Ethiopia : እጅግ ቅንጡ ቤት የገዙ 5 ታታሪ ታዋቂ ሰዎች | Ethiopian artist with luxury homes | Habesha Top 5

Ethiopia : እጅግ ቅንጡ ቤት የገዙ 5 ታታሪ ታዋቂ ሰዎች | Ethiopian artist with luxury homes | Habesha Top 5

habesha top 5

2 года назад

237,220 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@habeshatop5
@habeshatop5 - 10.06.2022 20:18

ይህ ሃበሻ ምርጥ 5 ነው ያዩት ከተመቾት ሃሳቦ ኮሜንት ላይ ያጋሩን እንዲሁም ላይክና ሱብስክራይብ በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ 👍

Ответить
@wiseman75
@wiseman75 - 26.04.2023 22:21

እንዴ እኛ ሰፈር ያለውስ ሰውዬ ወይስ ከተዋናይ ብቻ ነው

Ответить
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u - 27.03.2023 15:11

መግቢያሽ ላይ ያልው ተምችቶኛል ደሀ የሆነ እንዳያየው. 😂😂😂 80% የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ደሀ ነው. 😂

Ответить
@mehammedali7020
@mehammedali7020 - 27.03.2023 07:55

ወሬኛ የራስሽን ኑሮ ኑሪ የሰው ሀብት አትቁጠሪ

Ответить
@tewodrosabera3886
@tewodrosabera3886 - 27.02.2023 15:18

የሠሩትን ቤት እንደ ውጮቹ celebrities ባለማሣየትሽ ዝግጅቱ የተሟላ አይደለም።

Ответить
@juharaabrham1130
@juharaabrham1130 - 23.02.2023 00:04

አቶ ተስፉና አቶ ስንታየውን እየለየን ማነሽ ዘባሪቀ😜😜😜😜😜😜

Ответить
@eleniejigueleni4007
@eleniejigueleni4007 - 18.02.2023 00:44

አሁን ይሄን ሰምቼ እንዴት ሰፕርስክራይብ ላርግሽ እሁን ይሄ ያቀረብሽው ምንድነው ጥቅሙሲቀጥል ላንቺ አማክረው ነው እንዴ የገዙት ዋጋውንም የዘረዘርሽው

Ответить
@melesadmase1942
@melesadmase1942 - 16.02.2023 05:43

ሌላ ጅል ስለመሲ ቢያ ወጋ ኣል ሰማም። ላብ የሚባል ምኘው!!!???

Ответить
@kelemlyrics
@kelemlyrics - 10.02.2023 21:30

Amazing

Ответить
@rayanalharbi3
@rayanalharbi3 - 06.02.2023 20:43

🤣🤣🤣🤣🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🥰🥰🥰🥰

Ответить
@hiwte7303
@hiwte7303 - 05.02.2023 11:42

Ok so what's your problem?

Ответить
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg - 04.02.2023 06:46

የኔ ቆንጆ አንቺ መስራት ያለብሽ የፅጉር ስራ ወይ መስተንግዶ ነው
ብዙ ከአስተንጋጅ ወሪ ለመልቀም የሚመጡ አሉ
ደላላ ብትሆኜማ 👌

Ответить
@kibranegash2339
@kibranegash2339 - 03.02.2023 21:17

Mnew bsew bet zentesh

Ответить
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 - 01.02.2023 23:12

እኔ የሚገርመኝ ተስፋ ለቆረጠ ሰው ስርቶ ለፍቶ ማግኘት ይቻላል እንደማለት እንዴትተስፋ ለቆረጠ ስው እትዪ ይባላል ነውር እይደል እንዴ ? ውይስ የእይምሮ ባለሙያ ነሽ

Ответить
@GenetMestet
@GenetMestet - 25.01.2023 13:58

yihin kemezegeb lela sira atserim kinatam werada

Ответить
@samnattariku3936
@samnattariku3936 - 24.01.2023 13:03

weregna sitastey yezelalem hiwet yasasbish

Ответить
@munasabdella8701
@munasabdella8701 - 23.01.2023 18:28

I’m happy for Mesert

Ответить
@hibisit4836
@hibisit4836 - 24.12.2022 15:50

ለምን ቤቶቹን አታሳይንም እኛው አይተን አንፈርድም ነበረ....?

Ответить
@teferiayele7411
@teferiayele7411 - 23.12.2022 21:05

እምሶ፡ አንቺምኮ ሀሜት ነው የያዝሺው፡ የስርቆት ሱስ ያለባቸው ሰዎች ሀሜት የሚሰርቁ ስለማይመስለኝ ጭራሽ አያዩትም አትጨነቂ፡፡ እኔም ሀሜት መሆኑን ሳውቅ ማየቱን ትቼ ዘጋሁት፡፡

Ответить
@senytekassa8003
@senytekassa8003 - 22.12.2022 08:43

ሀይሌ ጀግና አገሩን ወዳድ 💪💪💪💪

Ответить
@senytekassa8003
@senytekassa8003 - 22.12.2022 08:42

መቅዲ ጎበዝ

Ответить
@senytekassa8003
@senytekassa8003 - 22.12.2022 08:41

እፀ የዉብ መጀመሪያ ዉበት እዳንቺ ነዉ

Ответить
@senytekassa8003
@senytekassa8003 - 22.12.2022 08:38

መሲዬ ያርግልሽ የኔ ጨዋ

Ответить
@yonatanberhe8437
@yonatanberhe8437 - 18.12.2022 13:30

ወሬኛ

Ответить
@forgotemail7718
@forgotemail7718 - 17.12.2022 15:48

ማነሽ እህት ሚዲያ ላይ ስታነቢ አስሬ እህ እህ እህ. አትበይ እንዴት እንሰማ. ድምፅሽ ይረብሻል 🙉🏃🏃🏃🏃

Ответить
@habtamfekartube5861
@habtamfekartube5861 - 15.12.2022 14:25

አይመለከትሽም ምቀኛ ቅናታም

Ответить
@siketabebeyeabe6382
@siketabebeyeabe6382 - 07.09.2022 22:10

Clever

Ответить
@abdurahimyagim9667
@abdurahimyagim9667 - 30.08.2022 19:51

የፈለጉትን ቤት ይኑሩ እኛ ምን አገባን

Ответить
@ambawyeshi1157
@ambawyeshi1157 - 26.07.2022 14:56

Werejoh men sertew new yehe hulu genzeb. Hayle beha roihoh yegbajal lelaw enga

Ответить
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg - 26.07.2022 00:52

እሰይ እግዚአብሔር ይጨምርላቸው ከሰራሽ አላማ ካለሽ የማይድርስበት ስኬት የለም ።

Ответить
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 - 23.07.2022 08:28

አንቺ ሰነፍ ቢመክሩሽ አትሠሚ አምሰት ቅንጡ አምስት ምንትስ ልባችንን አታውልቂው ትምርት ሰጪ ፕሮግራም ይኑርሽ እኛም እንወቅ ጎበዝ ታታሪ ሁኝ እኛከዚሕ ምን እንማራለን አስተማሪ ፕሮግራም ይኑርሽ

Ответить
@teferiayele7411
@teferiayele7411 - 19.07.2022 21:18

ሀሜተኛ፡ ከምትቀበጥሪ አንቺም እንደነሱ ስሪ ይባረክልሻል!!

Ответить
@fikirteahmed9881
@fikirteahmed9881 - 19.07.2022 14:07

Woregna

Ответить
@henokabera5919
@henokabera5919 - 16.07.2022 16:45

Mesi ek

Ответить
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 - 04.07.2022 15:21

በኢየሱስ ስም ኤልዔዜር አይወርሳትም

Ответить
@meklitesubalew3451
@meklitesubalew3451 - 04.07.2022 15:20

የእነሱ ስጦታ ይህ ስለሆነ እንኳንም ተሰጣቸው

Ответить
@sirajahemdsaad2265
@sirajahemdsaad2265 - 02.07.2022 16:38

አበበ ኧእ

Ответить
@sirajahemdsaad2265
@sirajahemdsaad2265 - 02.07.2022 16:38

እኔ እግዛቤር እርር ያልኩ የሸገር አራዳ እግዛቤርን እነዚን ሰው አላቃቸውም ከሃይሌ ሌላ በምን ምክንያት ታዎቂ ይባሉ በጣም ከመብዛቱ የተነሳ ከአሁን ቡሀላ እኔ እየተጠየኩ መሆን አለበት ካለሆነ አንተ ሳብ ካጀር ቴትመንት ለመሸጥ በደቂቃ መጋዝ የለብህም አምለሰት ሙጬ ነህ ኢሄን ስም ከጋደኛዬ የዘሬ አስራ አራት አመት ስተርበው ጋደኛ ነበረችን አምለሰት እና አምለሰት ነኝ ስለው አምለሰት ሙጩ አለኝ ማን መሆናን አላወኩም እነሱ ግን ያቁኛል

Ответить
@tamagnsew1506
@tamagnsew1506 - 01.07.2022 20:19

አሁን ይህ መረጃ ምን ይጠቅመናል አይ ገንዘብ ፍለጋ? አይይይይ።

Ответить
@akliletsigie8932
@akliletsigie8932 - 23.06.2022 02:42

አነጋገርሽ የቀናተኛ ሰው ነው የሚመስለው

Ответить
@yordiyordi2859
@yordiyordi2859 - 22.06.2022 11:40

ያድርግላቸው

Ответить
@wesi1914
@wesi1914 - 20.06.2022 23:31

Tultula

Ответить
@birukabraham7285
@birukabraham7285 - 20.06.2022 16:46

በድህነት አረንቋ የሚጨማለቅ ህዝብ መሀል ተቀምጣችሁ መንፈሳችሁን ቁስላይ ያስቀመጣችሁ ግብዞች መሞቻችሁን እያመቻቻችሁ እንደሆነ ተገንዘቡ።የድሀልጅነታችሁን በቁስ ውድድር ላይ ማሳየት እቃነትነው።ችስታሁላ

Ответить
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 - 20.06.2022 09:53

ቤቱን ማሳየት ስለማትችሉ ወሬአችሁን አቅልጡ ባትነግሩንም እኛ እንውቃቸለን ከና ንተ የበለጠ

Ответить
@melkamuserdo7774
@melkamuserdo7774 - 19.06.2022 23:51

እንኳን አገኛችሁ ይተባረከ ይሁንላቸው!

Ответить
@Kidist136
@Kidist136 - 19.06.2022 00:41

ስማቸውን ማጥፋት ፍርድ ቤት እንደሚያስቀርብ ስታውቁ በሙገሳ መጣችሁ .. 😂😂😂

Ответить
@selamteji1808
@selamteji1808 - 18.06.2022 07:43

Kemtelefelefi endenersu siri werega

Ответить
@sindutadesse5565
@sindutadesse5565 - 17.06.2022 15:55

እንኳን እግዚአብሔር አደረገላቸው ምቀኛ ሁሉ አሁን ስንት የሚወራ እያለ የሰው ሀብት ቆጠራ

Ответить
@user-rz6xu9lg5g
@user-rz6xu9lg5g - 17.06.2022 13:09

ኣይ ኢትዮጵያ ለራሳቹ ኣትለወጡም እና የተለወጠ ሰው ተንታኝ ሁናቹ ትቀራላቹ ኣይ ሃገሬ ኣይዞሽ ሃገሬ

Ответить
@danieldani8907
@danieldani8907 - 17.06.2022 03:00

ትገርማካቹህ ስንት ስራ አገርን ሚያስጨነቅ እያለ ምን አገባን እረ ይድፍሽ

Ответить