህዝብ አሳፋሪ ድራማ እየሠሩ መኖር እስከመቼ? ወይስ የኢትዮጵያ ህዝብ ስለጦርነት አስከፍነት ስለማያውቅ ነው?

Ответить
@Habitat-ss9fz
@Habitat-ss9fz - 19.12.2024 03:04

Bakachuw.zegbuln.adaama.lay.fersaw.qexilol.piter.benat

Ответить
@banchamlackbalay7613
@banchamlackbalay7613 - 19.12.2024 03:15

አይ ብልግና ይህ አያዋጣም እሜያዋጣው በጨዋ. መንገድ የህዝብን ጥያቄ መመለስ. ብቻ ነው

Ответить
@MohammadAdam-v2l
@MohammadAdam-v2l - 19.12.2024 03:59

እናተ ክስቲካል አታብዙ ቀጥታ ወደመረጃ ግቡ ምክሬ ነው

Ответить
@badrihassan6642
@badrihassan6642 - 19.12.2024 04:04

Lamen tewashlacho

Ответить
@matewosambaye7775
@matewosambaye7775 - 19.12.2024 04:16

Thanks you Petros obviously government is Laid about promises to the Yekaterinburg area people to give 2 years Rent never give any one they give appointment a lot but not give any one voice of Amerca thank for them people Teers continue in the Contry.

Ответить
@addisababa7677
@addisababa7677 - 19.12.2024 04:32

እንደው እናንተግን መቼነው ትክክለኛ መረጃ እምታወሩት፡ በአማራ ክልል ለሚጠፋው ህይወት የናንተም እጅ እንዳለ እንዳትረሱ፡ አናንተ የሞቀ አልጋ ላይ ትተኛላቹ ፡ልጆቻቹ ትምህርት ቤት ትልካላቹ፡ ሊያው በመኪና ፡እዚግን ልጆች ትምህርት ቤት ተዘግቶባቸው ቤት ቁጭብለዋል፡ አንድ ቀን ለምን ተዘጋ ብላቹ ፡ አንስታቹ አታውቁም፡ ምክንያቱም ፡ እንደዚ አይነት ወሬ ካወራቹ፡ ገቢያቹ ይቀንሳል፡ ምክንያቱም ቀጣሪዎቻቹ ገንዘብ አይከፍላቹም፡ ምን ያህል ለሆዳቹ እንዳደረቹ ያሳያል፡ የቤታቹን ሞርጌጅ ፡ ሌሎች ወጪአቹ የሚከፈላቹ፡ በዚ የምታቀርቡት የውሸት ዜና ነው፡ የናንተ ቀጣሪዎች ፡ በቅርቡ ሰላማቸውን ያገኛሉ ግብፅ ና ሻዕቢያ ፡ በጣም የሚያሳዝነው፡ የቀጣሪዎቻቹ እርዳታ ሱቆም፡ የናንተም በዚሁ ያበቃል፡ ከዛ እንደ መሳይ መኮንን አንደ ፌንጣ ትዘላላቹ፡፡ ምድረ ሆዳም ሁላ፡ ይሄ እንዲ ከፍ ከፍ እምታረጉት፡ ማነው፡ እምትሉት፡ ፋኖ፡ ፉና፡ በቅርቡ ገቢ ይሆናሉ፡ ኦነግ ሸኔም ገብታለች፡ መንግስት ለዚነው ፋኖ የናቃቸው የትም እንደማይደርሱ ስለሚያቅ፡፡ እንደውም፣ ገንዘው ከፍላቹነው እጃቸውን የሚሰጡት፡፡ ሌላው ዋናው ነገር ለቀጣዩ 30_ 40 አመታት ጊዜው የብልፅግና ነው፡ ተመችቶናል፡ ድል ለብልፅግና 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹
ድል ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት፡፡ 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

Ответить
@Fikrekebede-r2n
@Fikrekebede-r2n - 19.12.2024 04:44

ማስታወቂያና የመግቢያ ሙዚቃችሁ በዝቷል እባካችሁ ቀንሱት

Ответить
@TeshaleAlamu-v1c
@TeshaleAlamu-v1c - 19.12.2024 08:03

ፋኖኖኖ ይችላል 💪💪💪💪
ሞት ለበሰበሰው ለመገለው የብልፅግና ካድሬ !!

Ответить
@maralazar
@maralazar - 19.12.2024 11:13

Gondarm 1wor demozachin endmaisten negrwo asefrmwonal yalwotanwon

Ответить
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 - 19.12.2024 12:39

እናንት የሀገር ጠላቶች እግዚአብሔር ከአሮጌ መኪና ልመና አያውጣችሁ በውጭ ሀገር ከምከራተት አትውጡ እንደ ቃየል ሁኑ ( ተቅበዝባዥ )

Ответить
@TsegaAdane-e5y
@TsegaAdane-e5y - 19.12.2024 13:00

ግዳጅ ስለሆነ ነዋ ቦንብ የወረወራችሁት

Ответить
@TsegaAdane-e5y
@TsegaAdane-e5y - 19.12.2024 13:04

ከረባት ለብሠ ውሸት እርቃንህን አይሸፍንም

Ответить