በኤልያኖች የታገተው ሰው ምስክርነት ሰጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

በኤልያኖች የታገተው ሰው ምስክርነት ሰጠ ተረክ ሚዛን Salon Terek

salon tube

54 года назад

30,628 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Ethiopian-38
@Ethiopian-38 - 23.12.2024 01:02

ማን ፈጠራቸው በመፅሀፍ ቅዱስ ውስጥ ወይም መጽሕፋ ሔኖክ ላይ ስለነሱ ምን ይላል?

Ответить
@Adilahmed-b6i
@Adilahmed-b6i - 23.12.2024 01:03

ጂኒ ናቸው

Ответить
@AdisuAbdeta-x9t
@AdisuAbdeta-x9t - 23.12.2024 01:05

ለመቶርገም የተጠቀማቹት ቃላቶች ያበሳጫሉ...0😡😡😡😎

Ответить
@AdisuAbdeta-x9t
@AdisuAbdeta-x9t - 23.12.2024 01:08

የሰውን ልጅ አቋም ለመለካት....ጫማ...ቅብርጥስ ከምትሉ ለምን በምናቀው ሜትር አትነግሩንም...🤔?...ጫማ ...ቅብርጥስ ከምትሉ...🤔?😎😎😎

Ответить
@ታሪኩbu3zq
@ታሪኩbu3zq - 23.12.2024 01:15

ምንድን ነው የሚበሉት የሚጠጡት ፎጡራንኣይደሉም

Ответить
@AmirAmirKadir-r5i
@AmirAmirKadir-r5i - 23.12.2024 01:23

Welcome salon tube❤❤❤❤

Ответить
@AmirAmirKadir-r5i
@AmirAmirKadir-r5i - 23.12.2024 01:24

Welcome salon tube❤❤❤❤

Ответить
@bedeletube1660
@bedeletube1660 - 23.12.2024 01:34

እዚዉ በሀገራችን ላይ የረር ተራራ ላይ በተደጋጋሚ እጂግ ብርሃን ያለዉ ነገር ሲወጣ እና ሲወርድ አይቻለዉ ነገር ግን ያየሁትን ነገር ለሰዉ ብናገርም ሚሰማኝ እና ሚያምነኝ ሰዉ አጣዉ

Ответить
@miliyon938
@miliyon938 - 23.12.2024 01:38

ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@eyugirma6357
@eyugirma6357 - 23.12.2024 01:39

ከፍተኛው የኒውክለር ዓረር ክምችት ያለው ሩሲያ ሆኖ ሳለ ስለምንድን ነው ''ዩፎዎች" በአሜሪካን ብቻ እጅግ የበዛ ጊዜ ተገኙ...??? ይህ መሆኑ በአሜሪካ መንግስት የተዘየደ ማጭበርበሪያና ማደናገሪያ ላለመሆኑ ማንስ አጣራ...??

Ответить
@eyobyonas880
@eyobyonas880 - 23.12.2024 01:39

ይህ አጀንዳ አንዱ አለምን ወደሆነ ወደአቀዱት መንገድ ሊመሩት ያሰብት አንዱ አጀንዳ ነው። እንጂ ይህ እውሸት ነው የአየር አጋንንት ሚባሉት ናቸው ።ከሰው ልጅ ውጪ ሌላ ፍጡር የለም ።ሀሳዊ መሲሀቸውን ለማንገስ የሚደረግ መንገድ ጠረጋ ነው። secret society የመጨረሻው ካርዳቸው የኤሊያኑ ነው ከማን ጋር ይያያዛል ከ elone musck ጋር ይገጣጠማል እሱ ደሞ አሁን የነገሰበት ጊዜ ነው ሁሉም በእቅድ የተሰራ ነው

Ответить
@hassenhamze5399
@hassenhamze5399 - 23.12.2024 01:47

❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Eskuzaa
@Eskuzaa - 23.12.2024 02:58

የሰማነው አይነት ተረክ 👉 በሌላ አለም የሚኖሩ ፍጡራን እንዳሉ፣ የሚገልፅ 👉 በቅዱስ ቁርዓን ላይ ሰፍሯል። ለዚህም ቅዱስ ቁርዓን በአማርኛ የተተረጎመውን ማየቱ፣ አስረጂ ነው እላለሁ ።
☄️👉 እንደናንተው የሚበሉ፣ የሚጠጡ፣ የሚወልዱና ፣ እነሱ እናንተን የሚያዩ፣ እናንተ ደግሞ እነሱን የማታዩዋቹው በሌላ ዓለም የሚኖሩ ፍጡራን ስለመኖሩ እወቁ፣ ይላል ቅዱስ ቁርዓን ,,,,

Ответить
@GhaleniEditz
@GhaleniEditz - 23.12.2024 03:10

Wow! This is an on line news bro. Don’t be foolish! Okay!

Ответить
@tekashawash9742
@tekashawash9742 - 23.12.2024 03:36

ሰይጣን የብርሀን መልአክ እስኪመስል መልኩን ይለውጣል እንኳን ሌላ ፍጥረት መስሎ መምጣት ሰውን ለማታለል ይጠቀማል እንጂ ሌላ አለም ልዩ ፍጥረት የለም እግዚአብሔር ሁሉን ፍጥረት የፈጠረው መሬት በተባለችው ፕላኔት ብቻ ነው ሰውንና እንሰሳን እና አንደነቅ በተለያየ መልክ ሰይጣን ሊገለጥና ሊመጣ ስሙን መለዋወጥ ይችላል ሰውን ለማታለል
ልናስተውል ይገባል በየትኛውም ፕላኔት ከመሬት በስተቀር ምንም ህያው ፍጥረት የሚባል ጨርሶ የለም

Ответить
@fantahuntadesse3614
@fantahuntadesse3614 - 23.12.2024 05:22

የውሸት UFO ማጭበርበሪያና ማደናገሪያ ካልሆነ በስተቀር ከሰው በስተቀር ሌላ ሰው መሳይ ፍጡር የለም

Ответить
@isayas150
@isayas150 - 23.12.2024 05:31

እኔም ድሮ እፅፋሪስ ሳጨስ እንዲ ያረገኝ ነበር የጦዘ ሰው ምስክርነትን ነው ?ይደብራል ይሄ ድልብ ውሸት ነው ግን የሆነ ነገርረለ

Ответить
@solomontilahun4683
@solomontilahun4683 - 23.12.2024 07:03

ምን ደን ነው አሜሪካን ብቻ ነው የሜታዮት ውሸት ነው

Ответить
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er - 23.12.2024 07:06

አሜሪካ የድሮ ያረጀ ያፈጀ ፓለቲካዋን ድጋሚ ጀመረች ።ዲሞክራት ሁሌ ሲሸነፉ ይሄን ፓለቲካ ይመዙታል

Ответить
@kedirnuryekedir7464
@kedirnuryekedir7464 - 23.12.2024 07:11

ፍገራ ነው ይሄ 😂😂😂😊

Ответить
@AnewarMohammed-e9w
@AnewarMohammed-e9w - 23.12.2024 07:42

የአሜሪካ ዉሸትና ሴራ አያልቅ ሆነም ቀረ ሠይጣን አሸንፎ አያዉቅም መቼም አያሸንፍም

Ответить
@mikyaslove
@mikyaslove - 23.12.2024 07:42

ተረት ተረት😂😂😂

Ответить
@YadoTeshome
@YadoTeshome - 23.12.2024 08:09

Meraweruten eski beawke aaeru yagegacheguten hulu le hezbachu atakerbu pls men aynet ye gazetegna migebar nw yalachu ti she Helena pls🙏🙏🙏

Ответить
@BLICKKING-n4w
@BLICKKING-n4w - 23.12.2024 08:46

እሄ የምእራባዊ የፖለቲካ አጀዳነው 😂😂😂😂

Ответить
@AbubekirSeid-u1j
@AbubekirSeid-u1j - 23.12.2024 08:58

ኒል አርምስትሮንግ ጨረቃ ላይ ለመጀመርያ ጊዜ ረገጠ ብለው እንደዋሹን አሁንም ሊዋሹን ነው😂😂

Ответить
@hanaworku1181
@hanaworku1181 - 23.12.2024 09:05

የሰይጣን መናፍስት ናቸው ብዬ አስባለሁ።

Ответить
@hanaworku1181
@hanaworku1181 - 23.12.2024 09:08

አስቡ በቀን አይደለም የሚመጡት። በመኝታ ነው የሚገለጡት መናፍስት ናቸው ያልኩት ለዚህ ነው።

Ответить
@ma9546
@ma9546 - 23.12.2024 10:08

thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@DawitDawit-uf1in
@DawitDawit-uf1in - 23.12.2024 10:45

ሰየጣን ነው እኮ ufo ማለት 😂😂😂 ህልመ ለሊት አይቶ ነው

Ответить
@temesgenyemane3960
@temesgenyemane3960 - 23.12.2024 11:01

ዉሸት እንኮን ቢሖን የ ኣቀራረባቹ እና የ ኣንባቢዉ ማራኪ ኣተራረክ ሰምተ እንድትጨርሰዉ ትገደዳለህ !!!!! መዋሸቱን ባይቀር በንደዚ ኣይነት ብልጥ ኣቀራረብ ኣርገ ተከታይህን ኣስገድደ ማጉረስም ብልጠት ነዉ ።

Ответить
@trhastekle2543
@trhastekle2543 - 23.12.2024 13:57

ይሄ የ አጋንንት ስራ ነው። ሌላ ፍጡር የሚባል የለም ከአለም ውጪ። በእየሱስ ስስም የተወጋ ይሁን።

Ответить
@DanielGegzabher-m1h
@DanielGegzabher-m1h - 23.12.2024 14:44

ተረክህ ያበሳጫል

Ответить
@JmalYasin
@JmalYasin - 23.12.2024 16:32

የፔርሙዳ ተረት እዲነበር የተረካችሁት ሊላም ሊላም ተረትነግራቹሁናል አስተካክሉ

Ответить
@esra240
@esra240 - 23.12.2024 17:34

ዕፀ ፋሪሱን እያጨሰ እየቃዥ ነው በለኛ

Ответить
@Anfieldlive
@Anfieldlive - 23.12.2024 18:29

ግን ተረት ይወዳሉ እኮ እንዴት እንመናቸው

Ответить
@salamrita2646
@salamrita2646 - 23.12.2024 20:46

እናመሰግናለን ወንድማችን❤

Ответить
@zemedkunkumsa5619
@zemedkunkumsa5619 - 23.12.2024 22:53

Sacks

Ответить
@jujuman9010
@jujuman9010 - 23.12.2024 23:30

አዱስ አበባ ላይ ፎቶ ሲነሳ ጓደኛየ 2 ጊዜ ፎቶው ለይ ገብተዋል ከፈለጋቹ አናግሩኝ የዛሬ 7 አመት ገደማ

Ответить
@Yoni-d2n
@Yoni-d2n - 24.12.2024 00:00

U S A.በየግዜው አጀንዳ ለአለም ትሠጣለች ጦርነት ቀሰቃሽ እሧ ነች ufo የኤርያ 51 ላብራቶሪ ወጤት ናቸው

Ответить
@yonatanatnafu8269
@yonatanatnafu8269 - 24.12.2024 03:25

ይሄ ባዬዉን አጭሶ ያለመዉን ህልም እንደእዉነተኛ ታሪክ አድርገክ ማቅረብክ ያሳዝናል😢

Ответить
@SolomonTilahun-g1h
@SolomonTilahun-g1h - 24.12.2024 05:51

Good

Ответить
@brookdebesay5534
@brookdebesay5534 - 24.12.2024 14:04

ኣይ ኣሜሪካ ይፎ ብለው እራሳቸው ስም ሰተው እደው እሷ ብቻ ነች እነዚ ፍጥረት ሚባሉት ሚታዩት ይሄ ቴንሽን ለማግኘት ምታደርገው የኣሜሪካ ኣለምን ብሬን ዎሽ እደሚሉት ነው 😅

Ответить
@solomontesefaye6348
@solomontesefaye6348 - 24.12.2024 14:38

ተረት ተረት የላም በረት

Ответить
@justicshtmood5733
@justicshtmood5733 - 24.12.2024 17:42

Ene berase camera kerchalew beayene disk aychalew Europe new mnorew

Ответить
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 - 25.12.2024 04:09

Human made objects and Electronic devices

Ответить
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 - 25.12.2024 04:11

Fake

Ответить
@bahredintube5743
@bahredintube5743 - 25.12.2024 15:54

እውነት ከሆነ ጂንዎች ናቸው

Ответить
@Ambachew-n7p
@Ambachew-n7p - 25.12.2024 15:56

ባዕድ ኣምላኪዎች ከኣጋንንት ጋር በህብረት ለመስራት ያላቸው ፍላጎት እንዳይነቃባቸው እንጅ እነዚህ የሌላ ዓለም ፍጡራን ሳይ ሆኑ እሚቀኑበትን እና እሚመቃኙትን የሰውን ልጅ መምሰል እሚታገሉት የዲያቢሎስ ልጆች ናቸው። የእግዚኣብሄር ማደሪያ የሆነውን መቅደስ ማራከስን ትልቁ ተልእኳቸው ያደረጉ ኣጋንንት ናቸው።
ኣውሮፓውያን 'ና ኣሜሪካውያን ከኣጋንንት ጋር ኣብሮ መስራታቸውን ግልፅ ያደገርጉት ዘንድ ምንም ዴንታ የላቸውም።
ምክኒያቱም ዛሬ ህዝቡን እጃቸው ውስጥ ኣስገብተውታል፣ የትም እንደማይደርስ ስለሚያምኑነው።
መጀመሪያ ተለቀዋል እና የፈለጉትን ኣቅም ካካበቱ በኋላ በግልፅ ኣሳልፈው የሰውን ልጅ ለኣምላካቸው ይገብሩታል ይሰጡታል።

Ответить
@Yenus_Alslam
@Yenus_Alslam - 26.12.2024 04:53

የወሲብ ታሪክ ምነው ትልቅ ሰዎች እኮነን 😒

Ответить
@yonasdemeke8348
@yonasdemeke8348 - 31.12.2024 00:26

Ere enen yizewg kenesu gara bihede ena biyasgobegug melkam neber

Ответить