Комментарии:
❤❤❤
ОтветитьMashaallah
Ответитьጀግና ሀኪም
Ответитьጀግና 💪💪💪🎉🎉🎉🎉🎉
Ответитьያው ረሃብ ሲበዛ፣ ወይ እንሞታለን ወይ ተዓምር እንፈጥራለን። የኣለማችን የኑሮ ሁኔታ ወደ ከፋ ደረጃ እያመራ ስለሆነ፣ ያንን የምትቋቋም ጠንካራ እና የበለፀገች እትዮጲያ መፍጠር ኣለብን ብዬ ኣምናለው እኔ። ኣለበለዚያ ጉዳችን ነው። መነቃቀፍ መወቃቀሱን ትተን በጋራ ሆነን ሀሳቦቻችንን ኣዋቅረን ኣቅማችን የመጨረሻ ማፍራት የሚችለዉን እንፍጠር። ከቻይና ታሪክ ቡዙ መማር እና መነቃቃት ኣለብን።
ОтветитьKery Zemenachew yebareke ❤❤❤❤❤
Ответить❤❤❤❤
ОтветитьWonderful personality
ОтветитьHulet nebrru
Ответитьኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ደጋግ ሰዎች ስሏሏት ነው እስካሁን ቆማ መሄድ የቻለችው::መልካም ጋብቻ ዶ/ር
Ответитьከብር ይገባኅል የተባረከ ትዳር ይሁንልህ🙏
Ответить👍Awesome & wonderful news from Dr Beyne Abera commitment is a key 🔑 of success and lifestyle. May God’s blessings up on miracle of current situation & a new marriage 🎉🎉🎉
Ответитьየዚህ ሰውየ ድምጽ ሲሚንቶ መሬት ላይ የሚጎተት ይመስላል 😒
Ответитьየዘራኸውን በበጎ ታጭደዋለህ...ዶ/ር ወንድሜ ትዳርህ ተባርኮዋል በዚ በጎህ ስራህ....ለልጅ ልጅህ...በረከትን አኖርክ
ОтветитьDok.keber.yegebahal.hulem.akeberehalehu.lentese.negn
Ответитьበጣም ይገርማል
ОтветитьPeople are starving in Ethiopia while Roads & streets are shining! How Ironic!
Ответитьክብር ለዶክተር በየነ። ምን ረይነት ስብእና በስመአብ🎉🎉🎉። ትዳራችሁ ይባረክ🎉❤
ОтветитьHappy marriage. With. his family
Ответитьዶክተር ላደረከው የሙያ ክብር አምላክ ውል ይህን ይክፈልህ
Ответитьእግዝብሔር ትዳራችሁን ይባርክ💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
Ответитьዶክተር የተባረከ ትዳር ይሁንላችሁ ❤❤
ОтветитьHe is a hero
Ответитьየሰማይ አምላክ ትዳራችሁን ይባርክ ዶ/ር በየነ።
ОтветитьTEBAREK
Ответитьለዶክተር በየነ ትልቅ አድናቆቴን ግለጹልኝ የሰላም የፍቅር ትዳር ይሁንልህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
Ответить❤❤❤🎉🎉🎉god bless you dr.
Ответить❤❤❤❤❤❤
Ответитьመልካም የትዳር የትዳር ህይወት
ОтветитьDoctor ❤
Ответитьሀይ ይሄ ሰው :ሆሳዕና ሆስፒታል እንዲህ እንዲያደርግ የሚያስገድድ ሁኔታ በሌለበት ታዋቂ ለመሆን የሰራው ስራ ነው
የማህፀን እና ፅንስ ሀኪም +5 ባለበት ከሰርግ ፕሮግራም አቋርጦ ሄዶ ለመስራት የሚያበቃ ችግር የለም::
ከንግግሩ ጀምሮ ለህክምና ያልተፈጠረ አንደበት የሠርጉ እለት እንዱህ ያለ ስብእና አያላብስም:: የሠርጌ ለታ የሚለውን ዜማ ጋብዝልኝ
የኢ/ያ ሚዲያ ወሬ ሲሰጠው ሰውነት የማጣራት ልምድ ስለሌለው እንደ ውሻ የሰጡትን ይዞ ወደ ጓሮው ይሮጣል😂😂😂😂😂 ሆሳዕና ሆስፒታል ወላዶች የሚንገላቱበት አገልግሎት ሳያገኙ የኦፔሮሽን አልጋ ላይ የሚሞቱበት ተቋም ነው ::የሆሳዕና ሆስፒታል ወላዶችን ለሌላ አቻ ሆስፒታል እየላከ እናቶች መንገድ ላይ የሚያንገላታ ሆስፒታል ! ታዲያ ይህ ሰው ከሰርጉ በፊት ምነው ይሄ ልብ አልተሰጠው ? ወይ ባያና ወይ ባያና 😂😂😂
ቅኖች ባሉበት ደግ ስራ ሁሌም አለ
የሰርጌ ላታ😅
ይህ እውነት ነው!!!
ОтветитьDoctor egzabher yibarki
Ответитьእረ በጣም አስገረማችሁኝ የሠው ህይወት እና ክብር ጭራሽ የሚወዳዱሩ ነገሮች አይደሉም!!የሴቷ የህይወት ጉዳይ ነው የዶክተሩ የክብር ጉዳይ ነው
Ответитьየድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኔአለም እድሜና ጤና ይስጣችህ 💚💛❤
Ответитьለዚህ መፍትሄው ጦርነት ቆሞ ገበሬው ወደ እርሻውና ሀገር ሠላም ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ ሀብታም ሀገር የለም ነገር ግን አሁንም ጦርነቱ እንዲቆም መተባበር አለብን ሁላችንም ጥግ ይዘን በለው በለው አይጠቅምም ሁሉም ሀገር ጥሎ ወጥቶ ነው ሀገራችንን የሚያምሱት መሪውንም ቢሆን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው እንዲወርድ ወደ ፈጣሪ እንፀልይ በአንድ ልብ ይህ ነው መፍትሄው !!!!!!!!!!! ይህንን ማድረግ ያለባችሁ ሚዲያዎች ናችሁ
ОтветитьTelk saw batam telk saw melkam tidar yehuleh
Ответитьእግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ።ትዳራችሁ የተባረከ ይሁን።
Ответить❤
Ответить❤❤❤❤❤❤ Lekber yegebal akbrhalew doctor ❤❤❤❤
ОтветитьBless u dr
ОтветитьYetebarek tidar yihunilachihu.
Ответитьለስራዉ የገባውን ቃል ኪዳን በተግባር ያስመሰከረ ድንቅ ዶ/ር ትዳርህን የአብርሃም የሣራ ያርግለህ።
ОтветитьAnd doctor operation serto kecherese buhala liweta sile ye oxygen cylinder telfot chinkilatun metot erasun sito wedko egru lay gudat dersobet tamo tegito eyale beneberebet geterama hospital mitua meto dem eyefesesat yalechin set refer atibalim billo sayagegim be kiranch komo sertolatal awon bizu yaltenegerelachew jegnoch alu Egziabher bidiratachewin yikfelachew
Ответитьተባረክ ዶክ
Ответитьመልካም ጋብቻ 🎉🎉🎉ለ ዶ/ር በየነ ፥ስሙ እራሱኮ በየነ ነው በየነ = ፈረደ ነው ❤እናም እጣፋንተው በሆነው ሕይወቱ የተፃፈለትን ተገበረ !!!! እንደሜና ጤና ከእንጀራጋር ይስጠው 🎀🎀🎀💞💞💞🙏🙏🙏
Ответитьጀግናኢትዬጲያው ትዳራችውን የአብርሃም የሳራ ያርግላቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእንድህም የተባረከ ልብን ድግፍ የሚያደርግ ባለሙያ አለ: እግዚአብሔር ዘመናችህን ትዳራችሁን ባርኮ ለልጅ ያብቃችሁ
Ответитьመልካምህሊናበገዘብአገዛም
Ответитьቅን ሰው ያብዛልን።
Ответить