ለ 72 ሰዓታት ያህል ሳንተኛ...? ምን ተፈጠረ? ያልጠበኩት የሚካኤል ቤት ወይስ ሙዚዬም! @gizachewashagrie

ለ 72 ሰዓታት ያህል ሳንተኛ...? ምን ተፈጠረ? ያልጠበኩት የሚካኤል ቤት ወይስ ሙዚዬም! @gizachewashagrie

Maraki Weg

1 год назад

610,995 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@marakiweg2023
@marakiweg2023 - 11.04.2023 19:02

ስለምትከታተሉን አመሠግናለሁ!

Ответить
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 - 12.07.2024 21:37

I try to watch it I don’t know it’s from me or something, there’s no sound rather it’s some odd music

Ответить
@ekramseid3825
@ekramseid3825 - 28.06.2024 18:23

ሰዎቹ ራሱ የድሮ ሰው ነው ገፅታቸው ምስትዬዋ በተለይ❤

Ответить
@alemaguni5041
@alemaguni5041 - 11.06.2024 14:12

Hagerachiwn and bahelachiwn yemiwedu tiedochi fetari edemana tanachihun yesetachiw feteh bemanenetw lemisekayew lamhara hezeb

Ответить
@addisdamena3403
@addisdamena3403 - 07.06.2024 10:33

ምርጥ ኢትዮጵያውያን ዘራችው ይብዛ

Ответить
@MazaMaza-gh9nv
@MazaMaza-gh9nv - 06.06.2024 19:00

Betam yasdmimalu❤❤❤❤❤❤❤❤❤ betam yemnodachewen sewoch eyakrebkelen kenesu endnmar lemtaderegew tiret enamesegnalen 🙏🙏🙏 kenbalebetu rejem edmena tena yistlen🙏🙏

Ответить
@asayebere2568
@asayebere2568 - 10.05.2024 15:55

Would you like invite the full conversation? Artist Mikeal is a legend man.

Ответить
@user-zx6fr3ok9l
@user-zx6fr3ok9l - 07.05.2024 14:12

አቢቹ ቢያየው ቤትህን አላስፈላጊ ቅርሶችን በመሰብሰብ ....

Ответить
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 - 06.05.2024 12:26

በጣም የምወዳች ጥንዶች ነችዉ ዘራችዉ ይባረክ

Ответить
@redamisael6709
@redamisael6709 - 14.03.2024 15:17

Musium nw meselew

Ответить
@estifanosworku8245
@estifanosworku8245 - 21.02.2024 21:21

ምን ያወራችሁት ጠቅላላ ሚስጥር ነው እንዴ ? ወሬኞች

Ответить
@mengeshakebede989
@mengeshakebede989 - 13.02.2024 18:43

ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሰሌ ከነባለቤትህ

Ответить
@user-pk1xg2tt5h
@user-pk1xg2tt5h - 12.12.2023 04:14

ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ከሰዉ ጅቦችምይጠብቅላችሁ ዋዉ የኡነትኢቶብያዉያን አየሁ

Ответить
@yetagesudesisa3332
@yetagesudesisa3332 - 19.09.2023 18:30

ትዝ ይለኛል… ከዓመታት በፊት ሚኪን በሆነ አጋጣሚ አግኝቼው… ጉረኛና በኩራት የተለበጠ መንቀባረር ተመልክቼ (የተመለከትኩበት መስሎኝ) ከተዋናይነት ያውም ራሳቸውንና ኑሮአቸውን በእውቅናቸው ከሚቀብሩ ከኢትዮጵያዊ ተዋናይነት የዘለለ ማን ስለሆነ ነው ?!_ በማለት በልቤ ስጮህና ስናደድ ነበር.. እንደውም ከእኔ ብሶ ንቀት የመሰለኝን ወቅታዊ ባህሪዉን በንቀት ለማጣጣል ሳንጓጥጠው አስታውሳለው:: በእርግጥ ባህሪው እንደሆነ ስሰማና ሳውቅ ግን በእይታ ግምገማዬ ፀፀት ተሰምቶኝ ከዛን ጊዜ ጀምሮ ሰውን መገምገም ትቼ ነበር:: .ዛሬ ደግሞ ኑሮውን ስመለከት መንቀባረር የሚገባው የትወና ሰው እንንሆነ ሲገባኝ በድጋሜ በያኔው ምልከታና አስተሳሰቤ ፀፀት ውስጥ ዳይቭ እየዋኘው ነው:: ከእንግዲህ ሚካኤልን አለማድነቅ ይከብደኛል፡፡!!

Ответить
@meskeremmekutia5165
@meskeremmekutia5165 - 06.09.2023 23:30

Maraki weg betam adnakih negn

Ответить
@user-rw6jg2hu3r
@user-rw6jg2hu3r - 05.09.2023 23:46

አልታየም ከዓይን መረጣችሁ

Ответить
@zenbqahmed1370
@zenbqahmed1370 - 01.09.2023 23:15

አብይ፡ካየው፡ይሸጠዋል፡በርግጠኝነት

Ответить
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 - 29.08.2023 23:45

ብልግናን ከደገፍክ ወዲህ የኢትዮጵያዊ መገለጫህን ባንድራ ጣልክ ይገርማል ይሄም አልፎ ኢትዮጵያ ወደ ከፍታዋ ትወጣለች ደምቃም ባንዲራዋ ትታያለች

Ответить
@sarasa1576
@sarasa1576 - 24.08.2023 18:24

ምን ያደርጋል ሀብታሞች ጥሩ ስራ ሳይሰሩ የተቸገሩ ሳያበሉ ይሞታሉ አተ ደግሞ በዚህ ሰአት ቤታቸውን ሚድያ አታውጣ የሄ ግም ጋላ ሳጥናኤል ያፈር ስባቸዋል 😮

Ответить
@tekuret
@tekuret - 22.08.2023 15:20

Wow muziyem yemesel merxe bet aleh gen demo beyeblex y behare beharesebochen y bahel eqa bikatet l mesale ysidama ,tigray ,oromo ,gurage ....bikatet yebelex ethiopian yegelsatal benegerachen lay y humer berkumi ayechalew l teras yemixeqemubet bereta gobez nachu y zemenu artistoch eraqut siroxu enaneten mayet metadel new❤❤❤❤❤

Ответить
@adey.kids.2015
@adey.kids.2015 - 21.08.2023 08:31

አንቂ አነቃቂ ማለት ይህ ነዉ

Ответить
@rihanaahmedg2505
@rihanaahmedg2505 - 20.08.2023 12:07

ውዬ አጠረሳ ሰዓቱ

Ответить
@ehitewoldemedhin7699
@ehitewoldemedhin7699 - 18.08.2023 21:40

Easy enkwan Egziyabhar erdachu Esu Yetebkachu wededede

Ответить
@fentayefentaye955
@fentayefentaye955 - 18.08.2023 15:18

አይቼ የማልጠግበዉ ሰዉ ቢኖር ሚካኤል ግን ሸመገልክብኝ በዚ በጣም ነው የምገረመዉ

Ответить
@user-qx7lw9rl1l
@user-qx7lw9rl1l - 15.08.2023 22:24

miki bertu betam enameseginaleni maninetikin silalekeki endahunu gize artist ayidelachum bicha 👏👏👍

Ответить
@Worku_Gidossa
@Worku_Gidossa - 05.08.2023 23:44

ሚኒሊክ ቀንህን ጠብቅ

Ответить
@user-ue1wd7lw2p
@user-ue1wd7lw2p - 31.07.2023 06:59

ሀሳብክ የተዋበ ምርጥ ኢትዮጲያዊ እድሜና ጤና ከነቤተሰብክ 🙏💚💛❤

Ответить
@user-rf7ye5ji8c
@user-rf7ye5ji8c - 25.07.2023 08:49

micky

Ответить
@SalamKwt-bn4ku
@SalamKwt-bn4ku - 25.07.2023 08:15

Woooow merte Ethiopiawye❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@user-sq2lo8pw4v
@user-sq2lo8pw4v - 20.07.2023 08:22

Wawww miki wededkuh waww

Ответить
@mesigebrehiwot1051
@mesigebrehiwot1051 - 15.07.2023 14:00

ባህላችሁን ጠብቃችሁ መኖራችሁ ደስ ይላል ያሁኑን ትውልድ በእናተ መንገድ ቅረፁልን ይሄ ባህሉንና፣ሀገሩን ጠልቶ በሰው ሀገር እስታይል ሰለጠኩ የሚለውን ትውልድ ።

Ответить
@meseretgirma757
@meseretgirma757 - 15.07.2023 09:13

ተበላክ ለልማት ይፈልጋል ብለው እንዳይልፉክ ዘንድሮ እንደው ነጠቃ ነው

Ответить
@mikywolday4180
@mikywolday4180 - 14.07.2023 17:46

honest person

Ответить
@mikywolday4180
@mikywolday4180 - 14.07.2023 17:45

Wife and husband the same planet it's amazing

Ответить
@mikywolday4180
@mikywolday4180 - 14.07.2023 17:42

the truth country man GOD blessed you man morthan this you deserve it

Ответить
@mikywolday4180
@mikywolday4180 - 14.07.2023 17:39

I swaer i fell very shame on my self cause i raised my self those nonsense life style i left my beautiful identity shame on my self

Ответить
@mikywolday4180
@mikywolday4180 - 14.07.2023 17:36

i loved this man he loved the country and cultures

Ответить
@najunknk142
@najunknk142 - 13.07.2023 17:34

አንተ ልጂ ቤታቸዉን አታሳይባቸዉ ይቅርብህ

Ответить
@bizuneshworku2611
@bizuneshworku2611 - 13.07.2023 12:38

እውነት ነው ከአይን ይጠብቃችሁ

Ответить
@tameratgutema9834
@tameratgutema9834 - 13.07.2023 10:28

በነገራቸን ላይ የቤቱ አሰራር የግቢው ስፋት ድሮ እንደነበሩት ራሶች እና ደጃዝማቾች አይነት ነው መሬት ላይ ዘርፈጥ ያለ ቪላ ቤት ቦርቀቅ ያለ ግቢ ዘና ያለ አኗኗር የተሰባሰቡ ቅርሶች ጌጣጌጦች ወዘተ ባጠቃላይ አቢሲኒያ አቢሲኒያ የሚሸት I LOVE IT!!

Ответить
@tarikumitiku1923
@tarikumitiku1923 - 12.07.2023 16:45

I enjoy it

Ответить
@user-ny3tl9wg6q
@user-ny3tl9wg6q - 11.07.2023 08:13

Gen eko mesekeleh tegelebetole i think you didn’t see it and l appreciate you guys ❤

Ответить
@lenaib7947
@lenaib7947 - 10.07.2023 20:05

Betam new mewdeu artist new

Ответить
@lenaib7947
@lenaib7947 - 10.07.2023 20:03

Woooooooooow amazing 👏 😍

Ответить
@user-mh9hx3nv4f
@user-mh9hx3nv4f - 10.07.2023 18:52

Mikiyen.befilim.neber.miwodew.kelibu.hono.new.yemiserew.zare.degimo.betun.sayi.etiyopian.ayew.wawo.kenemistik.jeginoch❤❤❤❤❤❤

Ответить
@AlelignAbiyu-dl1pe
@AlelignAbiyu-dl1pe - 10.07.2023 09:33

ከስስቱ አብይ አህመድ አሊ አይን ይነውረህ ሚኪ

Ответить
@selamagegnehu6754
@selamagegnehu6754 - 10.07.2023 06:52

Wow

Ответить
@aaea4929
@aaea4929 - 10.07.2023 02:47

እዚ ቤት ውስጥ የመቶ ሀምሳ አመት ኢትዮጵያን እናያታለን ከሰው አይን ይጠብቃችሁ ከነአዳነች አበቤ ከነኬኛ ሚኪበጣም ጥሩ አርቲስት ኢትዮጵያዊ ነት የሚነበብብህ እንወድሀለን እናመሰግንህምአለን

Ответить
@hannateshager1282
@hannateshager1282 - 09.07.2023 22:00

ምርጥ ቤተሰብ

Ответить
@hannateshager1282
@hannateshager1282 - 09.07.2023 21:59

ሥወዳችው

Ответить