ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube

ፕሮቴስታንት( ጴንጤ) የማንሆንበት ትልቁ ምክንያት | ቴቄል ቲዩብ| tekel tube

Tekel Tube _ ቴቄል ቲዩብ

7 месяцев назад

16,758 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@GediyonTariku
@GediyonTariku - 07.07.2024 00:17

ደብተራ እና መተተኛ የሰገሰገችው እኮ ፕሮቴስታንት አደለችም

Ответить
@user-uf6wk2hh5g
@user-uf6wk2hh5g - 03.07.2024 02:32

ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን ፫ 🙏🙏🙏

Ответить
@amens6543
@amens6543 - 10.06.2024 06:24

ታዎት አምላኪ ሁላ

Ответить
@amens6543
@amens6543 - 10.06.2024 06:12

ሐዋርያት 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
² ድንገት እንደሚነጥቅ ዓውሎ ነፋስ ከሰማይ ድምፅ መጣ፥ ተቀምጠው የነበሩበትንም ቤት ሁሉ ሞላው።
³ እንደ እሳትም የተከፋፈሉ ልሳኖች ታዩአቸው፤ በያንዳንዳቸውም ላይ ተቀመጡባቸው።
⁴ በሁሉም መንፈስ ቅዱስ ሞላባቸው፥ መንፈስም ይናገሩ ዘንድ እንደ ሰጣቸው በሌላ ልሳኖች ይናገሩ ጀመር።

Ответить
@DeguAlemu
@DeguAlemu - 07.06.2024 17:26

Enee tewaahido liginen yimegen❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Bale_Tube
@Bale_Tube - 02.06.2024 14:41

🥰🥰🥰🥰🥰🥰

Ответить
@Alemaz925
@Alemaz925 - 24.05.2024 09:08

አብ በሚቀጥለው ከዮሀድ ጋር በአንድ እረእስ ኑ ❤❤❤

Ответить
@Alemaz925
@Alemaz925 - 24.05.2024 09:07

ቃለህይዎት ያሰማልን

Ответить
@TINTAG.S
@TINTAG.S - 20.05.2024 13:17

ዲያብሎስ ድንግል ማርያምን ከማንም በላይ አምርሮ የሚጠላው ድል ነስቶ በሲኦል ያሰረውን ኢየሱስ ክርስቶስ ስለወለደችው ነው። ስለዚህም ነው የአደረባቸው የ ይሁዳ ተቀጥላ መናፍቃን የሚጠልዋት።
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኩዋንስ እነሆአት እናትህ ብሎ መስቀል ላይ የሰጠንን እናቱን ጠላትህን ውደድ ነው ብሎ ነው በወንጌሉ ያስተማረው። የወንጌሉ ጠላቶች የማርያም ጠላት መሆናቸው ግን አያስደንቅም።

Ответить
@berhanegebrhiwot
@berhanegebrhiwot - 19.05.2024 21:41

አንተየምታወራውእየሱስንአታወቀውም አየሱስ እኔመንገደ አውነትህይወትም ነኝይላል።እገየበጎችበርነኝይላል በኔበቀርወደአብየሚመጣየለምይላል።አናንተግን44ታቦትአለንበእነዚህመንገዶችእነገባለንትላላችሁደግሞበእናንተፕሮቴስታንትአይገመገምም መጀመሪያተማሩ።

Ответить
@Samsa3289
@Samsa3289 - 16.05.2024 23:06

Abu betam tilki chgir alebeh.. I am Protestant gin ke mitasmterew yilk mitzelfew neger betam yibezal... I respect and listen you gin.. yhie part gin wey endet endemidber.. anthem Egna gar yaltuin hastegna astemariwoche kehonek mn waga alew

Ответить
@user-mx8oe6ck7y
@user-mx8oe6ck7y - 14.05.2024 00:27

Tebareku baratu 🙏⛪✝️

Ответить
@miftanasir1447
@miftanasir1447 - 10.05.2024 09:15

አላመንከውም ለምን ይዋሻል አሁን እየሱስን አለህ የለህም ተቀበል አትቀበል እራስህ ታውቀዋለህ ብቻውውን እግዛቤር ን እያመለካችሁ ነው ወይ የምን መሸፋፈን ነው የጣኦት መዐት የተሸከመችቸርች ኦርቶዶክስ ናት የደብተራ የጠንቋይ መሀት የተሞላች ቸርች እያየሁ እኔስ ኦርቶዶክስ ለምን እሆናለው

Ответить
@fguhgvjdgihthk8477
@fguhgvjdgihthk8477 - 06.05.2024 19:38

እግዚአብሔር ይባራክችሁ❤❤❤

Ответить
@ConfusedBicycle-dh7xl
@ConfusedBicycle-dh7xl - 04.05.2024 17:38

እግዚአብሔር ያበርታቹ ።

Ответить
@tiruwerksisay222
@tiruwerksisay222 - 02.04.2024 20:42

ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን በርቱልን እኛም በጉጉት እንጠብቃለን ትምህርታችሁን

Ответить
@munamu7720
@munamu7720 - 29.03.2024 23:46

እናንተ የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ ከናንተ ስንት ተማርኩ የተዋህዶ ፍሬዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ እመቤተ❤❤❤

Ответить
@SurprisedBamboo-rr4ep
@SurprisedBamboo-rr4ep - 26.03.2024 23:11

በጣም በጣም ደስ የሚል ሀሳብ በጣም ጠቃሚ እና ውስጤ መስማት የፈለገውን ትልቅ ሀሳብ እግዚአብሄር ያሰባቹትን ያሳካላቹ ማስተዋሉን ይጨምርላቹ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@Hanzmariam
@Hanzmariam - 19.03.2024 17:05

ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድሞቼ። እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ።

Ответить
@user-sb9eo8gv1t
@user-sb9eo8gv1t - 10.03.2024 11:30

Tewhado❤❤❤❤❤❤❤❤ente🎉🎉❤❤❤❤❤

Ответить
@itsmyworld60
@itsmyworld60 - 05.03.2024 23:21

ቃለ ህይወት ያሰማልን!

Ответить
@user-df9fq4id6j
@user-df9fq4id6j - 21.01.2024 22:58

ተባረኩ ግን አቡ በውስጥ መስመር አናግረኝ ወይም ስልክህን ላክልኝ በማርያም

Ответить
@amanyanni
@amanyanni - 17.01.2024 05:12

The guy in gray T-shirt don’t know bible 😢😢 he only knows a few church history

Ответить
@yourvoteisimportant
@yourvoteisimportant - 14.01.2024 15:56

ቅርብ ቀን ወይ ወደ ጰንጤ ትመጣለህ ካልመጣህ እግዚአብሔር እርምጃ ይወስዳል

Ответить
@genet4078
@genet4078 - 11.01.2024 00:18

ዮሐድ ይቅረብልን ❤

Ответить
@nmhjyezufan
@nmhjyezufan - 08.01.2024 17:06

እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@rozarose6532
@rozarose6532 - 04.01.2024 23:24

እኔ ክርስቲያን ነኝ በሰማንያ ቀኔ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የተጠመኩ እኛ ኦርቶዶክሳዊያን በ40ና በ80 ቀናችን ነው ልጅነትን ያገኘነው

Ответить
@helenfitsum8232
@helenfitsum8232 - 04.01.2024 18:30

Abuye ena Gadi tebareku wendemoche❤❤❤

Ответить
@tesfayetsega3758
@tesfayetsega3758 - 04.01.2024 17:18

melashu eko arma mehateb yelhim endet litmelis tichilaleh mehateb satasir, aykebidim

Ответить
@user-lw7qy2rz1m
@user-lw7qy2rz1m - 04.01.2024 13:35

በጣም ጠባብነት ይታያል በመካከላቹ Protestant መሆን በኢየሱስ ክርስቶስ አምኖ የዳነ ማለት ነው ኢየሱስ ያድናል ያማልዳል ወጣቶች ተመለሱ ....❤❤

Ответить
@tesfahunagerie8846
@tesfahunagerie8846 - 04.01.2024 11:01

ትልቅ ማስተካከያ!? አለባበስ በሙሉ ሸሚዝ ቢሆን/ሙሉ እጅጌ ሚባለው ማለት ነው/ ቢሆን የተመረጠ ነው።

Ответить
@user-jf3vi1iy1z
@user-jf3vi1iy1z - 04.01.2024 00:50

ቃለህይወት ያሰማልን

Ответить
@HaymiyeMariym
@HaymiyeMariym - 03.01.2024 22:57

ከስም በላይ ስም አለኝ ኦርቶዶክሳዊ ክርስታያን ነኝ ተበርኩ ዉዶቸ እንወዳችዋለን❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@genetassefa5646
@genetassefa5646 - 03.01.2024 22:18

ቃለ ህው ት የሰማለን 🙏🙏🙏❤️❤️

Ответить
@user-oh1qe3om3n
@user-oh1qe3om3n - 03.01.2024 16:36

Whether you are a protestant or not, you have nothing to do with us. We are a billion people, and we don't have a population problem. but I will not benefit if you perish. I don't think you  defame a protestant because you oppose our teachings. except that you have been told  since childhood  sothat you insult protestant. Leave you alone.  Catholicism that stayed Two thousand years and with great church have not destroyed Protestant Don’t get tired of yourself. And if God helps you, come to Christ. stop carrying woodin the new covenant, and  taking out the blood of Christ, to  replace it with people.

Ответить
@ayenewyihune
@ayenewyihune - 02.01.2024 23:16

በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው ቀጥሉበት እንዳታቆሙት አደራ።

Ответить
@danieldebebe3414
@danieldebebe3414 - 02.01.2024 23:12

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@tko4438
@tko4438 - 02.01.2024 22:42

የኔ እቁች አቡ እናጋዲ የኔ ውዶች የጌታችን የኢዮሱሰ ክርሰቶሰ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ ❤🎉😊
ደሞ ቃል ህይዉት የሰመዐልና ክብረት አሕዋትና 🥰☺️✝️💒

Ответить
@Ethio_Mathematics
@Ethio_Mathematics - 02.01.2024 17:05

እኔ ኦርቶዶክስ ነበርኩ አሁን ጌታን ተቀብያለሁ( እንደ ግል አዳኜ አድርጌ ተቀብያለሁ) ፍፁም ደስታ አግኝቻለሁ...ከአሁን በሁዋላ ለቄስ አልገብርም አሁን በሙሉ ወንጌል ቸርች እመልካለሁ!! እኔ የተክለ ሀይማኖት ተቅማት አያድነኝም በስዕል ፊት አልደፋም!! ለኢየሱስ ብቻ እምበረከካለሁ!!

Ответить
@Tigist-zy5wx
@Tigist-zy5wx - 02.01.2024 15:28

በርቱልን ብዙ ኦርቶዶክሶች እየተሸወዱ ስለሆነ እንደዚ አስተምሩን

Ответить
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602
@nmrnbzethiopiaabyssinia7602 - 02.01.2024 14:09

Orthodox Tewahido Haymanote le Zelalem Nurilegn 🙏🙏🙏💚💛❤️🙏🙏🙏

Ответить
@nesibuapp2336
@nesibuapp2336 - 02.01.2024 13:28

ወንድሞችን እንወድሃለን

Ответить
@yemsirachAbebe
@yemsirachAbebe - 02.01.2024 09:27

ምገርም ነው በየሳምንቱ ይዘጋጅል ቃለ ሕይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@kalebtamene5165
@kalebtamene5165 - 02.01.2024 04:19

😂😂😂😂😂 wendimochi sile mayigebachu neger atawuru wendime Protestant ke meheni belay fexarini le maweqi tiga fexari legha yaberawuni siberalehi ye ewuneti ke egha tibisalehi bicha Protestant atihuni getan teqebeli

Ответить
@anaalubu2209
@anaalubu2209 - 02.01.2024 02:24

egeziyabher yebarekachu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@rodas9491
@rodas9491 - 01.01.2024 22:54

Hello everyone, First of I would like to appreciate the whole group that you guys are doing. I have a comment to Gadissa pls you need to behave when u talk to other brothers and sisters from d/t religions you should have respect and choose your word. You are very offensive sometimes and that's not a good thing. You have to remember we are watching and learning at the same time so pls do something on the comment that I gave you. To remind, you are not the only one who should learn how to talk .''Semu'' also needs to behave and speak nicely. he is so aggressive and very loud/unnecessary. ones he starts talking about SMT he sticks there and keeps saying the same thing so pls work on those things. I believe am not the first one to give this kind of comment. DEMO AM ORTHODOX . IN CASE IF YOU WONDER.

Ответить
@samsungsamsung8431
@samsungsamsung8431 - 01.01.2024 20:28

እኛ ጴንጤዎች ደግሞ እናንተ ኦርቶዎች ሐዋርያት የሰበኩቱን ክርስቶስን ፈፅሞ አታውቁትም ነው እምንለው:: ትምህርታችሁም የሐዋርያትን ትምህርት ፈፅሞ የተከተለ በሐዋርያት መሰረትም ላይ ፈፅሞ አይደለም:: ምክንያቱም ትምህርታችሁ ጳውሎስ ጴጥሮስ ዮሐንስ ካስተማሩት ትምህርት የካደ ነው:: እስቲ አዲስ ኪዳን ላይ ሐዋርያት ያላስተማሩትን እናንተ ምታምኑበትን በትንሹ እንመልከት!!!! 1ኛ ስለ ማርያም.. በአዲስ ኪዳን የትኛውም ሐዋርያ ስለ ማርያም ርእስ አድርጎ ፈፅሞ አላስተማሩም:: 2ተኛ ስለ መላእክት በአዲስ ኪዳን የትኛውም ሐዋርያ ለመላዕክት ቀን ሰይመው ለመላዕክት ስዕለት ተስለው ወደ መላዕክት ፀልዩ ብለው ፈፅመው አላስተማሩም ለመላዕክት እና ለቅዱሳን መዝሙር ዘምሩላቸው አወድሷቸው ብለው ፈፅመው አላስተማሩም:: 3ተኛ ሐዋርያት ከኢየሱስ በቀር ማንንም ርእስ አድርገው ሰብከውም አስተምረውም ፈፅሞ አያውቁም:: 4ተኛ ሐዋርያት ታቦት ብለው ተሸክመውም ይሁን በአንድ ክፍል ውስጥ ብቻ ደብቀው ያስቀመጡት አልነበረም እንዲሁም ይህንን ታባት ሲወጣ እና ሲገባ ስገዱለት እልል በሉለት የነካውም ይቀፀፋል ብሎ ያስተማረ አንድም ሃዋርያ ፈፅሞ የለም:: እንዲሁም በዚህ ቀን ታቦትን አንግሱ ብለው አላስተማሩንም:: 5ተኛ ልክ እንደ ብሉይ ኪዳኑ የመቅደስ ስርአት በእጣን አጥኑት የሚል ትምህርት ፈፅሞ የላቸውም:: ስለዚህ ነው እኛ እናንተን ጌታን ተቀበሉ ትምህርታችሁም አንድም ሐዋርያ ባስተማረው መሰረት ላይ አይደለም እምንላችሁ:: እምነታችሁ በብዙ በሐዋርያት እምነት ላይ የተመሰረተ እምነት ፈፅሞ አይደለም:: እምነታችሁ የተመሰረተው የሐዋርያት ደቀ መዝሙር ባልሆኑት የትርክት ሰዎች ላይ ብቻ ነው:: ለማንኛውም አዲስ ኪዳንን እስቲ በደንብ ለህዝቡ አስተምሯቸው እና ህዝቡ እንዴት ጴንጤ እንደማይሆን እናያለን:: 😊

Ответить
@havenice_day
@havenice_day - 01.01.2024 20:05

❤❤❤🎉

Ответить
@user-gv8xx3dg3d
@user-gv8xx3dg3d - 01.01.2024 17:18

የኛ እንቁወች በረቱ❤❤❤

Ответить
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 - 01.01.2024 16:46

ተቃዋሜ ማለት አደል ፕሮቴስት ማለት
ታድያ እየሱስ ጌታነው ይሉና አማላጅ ይላሉ
ከዜ በላይ ክህደት የለም ክብር ምስጋና ለድንግል ማራያም ልጅ ይሆን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያደረገኛ አምላክ ሞቴም በተዋህዶ ቤት ህይወቴም በተዋህዶ ቤት ያራግልኛ

Ответить