Комментарии:
ማቴዎስ 14
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ በዚያ ዘመን የአራተኛው ክፍል ገዥ ሄሮድስ የኢየሱስን ዝና ሰማ፥
² ለሎሌዎቹም፦ ይህ መጥምቁ ዮሐንስ ነው፤ እርሱ ከሙታን ተነሥቶአል፥ ስለዚህም ኃይል በእርሱ ይደረጋል አለ።
³ ሄሮድስ በወንድሙ በፊልጶስ ሚስት በሄሮድያዳ ምክንያት ዮሐንስን አስይዞ አሳስሮት በወህኒ አኑሮት ነበርና፤
⁴ ዮሐንስ፦ እርስዋ ለአንተ ትሆን ዘንድ አልተፈቀደም ይለው ነበርና።
⁵ ሊገድለውም ወዶ ሳለ፥ ሕዝቡ እንደ ነቢይ ስለ አዩት ፈራቸው።
⁶ ነገር ግን ሄሮድስ የተወለደበት ቀን በሆነ ጊዜ፥ የሄሮድያዳ ልጅ በመካከላቸው ዘፈነች ሄሮድስንም ደስ አሰኘችው፤
⁷ ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት።
⁸ እርስዋም በእናትዋ ተመክራ፦ የመጥምቁን የዮሐንስን ራስ በዚህ በወጭት ስጠኝ አለችው።
⁹ ንጉሡም አዘነ፥ ነገር ግን ስለ መሐላው ከእርሱም ጋር ተቀምጠው ስላሉት ሰዎች እንዲሰጡአት አዘዘ፤
¹⁰ ልኮም የዮሐንስን ራስ በወህኒ አስቆረጠው።
¹¹ ራሱንም በወጭት አምጥተው ለብላቴናይቱ ሰጡአት፥ ወደ እናትዋም ወሰደችው።
¹² ደቀ መዛሙርቱም ቀርበው በድኑን ወሰዱና ቀበሩት፥ መጥተውም ለኢየሱስ አወሩለት።
¹³ ኢየሱስም በሰማ ጊዜ ከዚያ ብቻውን ወደ ምድረ በዳ በታንኳ ፈቀቅ አለ፤ ሕዝቡም ሰምተው ከከተማዎቹ በእግር ተከተሉት።
¹⁴ ወጥቶም ብዙ ሕዝብ አየና አዘነላቸው ድውዮቻቸውንም ፈወሰ።
¹⁵ በመሸም ጊዜ ደቀ መዛሙርቱ ወደ እርሱ ቀርበው፦ ቦታው ምድረ በዳ ነው አሁንም ሰዓቱ አልፎአል፤ ወደ መንደሮች ሄደው ለራሳቸው ምግብ እንዲገዙ ሕዝቡን አሰናብት አሉት።
¹⁶ ኢየሱስም፦ እናንተ የሚበሉትን ስጡአቸው እንጂ ሊሄዱ አያስፈልግም አላቸው።
¹⁷ እነርሱም፦ ከአምስት እንጀራና ከሁለት ዓሣ በቀር በዚህ የለንም አሉት።
¹⁸ እርሱም፦ እነዚያን ወደዚህ አምጡልኝ አላቸው።
¹⁹ ሕዝቡም በሣር ላይ እንዲቀመጡ አዘዘ፥ አምስቱንም እንጀራና ሁለቱን ዓሣ ይዞ ወደ ሰማይ አሻቅቦ አየና ባረከ፥ እንጀራውንም ቆርሶ ለደቀ መዛሙርቱ ሰጠ፥ ደቀ መዛሙርቱም ለሕዝቡ።
²⁰ ሁሉም በልተው ጠገቡ፥ የተረፈውንም ቁርስራሽ አሥራ ሁለት መሶብ ሙሉ አነሡ።
²¹ ከሴቶችና ከልጆችም በቀር የበሉት አምስት ሺህ ወንዶች ያህሉ ነበር።
²² ወዲያውም ሕዝቡን ሲያሰናብት ሳለ፥ ደቀ መዛሙርቱ በታንኳይቱ ገብተው ወደ ማዶ እንዲቀድሙት ግድ አላቸው።
²³ ሕዝቡንም አሰናብቶ ይጸልይ ዘንድ ብቻውን ወደ ተራራ ወጣ። በመሸም ጊዜ ብቻውን በዚያ ነበረ።
❤❤❤❤🎉🎉
Ответитьምነዉ አቀራረብና ካለይ ያለዉ ርዕሱ በጣም ይላየያል
Ответитьለምን ዕርስ እና ሀሳቡን ለያያችሁት??
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Ответитьአብቹ ይሳካለታል ተስፋ አለኝ የጥላቶቹ መብዛት ግርምምምም ቢለኝም 🎉
Ответитьከመቼ ወዲ ነው የናንተ ሚዲያ ርዕሱ እና ጭብጡ መለያየት የጀመረው?
Ответитьእውነት ትዘጋያለች እንጂ አትጠፋም
Ответитьየዜናህ እርእስና ዜናህ አይገናኝም አስተካክል
Ответитьኧረ እጅግ ብዙ ስተሀል፣ ስለ የትኛዉ ቤተመንግስት እያወራህ ነዉ?
Ответитьርእሱ ሌላ የተነገረው ሌላ
Ответитьማሞ ሌላ መታወቂያው ሌላ። ርእሱን ከሰቀልክ ቡሀላ ነው እንዴ ዜናውን ያነበብከው?
Ответить😳😳
Ответитьከርሳሞች አርስቱ ሌላ ወሬያችሁ ሌላ ልክ እንደ ንጉሳችሁ አብይ አህመድ; ድሮም የወሬ ነጋዴ ነገር እንዲህ ነው መጨረሻው
Ответитьከርእሱ አልተገኘም ይስተካከላል
Ответитьክክክ አረኢስቱ አይተሀዋል ? 😄😄😄😄😄😄
Ответить❤❤❤❤
Ответитьማክሮን ማን ሆኖነው? ለናዚው ሌሎች የሰሩትን ወርሶ እኛ ኦሮን ሰራነው የአፄውን
ምኒሊክ ቤ.መ.ሰርቆ እኛ ኦሮ. ዮቤልዩን
እነሱ የሠሩት ይመስል.ይህ የበታችነት⤵
ውርደት ያስከተለው.ድኩማን ሮክ ሮል.ነው🚯
በስተት መሆን አለበት
Ответитьአብይ የራሱን ቤተመንግሥት ሰርቷል የሚለውን መልእክት ለማስተላለፍ ብለህ ዜናውን ዝብርርቊን አወጣኋው::
ОтветитьAbeeti wusheti ka sinti ameti bohala yemileqahu bete mangisti ahun demo mindinew yemitawora
Ответитьምኑ የተለያዬባችሁ ወገን?🤔 ነው ያለፈኝ ዜና አለ? አብይ እየገነባው ያለው ቤተመንግስት ሌላ ፣ሊመረቅ ነው የተባለው እድሳት የተደረገለት ቤተመንግስት ሌላ 🤔 ነው ለምርቃት እሚቀርብ የግድ አዲሱ ቤተመንግስት መሆን አለበት ነው 😏እ
ОтветитьNice work kiiiiii he perper for his owner government soon they enter heer.
Ответитьቤተክርስቲያን ያደረገችው አስተዋፅኦ በገንዘብ አይታመንም።
ታዲያ ለምንድነው ምእመኖቿ በየጊዜው የሚገድሉት 😢 የሕዝብ ደህንነት ቢጠበቅ ይህ የሰራችሁት ስራ የሚመሰገን ነበር 😢
የአፍሪካን መሪዎች ቤተመንግሥት በመስራት አንደኛ ናቸው:: ቤተመንግስቱ በጣም ያምራል… የህዝቡ ኑሮስ …??? ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ …😂😂😂
Ответитьይሄ ሁሉ በእግር ነው በአሮፒላን ሚጎበኘው አበድክ እንዴ😂😂😂
Ответитьርዕሱና ያቀረብከው ዘገባ ይለያያይ መርቅነህ ነው እንዴ ?አንተ ሰውዬ የዚህ ፋታ ደይሊ ''ምነው የደርግ የደርግ ወታደር ብለህ ለፈለፍክ ???
Ответить❤❤❤❤
Ответитьእባክህ ስታነብልን እንደ ዜና አምባቢ አንብብልን በየአንድ ስንኛው አራት ነጥብ አራት ነጥብ እያደረክብን ዜናውን ለመስማት ዳገት ሆነብኝ
Ответить🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍💘👈🥰🥰
Ответитьabiy shopped beletsegen fuk oromo fuk schoped government beletsegen fuk abiy 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ОтветитьYou sound like an Ethiopian TV station, the fact that you are giving it as a news platform while the people of Amara bombarded on a daily basis the federal government drones strikes (ebakachu le Amara hezeb demtse hunut) we are fed-up of beltsegena TV propaganda.
ОтветитьWow
ОтветитьMashaallah fetari Ethiopian temelkitatal
ОтветитьKorea is always rooting for you
Thank you always since a long time ago