Комментарии:
ፈጣሪ ከፍ ያርግሽ❤❤
ОтветитьIf you want not to worry about your age accept Jesus Christ right now and make it eternal .
ОтветитьGod is too good Amen ❤❤❤❤❤❤
ОтветитьHelu that was so 😅😅 my dog 🐕 has a hair 😂
Ответитьየድሜዋን ነገር ዘለልካት
ОтветитьHelu konjo
Ответитьከዚሀም በላይ አግዛቢር ረጀም አድሚ ይስጥሽ አውነት መናገር ጥሩ ነው ፈጣሪም ደስ ይሰኛል❤❤❤❤❤
Ответитьበጥቅምት አንድ አጥሚት ነው ሰይፊሻ
Ответитьእግዚብሔር አምላክ ይድረስላችሁ
Ответитьሄሉ ቆንጆ በርቺ አድናቂሸ ነኝ
ОтветитьHely Kongo🎉
Ответитьጎበዝ እድሜ ፀጋነው ደግሞ፡ሰውነትሺ፡አይመስልም፡53 ቀሪውን፡እድሜሺን፡ይባርክልሺ
Ответитьገና ልጅ ትመስላለች wow❤❤ሽአመት ያኑርሽ❤
ОтветитьTebarekilign Helluye
ОтветитьKamala Harris ነች እንዴ?
Ответитьእድሜ መደበቅ በወንዱ ብሷል። ለዚህም ማስረጃ ሰይፉን መጥቀስ ይቻላል። ብዙ ሰው ጠይቆታል ግን ቢሞት አይናገርም። ምን እንደሚያስፈራው አይገባኝም።
ОтветитьSeifu you need to learn a little bit of stage manner especially for ladies coming and leaving stages! You should have to walk Helen out when leaves your stage. You left her by her self and she walked by herself which makes someone feel awkwardly. Just as a reminder!
Ответитьአንችማ የአሜረካ ፐረዝዳንቲ ነዉ መሆን ያአለብሺ የኔ ዉድ እሂት❤
Ответитьተባረኪ በእውነት
Ответитьበጣም ነው የምወዳት በምታቀርበው ፕሮግራም ብዙ ነገሮችን የምታስተምር ልዩ ሴት ሄለን መስፍን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ❤❤❤
Ответитьሄሉዬ የEbs ንግስት፣ እንወድሻለን። ፕሮግራምሽ አያመልጠኝም። ጎበዝ በርቺ። ለብዙዎቻችን አርአያችን ነሽ።❤❤❤ ኑሪልን እህቴ የአገራችን ዕንቁ።
ОтветитьKamila Harris ትመስላለች
ОтветитьGod bless you, Helen
ОтветитьHelu every word that comes out of your mouth is delicious ! በጣም ነው ምቀናብሽ ጉበዝ ሴት
Ответитьሠይፉ፡ 60+ ይሄ፡ ሽማግሌ፡፡ አንተ ! እድሜ. ጠያቂ😊
Ответитьሄለን፡ ምርጥ😊👌
ОтветитьHelen you were a guest and you were not supposed to carry your cellphone with you on show! It is so disrespectful and unprofessional !
Ответитьሄለን ሾው ! ኢትዮጵያዊቷ ኦፕራ
ОтветитьSeifu is realy an entertaining host
ОтветитьHelen show and Seifu ON Ebs ❤❤
Ответить19 17 18 Yat nachew 😂🤣🤣😁😁
Ответитьሰይፋ ታለንቱ ይደንቃል. ምንም ማስታወሻ በጁ ሳይኖር. እዛው በቅፅበት የሚፈጥረው ቀልድና ቁምነገር ያስገርመኛል
Ответитьክርስቲያን ትመስይኝ
Ответитьዶዘርሽ ወርቅ 😂😂😂 ልብ ብለኽዋል መቆፈሪያሽ ማለት
ОтветитьWelcome Selma Amazing Selma Ethiopia
Ответитьሰይፍሻ ማኛው ሰወድህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ጠብቆ ያኑርህ እሰኪ እንደኔ ሚወደው 👍ግጩት🎉🎉
Ответитьሰይፉ በጣም አሰቀቀከኝ። ሞቶም እድሜውን የደበከው ጉኣደኛህ
Ответитьይገባታል
Ответитьደስ ስትል ዕድሜዋ አይመስልም እ/ር ካልሰጠ ማንይደርሳል እ/ር ስለገባት ሰጪው ሳትደብቅ ትንሽ ዕድሜ ብትጠራም ሚታመን ነበር፡፡ ጌታ አሁንም ዕድሜውን ይጨምርልሽ
Ответить🥰🥰😘😘
ОтветитьYenaye tafachi Helnecoye
ОтветитьEwnte sewedeshii
Ответитьkezeye belaye nefe Amite nurleghe yenaye wede
Ответить🤩 intertaining, Interesting shows episode they have Hellen and Seyfu, the center role player of EBS programs 👏🎂❤
Ответитьሔለንዬ እንኳን በደህና መጣሽ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነው የምወድሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርልሽ❤❤❤
Ответитьአይ ሄለን 😂😂😂😂
ОтветитьMetenkeke newe endywerune yetasebebete zare tesekalhchu
Behala neger endymeta.🤔
enam helen adnkatalhu
Ответить...እግዚአብሔር ...ይማርላችሁ።
Ответитьየሽማሌ ቀላል እንባክህ ከድሜህ ጋር የሚስማማ አርገው
Ответить