''ለእነሱ አልሰጣቸውም፤ ፀልይልኝ'' ዐቢይ ፤ ''እናፍርሰው ብለን ጠይቀናል'' አሕመድ|ETHIO FORUM

''ለእነሱ አልሰጣቸውም፤ ፀልይልኝ'' ዐቢይ ፤ ''እናፍርሰው ብለን ጠይቀናል'' አሕመድ|ETHIO FORUM

Ethio Forum ኢትዮ ፎረም

16 часов назад

139,423 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@RobelAssaye-f2b
@RobelAssaye-f2b - 06.09.2024 22:14

ላንተም መልካም ተመኘዉ ያየ

Ответить
@kassyyigezu962
@kassyyigezu962 - 06.09.2024 22:26

አብይ እስካለ ድረስ ውርደታችንንና የቁልቁለት ጉዞ ይቀጥላል

Ответить
@henokyoseph-zj7et
@henokyoseph-zj7et - 06.09.2024 22:29

ሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁሁ ይይይይይይይይይይይይይይ ሽንፈት እጣ ፈንታችን አይሁን ¡¡¡😉😉😉😉😉

Ответить
@TT-bz8ld
@TT-bz8ld - 06.09.2024 22:36

አቤት የአብይ ውሸትና መቀደድ የትም አልታየም:: የመጀመሪያው ውሸታም መሪ አብይ አህመድ ነው:: እግዚአብሔር ያገላግለን!!!

Ответить
@mulefish8503
@mulefish8503 - 06.09.2024 22:38

U wellcome the legend journalist

Ответить
@endrisaminu7420
@endrisaminu7420 - 06.09.2024 22:38

እኔ ይህን ሚዲያ እዎደው ነበር አሁን ግን ጠላሁት

Ответить
@r-hgman3651
@r-hgman3651 - 06.09.2024 22:42

Thank you our most able, truthful and finest journalist. God bless for your critical analysis and reporting of every issue of the country.

This leadership is truly the curse of the poor people. Ethiopia which had been on the up is now going down.

In terms of progress and prosperity the EPRDF government had been the right one for the country. Because it was following the experiences of China and the other Tiger countries to be like one of them. The country was certainly heading their ways into this regime took over leadership.

A Ahmed Ali is a self-centred dictator who is only motivated to be a leader but without having what it takes to be one. He has lead the country into a mess where internal and external factors are allowed to destroy the country. There is no progress but retrogress during his six years tenure.

But death, displacement and starvation are the whole marks of this regime. It is high time it should be stopped and its leaders made accountable for all the atrocities and messes made to the country.

Ответить
@teslan2009
@teslan2009 - 06.09.2024 22:42

Learn about Dept Trap..and learn about african countries that lost their infrastructure including port

Ответить
@yohannesmenilik1217
@yohannesmenilik1217 - 06.09.2024 22:44

አዬ ጉዱ አያለቅም

Ответить
@user-wv4hw3zx9l
@user-wv4hw3zx9l - 06.09.2024 22:46

የዓለም አሰላለፍ የተገነዘቡ ጋዜጠኞች ethio Foroum ብቻ እና ብቻ🎉🎉🎉

Ответить
@amejafar996
@amejafar996 - 06.09.2024 22:47

ይቅርታ እኔ ሁሌ አንተን ባዳምጥ እመርጣለሁ ጥሩ ጋዜጠኛ ነህ ግን የመረረ ጥላቻ ለምን ??? ለምን ሚዛናዊ አትሆንም ? pls ? ሐሜት አላቅም ለዛ ነው ! thx

Ответить
@asterregassa6190
@asterregassa6190 - 06.09.2024 22:48

እንደምቀኛአታዉራጋዜጠኛሆድአደርትመሰላለህ።

Ответить
@alemgilaw7596
@alemgilaw7596 - 06.09.2024 22:54

ከዝህ ቁም የለህ ውድቅ የኢትዮጵያ ሕዝብ ነቀርሳ ምንም ባንጠብቅ ይሻላል ይልቁንስ እንደት ይህን የብልጽግና ነቀርሣ እንደት ማጥፋት ይቻላል ? በምን ዘዴ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዝህ የሀገር ነቀርሣ ብልጽግና የፍሽት አመራር እናድነው እናውጣው።
የትግራይ ሕዝብ በትግራይ በነቀርሳው ህወሓት ስሪ ነው የኦሮሞ በተበከለ ጭንቅላታቸው መሪዎች ነው እንደ ተስፋ ያለን ፋኖ ነው የሆነው የኢትዮጵያ ሕዝብ ተነስ የነቀርሳ መድሀኒት አንተ ነህ።
ውሸት በኪሱ ፈሸሰት የብልጽግና አይረባም !

Ответить
@K.T-mj9mj
@K.T-mj9mj - 06.09.2024 23:05

“ንጉሥሽ ሕፃን የሆነ፥ መኳንንቶችሽም ማልደው የሚበሉ፥ አንቺ አገር ሆይ፥ ወዮልሽ!”
— መክብብ 10፥16

Ответить
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 - 06.09.2024 23:10

👍👍👍🌹🙏🙏🙏👏👏👏

Ответить
@fetsumberehan986
@fetsumberehan986 - 06.09.2024 23:12

አብጠልጣዩ

Ответить
@Jimmajimmittii483
@Jimmajimmittii483 - 06.09.2024 23:16

History will thankful to Tigray hero freedom fighters who defeated dictator Derg and brought freedom and self administration for all oppressed nations and nationalities.
The 27 years of development and prosperity of the country will never come back.

Ответить
@melakunegash7556
@melakunegash7556 - 06.09.2024 23:29

አብይ ይህን የባቡር መንገድ ካለፈረሰ እንቅልፍ አይኖረውም። ከዚያ Belt and Road Initiative አልሰራም ብለው እነ The Economist እና New York Times ይህን ምሳሌ አደርገው እንዲፅፉ ነው የአብይ ፍላጎት

Ответить
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl - 06.09.2024 23:42

አቢይ ቤት አፍርሶ ላ ኦሮሞ ካድሬዎችነ ላኦሮሞ በላሀብቶች ማስጠት በደንብ ይችላል እንጂ ዲፕሎማሲ 000000 ነው

Ответить
@faruqhashim-dl8cl
@faruqhashim-dl8cl - 06.09.2024 23:44

ድል ላታጋፉ ብሔራሰቦች ቤታቻው ላፋራሠበቻው

Ответить
@Simba-karumba
@Simba-karumba - 06.09.2024 23:51

27 ኣመታት በጨለማ ነው የነበርኩት ያለው ህዝብ፣ እንኳን የኣብይ ብርሃን ኣሳየህ ብቻ ነው የሚባለው፣ በዚህ እያየሀው ያለህው ብርሃንህ ለዘላለም የኑርህ።

Ответить
@calebd9456
@calebd9456 - 06.09.2024 23:51

አብቹ ይችላል ከነድከመቱ ከነጉብዝናው የአብቹ አይነት የለም ዘረኞች ጭንብላቹ ተገለጠ ኢትዮጵያን በፍት በእኩልነት የሚመራት ቀን ቅርብ ነው ጠላቶች አንገታቸውን ይደፋሉ ግብፃዊያን አይሳካላችሁም።

Ответить
@calebd9456
@calebd9456 - 06.09.2024 23:53

አብቹ ይችላል ከነድከመቱ ከነጉብዝናው የአብቹ አይነት የለም ዘረኞች ጭንብላቹ ተገለጠ ኢትዮጵያን በፍት በእኩልነት የሚመራት ቀን ቅርብ ነው ጠላቶች አንገታቸውን ይደፋሉ ግብፃዊያን አይሳካላችሁም።

Ответить
@calebd9456
@calebd9456 - 06.09.2024 23:53

አብቹ ይችላል ከነድከመቱ ከነጉብዝናው የአብቹ አይነት የለም ዘረኞች ጭንብላቹ ተገለጠ ኢትዮጵያን በፍት በእኩልነት የሚመራት ቀን ቅርብ ነው ጠላቶች አንገታቸውን ይደፋሉ ግብፃዊያን አይሳካላችሁም።

Ответить
@user-mq6lq3my6f
@user-mq6lq3my6f - 07.09.2024 00:10

Abey is mentally unstable ought to be kept behind a wall seven seas in Aslum for the insaine

Ответить
@yohanneshailemichael6068
@yohanneshailemichael6068 - 07.09.2024 00:20

😂 ይሔ ሰው ግን የምር እስከ 10ኛ ክፍል ተምሯል?

Ответить
@user-cd8yd8lh3w
@user-cd8yd8lh3w - 07.09.2024 00:39

ኦሮሞ በአብይ ምክንያት ብዙ ዋጋ ይከፍላል በቃህ በስማችን አትነግድ ብለው እስካላቆሙት ድረስ

Ответить
@thinkpositive5040
@thinkpositive5040 - 07.09.2024 00:55

አላዋቂ ሳሚ ን*ጥ ይለቀልቃል 😮

Ответить
@henokgelan8091
@henokgelan8091 - 07.09.2024 01:31

Thank you bro ❤

Ответить
@ClarenceTaylor-q7i
@ClarenceTaylor-q7i - 07.09.2024 02:19

Nicolas Field

Ответить
@DarwinGraham-q2i
@DarwinGraham-q2i - 07.09.2024 02:42

Mitchell River

Ответить
@samcity7267
@samcity7267 - 07.09.2024 05:56

RIP ETHIOPIA

Ответить
@taibsuleyman1744
@taibsuleyman1744 - 07.09.2024 06:51

Hushetamoch inda prime Minister Abiy Ahmed ka China gara lemesret koret akem yelo mingisti alneberetim Ethiopia

Ответить
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
@ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ - 07.09.2024 07:24

Wow ! God bless you Yayesew

Ответить
@user-tf6dc7em9s
@user-tf6dc7em9s - 07.09.2024 07:25

Thanks . It very important and well observed views.

Ответить
@Kahisu-v3s
@Kahisu-v3s - 07.09.2024 08:01

ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

Ответить
@abejetariku7818
@abejetariku7818 - 07.09.2024 08:06

ስለ ስልጣን ምን ታውቅና

Ответить
@abejetariku7818
@abejetariku7818 - 07.09.2024 08:07

ስለ ስልጣን ምን ታውቅና

Ответить
@IrvingFrederic-e9n
@IrvingFrederic-e9n - 07.09.2024 08:37

Friesen Parkway

Ответить
@AhmedMseid-cr2tx
@AhmedMseid-cr2tx - 07.09.2024 08:41

ኢትዮ ገናየአ.አ ህዝብ ሆ ሆ ሆ አበይ ጋር ሞት ሥትል የነበርክ አሁን ሽንኩርት ከታንዛንያ ገና ገና ገና ታላቅ ሣለህ። እኛ ትግራዋይ ሠላም ሥትጨፋ ጥፋን ብቻችን ሁነን አሁን ተወጡት ፍሣም ሁላ ትግራይ Viva: ችግሩ ርሐ ቡ ከዚህ የበሠ አይመጣብ ንምትግራዋይ

Ответить
@tibebtube2508
@tibebtube2508 - 07.09.2024 08:47

😂😂😂😂😂😂 enanten yemisemu gn tenegnetatchew yateratral meches enantes yemiadamtuachun satsekubachew atkerum

Ответить
@user-th9tx7sw9o
@user-th9tx7sw9o - 07.09.2024 08:52

እረ የቡሽቲ ህዝብ ይሄንን ልሀጫም ሰውዬ እሽሩሩ እያለ ሀገር አፈረሰኮ

Ответить
@BroadJoshua-t2p
@BroadJoshua-t2p - 07.09.2024 09:06

Ludwig Unions

Ответить
@HussenAli-lc4cv
@HussenAli-lc4cv - 07.09.2024 09:13

ኧረከ ለገጣፎ እስከ ሰንዳፋ ቀጠና ኔትወርክ ይለቀቅልን

Ответить
@Birhan-u3o
@Birhan-u3o - 07.09.2024 09:34

🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

Ответить
@ayeleregasa5835
@ayeleregasa5835 - 07.09.2024 09:36

Ethiopian are lead by mad person

Ответить
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube - 07.09.2024 10:37

ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤

Ответить
@fekab5672
@fekab5672 - 07.09.2024 10:40

ይሄ መሪ የተባለ እብድ ለአገራችን ትልቅ ውድቀት እልቂት ውድመት መንስዔ መሆኑን እራሱም ያውቀዋል:: ለምን አባቱ ነው ስልጣን የማይለቀው?

Ответить
@user-zw4ji9io2n
@user-zw4ji9io2n - 07.09.2024 11:10

አንተ ቀብትሆን ትመራለህ ቀዳዳው የምትወክለው ልማት ተሣተፍ የጉም የጉጅ ወር ቀመውሠድ ---??!!አፈ ጮማ አፈጮማ??!!!ሁሌ መቃወም መቃወም የምት መርዶመርዶ??!!

Ответить