Alemneh wasse #እስራኤልና ሔዝቦላ #ለለየለት ጦርነት አፋፍ ደርሰናል፤ተዘጋጅተናል ይላሉ!!

Alemneh wasse #እስራኤልና ሔዝቦላ #ለለየለት ጦርነት አፋፍ ደርሰናል፤ተዘጋጅተናል ይላሉ!!

Alemneh Wasse

1 месяц назад

20,418 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@user-jk5os3oi7z
@user-jk5os3oi7z - 06.06.2024 22:21

Ответить
@milliemedia7965
@milliemedia7965 - 06.06.2024 18:48

አዋዜ አድቨታይዝ ቢባል....

Ответить
@user-ol2eb2rb6x
@user-ol2eb2rb6x - 06.06.2024 11:56

ከእስራኤል በኩል አሜሪካ አለች አውሮፓወች አሉ

Ответить
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 - 06.06.2024 09:42

10/08/2016 – 29/09/2016
ታላቁ አምላካችን እግዝብሔርም ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡

Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils.


አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!

Ответить
@fikaduararsa2051
@fikaduararsa2051 - 06.06.2024 09:28

አለም እባክህን እሺ በለኝ ስለ ኢራን ሀያልነት አንድ ኘሮግራም ስራልን አደራ

Ответить
@askalkedane6069
@askalkedane6069 - 06.06.2024 06:21

አለምን ቤሩት ውስጥ ክቶሊኩች እንደውም የተልያዩ ኦርቶዶክሳዊ አሉ ሌላው ደግም ሔዝቦላ የራሱን ሕዝብ ይተቀውመትን ሁሉ የሚገደል አርመኔ ነው የቤሩት አብዛኛው ሕዝብ ሠላም ፈልጌ ነው ።

Ответить
@ibrahimkedir-uy6qz
@ibrahimkedir-uy6qz - 06.06.2024 06:18

❤መልክት ኢትዮፕያን ለሚወድ
Violent ብላቹ ሪፖርት በማረግ ዩቱብ ቻናሉ እናሳግድበት ይህ ለሀገር ኢትዮፕያ❤ ግድ የሌለው የሁዳ አፍቃሪ ነው ሁላቹም ከቪዲዮው ስር report በሚለው ገብታቹ violent የሚለው ተጫኑ
ለመሆኑ አምላክህ ማን ነው የገደለው?

Ответить
@user-ul3fw4hw3d
@user-ul3fw4hw3d - 06.06.2024 06:11

ብዙ ወታደር አልቆባታል ማለት ነዉ አለምነሕ ይሕንን እዉነት ባትወድም ዋጠዉ

Ответить
@gebrebereket
@gebrebereket - 06.06.2024 00:21

እስራኤል በከፍተኛ መጠን የምትወስደው እርምጃ ብቻቸውን ማሸነፍ ስለማይችሉ በቅርቡ በሩሲያ መሪነት ኢራን ቱርክ እና ሌሎችም እንድ ኩንታል የሚያህል ቁጥር ያላቸው ጥምር የጦር ኃይሎች በመሰባሰብ ይዘምታሉ። የዚህ ዘመቻ ውጤትም በ ሕዝ፡38 & ሕዝ፡-39 ያገኙታል።

Ответить
@user-jl9ty6gs4b
@user-jl9ty6gs4b - 06.06.2024 00:12

ምን ችግር አለው ሀሴን ናስራላህ only one way ትኬት ይሰጠውና ይሰናበታል

Ответить
@mengistuaurolelu1874
@mengistuaurolelu1874 - 05.06.2024 23:55

ከዓለምነህ ሥራዎች እጅግ ያልወደድኩት የውስጥ እግር ማሳጅ ማስታወቂያን ነው ቢቀርባችሁ ይሻላል።

Ответить
@mekamuhassn3055
@mekamuhassn3055 - 05.06.2024 23:43

እዚ ውስጥ አስተያየት የሚሰጡ ሰዎች ሗላቀርነታቸው የሚታወቀው የሙስሊም ስም የያዘው ድል ለሐማስ የክርሰቲያን ስም የያዘው ድል ለእስራኤል ይላሉ አንድ ሙስሊም የሆነ ሰው ሙስሊም ተበደለ እንጂ ክርስቲያን ተበደለ ሲል አይታይም አንድ ክርስቲያን የሆነ ሰው ክርስቲያን ተበደለ እነጂ ሙስሊም ተበደለ አይልም እንደዚህ የሚቧደኑ ሗላቀር መንጋዎች በቀላሉ ማጫረስ ይቻ😂ላል

Ответить
@fitsum106
@fitsum106 - 05.06.2024 22:59

ሄዝቦላህ ማይወጣው ማጥ ውስጥ እየገባ ነው

Ответить
@BamlakuGetaneh-xv4sk
@BamlakuGetaneh-xv4sk - 05.06.2024 22:52

ወይ እስራኤል ማን ይችላት ይሆን፡ በየቀኑ መጠንከሯ በጣም ይገርመኛል፡ ሚስጥሩ ምን ይሆን፡ አረቦች ላይችሏት ለምነዉ ጦር የሚከፍቱባት፡ ከፍተዉም ስትዋጋቸዉ እሪ ማለት ይገርማል፡ በዉነት ተመኘዉ ምነዉ ሀገራችንን እንደሶ ቢያረግልን፡፡ 🙏🏿

Ответить
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 - 05.06.2024 22:45

Of course, do you believe that the war started without Israel's recognition

Ответить
@bizunishtasfay761
@bizunishtasfay761 - 05.06.2024 22:43

ኢዝቦላ ምንም አቅም ሳይኖረው እየተፍጨረጨረ ወጣቱ አለቀ በየቀኑ ሚሞተው ያላዝናል ሊባኖስ ምን አቅም አላትና የእስራኤ ጀት ሲያደነቁረን ይውላል በስራኤል በካሜራ ስር የዋሉ ይመስለኛል የኢዝቦላን ታጣቂ ለይታ ነውኮ ምመታ ይገርመኛል

Ответить
@SofanitWorku
@SofanitWorku - 05.06.2024 22:15

እዝቡላና ሃማስ ካለጠፉ አለም ሰላም የላትም እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም እስራኤልን የሚጠሉ ይጠፋሉ አሜን ያጥፋቹ

Ответить
@ephrem19911
@ephrem19911 - 05.06.2024 22:03

ይሄ real estate ከሚሳኤል ያድናል?😛

Ответить
@Bateal427
@Bateal427 - 05.06.2024 22:03

እባክህ ፈጣሪየ ሆይ በቃ በለን እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ 😢😢😢

Ответить
@negasumelaku6083
@negasumelaku6083 - 05.06.2024 21:58

Dili le Israel❤

Ответить
@birhanemeskel3709
@birhanemeskel3709 - 05.06.2024 21:48

👉👉👉 እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያቀላፋም
👉 ሊያጠፋት የሚፈልጉትን ጥላቶቿን አጥፍታ በሬሳቸው ላይ ለዘላለም ትኖራለች

Ответить
@zubydakedir
@zubydakedir - 05.06.2024 21:13

ብዙ ጥረት መግደያ እየሰጠች አይ ብቻ አላህዬ ሰላሙን ያምጣ

Ответить
@HassenYusuf-fh4dr
@HassenYusuf-fh4dr - 05.06.2024 20:56

ኧረ በፈጠረህ አለም አሜሪካ እየጣረች ነው አትበል። እውነት አሁን አንቴ አትጥህው ነው።

Ответить
@gharuhira
@gharuhira - 05.06.2024 20:41

«አሜሪካ የጋዛው ጦርነት እንዲቆም ብዙ ጥረት አድርጋለች» የሚለው የአለም ነህ ዋሴ ንግግር ትንሽ ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። «አሜሪካ የጋዛው ጦርነት ይበልጥ እንዲፋፋም ብዙ ጥረት አድርጋለች» በሚለው ቢስተካከል ለእውነት የቀረበ ነበር።

Ответить
@zaidati.ykombszaid2991
@zaidati.ykombszaid2991 - 05.06.2024 20:41

Awnet new alemyi yemsemaw Ani birth betcam new yemwdat

Ответить
@HanamariamHana
@HanamariamHana - 05.06.2024 20:38

American embassy in libanon tekus tekeftwal

Ответить
@user-ph7mq2yk3g
@user-ph7mq2yk3g - 05.06.2024 20:36

ALEMYE MY BEST ETHIOPIAN JORNALIST GOLDEN VOICE GOD BLESS YOU BROTHER FOREVER ❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@jagissomatusalamena3570
@jagissomatusalamena3570 - 05.06.2024 20:36

አቶ ዓለምነህ
የሊባኖስ ህዝቦላ በፊልጥኤም ስደተኞች የተመሰረተ ዜግነቱ ሙሉ በሙሉ ሊባናኦሳዊ ነገር ግን ህዝቡ ግን ፈልጠማዊያን የሆነ ነዉ! እንደያዉም በሊባኖስ ፓለቲካ ዉስጥ አኩል ዉክልና የያዘ ቡድን ነዉ! ከሊባኖስ army ጋረረ ግንኝነት የሌለዉና በ ሀሰን ናሰራለህ የሚመራ ነዉ!እንጂ ነባር ሊባኖሳዊይን ሆነዉ አይደለም!!

Ответить
@rahealkokeb2564
@rahealkokeb2564 - 05.06.2024 20:32

ኤጭ አሁንስ ጦርነት እንዴት እንደሰለቸኝ

Ответить
@BuzuneTeshome
@BuzuneTeshome - 05.06.2024 20:32

አለም በአለማችን ዱኑያ ለይ ከባድ አጋንት ነው የወረረን አምላካችን የድግል ማሪያም ልጅ ሰላሙን ያምጣልን እጂ በጣም ያስፈራል፡፡

Ответить
@HanamariamHana
@HanamariamHana - 05.06.2024 20:24

Well come alem💐

Ответить