"ታሪክም፣ ህግም አታንሱ!"፣ የጄኔራል ፍስሃ ኪዳኑ አዲስ ስልጣን?

"ታሪክም፣ ህግም አታንሱ!"፣ የጄኔራል ፍስሃ ኪዳኑ አዲስ ስልጣን?

15,022 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@wassihunyerdaw3815
@wassihunyerdaw3815 - 02.05.2025 08:42

ኤርሚስ ትክክል ነህ!!!

Ответить
@ManeWo
@ManeWo - 02.05.2025 08:59

ኤርሚ አንተ ፖለቲካውን ትተነትነዋለህ ። ትበልተዋለህ ። መሳይ የፋኖ ወሬ አልቆበት የአምናው የፒያሳ የዶሮ ማነቂያ ፍርስራሽ ስር ይርመጠመጣል ።

Ответить
@meharikahsay5916
@meharikahsay5916 - 02.05.2025 09:06

ኣከራካሪ ቦታዎች የተኘቹ ናቸው ? ዓዲ ኣርቃይ ? ለማልሞ ? ኣብራሃጅራ ? መተማ ? ቆቦ ? ብስም ተጠቅሶ ቀርበዋል ? ሪፈረንደም መደረግ ካለበት ትግራይ ከጦብያ ኣብራ ትቆይ ወይስ እንደ ሃገር ትቁም ነው መሆን ያለበት ። ከዛ ውጪ ብልኣላዊነትህ ቁማር መጫወት ወይም ልኣላዊነትህን ለገበያ ጨረታ ማስወጣት የሚችል ሃላፍነት የተሰጠው ሊኖር ኣይችልም ። ኣከራካሪ ብለው የትግራይ መሬት ማቸብቸብ የሞኮሩ ኣነ ጌታቸውና ጻድቃን እርቃናቸው ወጥተዋል ለትግራይ ሳይሆን ለጦብያ ሲሰሩ መቆየታቸው ገሃድ ሁነዋል ።

Ответить
@amates2451
@amates2451 - 02.05.2025 09:12

In

Ответить
@woldaislassie2930
@woldaislassie2930 - 02.05.2025 09:25

😂😂 ትገርማለህ !!
ማነው ኣከራካሪ የምለው ኣከርካሪትህን ይሰበር!!
ማነውስ ነው በምዕራብ ትግራይ ሪፈረንደም ይፈቀዳል ያለህ!!?
ልንገርህ፣
ኣባቶቻችሁ "ኤርትራ መሬቷ ነው እንጂ ህዝቧ ኣያስፈልገንም" እንዳሉት ሁሉ፣ያ ኣረሜኔ የኢትዮጵያ ህዝብ ደግሞ፣ የትግራይ ግዛት 'ንጂ ብሄረ ትግራይ እንደ ብሄር እንደማይፈልግ በደምብ እናውቃለን።
ለዚህ፣ የቤት ስራችን እየሰራን ነው። እንኳን ወልቃይት ይቅርና፣ እስከ መተማ ዮሃንስና ኣለውሃ-ምላሽ ያለ ታሪካዊ ግዛታችን በፈለጋችሁት መንገድ እንመልሰዋለን። በብሄራችን የፈጸማችሁት ጀኖሳይድ ደግሞ በእጥፍ የምትከፍሉት የደም እዳ መሆኑን ላረጋግጥልህ እወዳለው። የግዜ ጉዳይ ነው!!
ትግሬ ነኝ፣ ከሰሜን ትግራይ (ኤርትራ)።

Ответить
@SeidImam-kj2ws
@SeidImam-kj2ws - 02.05.2025 09:26

Tplf ejoxchuwan wode fexarewa shabia tezeregalech,, r

Ответить
@jordanpeace-f1f
@jordanpeace-f1f - 02.05.2025 09:30

አንተ ሰው ህዝብ እንደማይወድህ አታውቅም ግን ከምላስ በስተቀር መላ አካላትህ ለስራ ያልታደለ ሽባ ነው አዎ ዝም ብለህ በፓለቲካ ልፍለፋ ውስጥ ሆድክን ሙላ

Ответить
@selamabebe7552
@selamabebe7552 - 02.05.2025 09:32

❤❤❤❤❤

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:40

Ermias Legesse jegna Ethiopuawi.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:41

Ethiopia is the blessed land 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:42

Ermias Legesse proud Ethiopian. You are our hero🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:42

Shabiya duket kinkinam

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:47

Wolkayit Raya Humera belongs to Amara.

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:52

Shabiya tplf no more great Tigray.This time is not 1983.

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:53

Tplf kinkinam werada arfachu tekemetu. Kinkinam kimalam

Ответить
@User12-f5n
@User12-f5n - 02.05.2025 09:56

Shabiya Djibouti duket.

Ответить
@eri3057
@eri3057 - 02.05.2025 10:11

Ye technology tornt hahah 😅!!!

Ответить
@aberadabi1617
@aberadabi1617 - 02.05.2025 10:37

ኤርሚ?ሰሜን ለመናገር ቢከብድም ከጥንትም ድንቁርና የነገሰው በሰሜኑ የሀገራችን ክፍል ነው ።ለደንቆሮዎች ብትጮህ ጭንቅላት ከሌለ ጆሮ ብቻውን ምንም። እነሱ ወደ ደቡብ ዘምተው በስመ ኢትዮጵያ ቀጥቅጠውና ዘርፈው ሲገዙ ምንም ፣ነገር ግን በግሙዝ ፣በቅማንትና ቤጃዎች መሬት እራሳቸውን የተለየ ሀገር እንደሆኑ ቆጥረው ሀገር ማመስ ምን የሚሉት ነው?

Ответить
@LijalemSeyoum
@LijalemSeyoum - 02.05.2025 11:00

አቶ ኤርሚያስ እውነት ለመናገር በወልቃይት ሥም አጠራር በሚለከት እውነቱን ታውቀዋለህ ምዕራብ ትግራይ ሺሬና ሸራሮ እንጅ ወልቃይት ሰሜን ጎንደር ነው

Ответить
@DagnewEtay
@DagnewEtay - 02.05.2025 11:02

Western Tigray is not a contested area. It is purely Tigray.

Ответить
@leulasmamaw2759
@leulasmamaw2759 - 02.05.2025 11:16

ስለየትኛው እልህ ነው የምታወራው ...??? የጀግኖች ምድር ወልቃይት ጠገዴ ትናንትም ዛሬም ነገም ጎንደር በጌምድር አማራ ኢትዮጵያ ነው!!!

Ответить
@yonaswoyni5536
@yonaswoyni5536 - 02.05.2025 11:17

በውሸት አረጀህ አባ ውሸት

Ответить
@Roman-v9f9w
@Roman-v9f9w - 02.05.2025 11:21

የህፃን ጫወታም ይመስላል ትንታኔህ።ዞሮ የአማራ ክልል የሚባል ስብስብ የሽመልስ አገልጋይ ባሮች እንጂ ለክልሉ ብለው ምንም የሚያደርጉበት አቅምም ችሎታም የላቸውም።አማራም ገና ክልሉን ሙሉ ባይቆጣጠሩም ከማንም የተሻለ በፋኖዎች ቢወከል ይመርጣል።እናም ፋኖ የሚለው እንጂ ሌላ በአማራ ስም የሚነገርም ሆነ የሚሰራ ስራ አማራን አይወክልም።ወያኔ የሚመላለሰው ከአብይ ጋር ብቻና ብቻ ነው።አንተ ግን ያው ችግሩ የሁለቱ እንዲሆን ስለምትፈልግ እንደህፃን ባንተ ተረት የሚጣሉ ይመስልሀል።ዞሮ ይሄ ግጭት ቢጀመር በትግሬዎች ጅልነት እንጂ በሌሎች በማንም አይደለም።

Ответить
@abebakebede1270
@abebakebede1270 - 02.05.2025 11:40

እግዚአብሔር ይገስፅህ።

Ответить
@DestaMekonnen-x3b
@DestaMekonnen-x3b - 02.05.2025 11:48

Erimiyas ,4tgnaw megilecha ke tigiray yiwetal.ketilo min tametalachuh lalikew demo ,torinet bichegnaw mefitihe yihonal .yemihonew yihe new man yigodal manin ayigodam yane enayewalen

Ответить
@amensisa3648
@amensisa3648 - 02.05.2025 12:42

shabia beqoferew gudguad yiqeberal 🪦🔜

Ответить
@amensisa3648
@amensisa3648 - 02.05.2025 12:47

Welqayt Gondar naw. Period

Ответить
@mulu4495
@mulu4495 - 02.05.2025 13:30

የማትረጥቡ አሶች

Ответить
@KahsayHailesilase-p6t
@KahsayHailesilase-p6t - 02.05.2025 14:23

ጅግና ጀነራል ፍሰሃ ማንጁሰ እንደዐየአማሬጀነራሎች ህዝባቸውን አይጨፈጭፉም ስለዚህ የትግራይ የትድኤፍ አዛዥ መሆኑ ያንሰዋል እንጂ አይበዛም

Ответить
@LetebrhanTeferi
@LetebrhanTeferi - 02.05.2025 14:24

ምላሹ ምን እንደሚሆን ጠብቅና አብረን እናየውአለን መሬታችን አወዛጋቢ ብሎ የመሰየም ስልጣን የለውም ።

Ответить
@Mikyashaile
@Mikyashaile - 02.05.2025 14:59

Yeqenat New Alkew beka??????? Enkuan yemnakat Ethiopia honech.

Ответить
@brukemelke2360
@brukemelke2360 - 02.05.2025 15:12

ወይ ሻቢያ

Ответить
@wondegebre1238
@wondegebre1238 - 02.05.2025 15:41

tenante TDF setele endalenebre zarye degmo tataki

Ответить
@SareyKacij
@SareyKacij - 02.05.2025 15:52

Ermias - call it by their name - the gallant TDF. After you become prosperity, you are refusing to say TDF. What a shame

Ответить
@asterregassa6190
@asterregassa6190 - 02.05.2025 16:12

የዋቅጅራ፣ልጀ፣በአንድ፣ሐገር፣ሰንትመንግሰት፣አለ፣አያምርብህም፣ሰትጠራዉ፣ያለዉመንግሰት፣ዶክተር፣አብይ፣አህመድ፣ብቻና፣ብቻ።

Ответить
@Goddaniy
@Goddaniy - 02.05.2025 16:22

ይሄን ትዕቢት ሳቅ ፌዝ ከምዕራብ ትግራይ ተፈናቅሎ ያለ ህዝብ እያሳለፈ ያለዉን ስቃይና እመባ ችግር ሞት በልጆቻቹ ወይ በራሳቹ ላይ እግዛእብሄር ፍርዱ ቁጣዉን ያዉርድ ኣሜን

Ответить
@AwekeMtiku-j2g
@AwekeMtiku-j2g - 02.05.2025 16:58

ሻቢያ ትክክል ናታ አጨብጫቢው አብን ነው

Ответить
@AwekeMtiku-j2g
@AwekeMtiku-j2g - 02.05.2025 16:59

ህዝብቺን በሀር ሳይሆን ሰላም ነው የሚፈልገው

Ответить
@AwekeMtiku-j2g
@AwekeMtiku-j2g - 02.05.2025 17:00

ገዳያቺን አብይ ገዳያቺን የቅትራ ምን አለቺ አታጨብጭቡ

Ответить
@ሳባዊያንአክሱም
@ሳባዊያንአክሱም - 02.05.2025 18:37

ይህ የመኢሶን አይነት ድርጅት ነው ዞሮ ዞሮ የአብይን ስልጣን ያስጠብቃል እንጂ እራሱን ችሎ አገርም ትግራይንም አይገዛም ህውሃት በእርግጥ መጥፎም ሰራ ጥሩም ሰራ ታሪክ ሰርቶ አብቅቷል አንድ አመት እንኳ በቅጡ ሳይደራጁ ታሪክ ሳይሰሩ ቆመው የፈረሱ በርካታ ፖለቲካ ፓርቲዎች እና ግለሰቦች በመላው ኢትዮጲያ አሉ አይደል ይልቅ ሊብራል የሚደራጀው ለባለ ኃብቱ ስለሆነ ደሃን የሚባ ነው ይበላ የማይረባ ህዝብ

Ответить
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 - 02.05.2025 19:51

እርምያስ : እስክንድር ነጋ ሻዓብያን አንድ ቀን መጥፎ ነገር አንስቶ ተናግሮ አያውቅም እያልክ የተሰማህ ቅሬታ ስትናገር ሰምተናሃል ::
ባለፈው ሁለት ወይም ስወስት ሳምንት ኣብን ስለ የኤሪትራ ልዕላውነት አስተያየቱ ተናግሮ ነበር ::
እስክንድር ነጋ ደሞ የኣብን ከፍተኛ መሪዎች አንዱ ባለስልጣን ሰው ነው ::
አሁንስ የእስክንድር ነጋ የተናገረው ስለ የኤሪትራ ልዕላውነት እንዴት ይሰማሃል ?
አሁንስ እስክንድር ነጋ ሻዓብያን እንደሚጠላት ኣመንክ ወይ ?
ኤሪትራ ልዕላዊት አገር ናት ::
የሚቀየር ነገር የለም ::

Ответить
@woldekidanitbarek9514
@woldekidanitbarek9514 - 02.05.2025 20:04

You people, you are free to talk nonstop for 24 hours what ever comes to your mouth when it comes to Eritrea but there is one thing you always foget and that is :
Eritrea is a sovereign State
Nothing will change.
It is over.

Ответить
@alexanderwondim3579
@alexanderwondim3579 - 02.05.2025 20:23

ታዝሎ እንደገባ እንዳትረሳ ?

Ответить
@dahlakdahlak8740
@dahlakdahlak8740 - 03.05.2025 01:56

ጥቁር ነጭ/ አንበሳ ጥሪኝ ቀበሮ ቀርቶ ድመት ሰው ታስቸግራለች እንዴ በአጠገብዋ በአከባቢዋ ስጋ ወይም አይጦች ካገኘች ? ድመቶች የወለድዋቸው የሚበሉም አሉ ይባላል ሀኒባልስ ፤ አብዮት ልጆችዋን ትበላለች እንደሚባለው ነው ወይስ ነገስታትም ነበሩበት እንደሚባለው ፤ እንድያውም ነጋድራስ ልጅ አብይ እያደረገው ነው ? ታሪክ ይፍጀው ነው ነገሩ የአብይ ምስቅልቅል የፖለቲካ ጉዞ በየተኛው የታሪክ መጽሓፍ እንዲጻፍ ይበቃ ይሆን ቦካሳ አብይ በቅርብም ከሩቅም ብዙ ብዙ የጫጫታ ጋዜጠኞች እያፈራ ነው በየጊዜው አለ ተባለ ነገር እየፎከረ እያስፈራራም ቢሆን የገደል ማሚቶ በ Tens + powers እየተባዛለት የኢትዮጵያ ነገር የፖለቲካ መለማመጃ እየሆነ ይመስላል።
ብዙ አገሮች የቤተሰብ ምጣኔ ያስፈልጋቸዋል በቸለኝነት የሚወለዱ በዘፈቀደ ለሚወለዱም ጥሩ አይደለም።
ሰላምና መረጋጋት ለአፍሪካ ሸንድና ለመላው ዓለም ! በአንድ አንድ አገሮች ለድመቶችም የወሊድ መቆጣጠርያ ይደረግላቸዋል ይባላል ።

Ответить
@HaftuFisseha-b7t
@HaftuFisseha-b7t - 03.05.2025 03:42

የኸአይጠቅምም

Ответить
@HaftuFisseha-b7t
@HaftuFisseha-b7t - 03.05.2025 03:42

የኸአይጠቅምም

Ответить
@wabiyami2833
@wabiyami2833 - 03.05.2025 07:02

Shaabiyaa

Ответить
@TedeyTbrhan
@TedeyTbrhan - 03.05.2025 11:23

ኢርምያስ ለገሰ የቩጣም ልጅ

Ответить
@millionashebir3099
@millionashebir3099 - 03.05.2025 14:51

ዥልጥ

Ответить
@meznehemia
@meznehemia - 03.05.2025 16:52

ምን አለበት እስተካክለው ቢመልሱ መጀመሪያ? 🤔
ክይቅርታ ጋር

Ответить