ማን ያሸንፍ ይሆን ከተወዳጅ አርቲስቶች ጋር የተደረገ የአዲስ አመት ልዩ ዝግጅት/EBS NEW YEAR SPECIAL

ማን ያሸንፍ ይሆን ከተወዳጅ አርቲስቶች ጋር የተደረገ የአዲስ አመት ልዩ ዝግጅት/EBS NEW YEAR SPECIAL

ebstv worldwide

3 года назад

463,508 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

Fsum Tadesse
Fsum Tadesse - 28.09.2023 21:15

ሀኒ ስወድሽ 🥰🥰🥰

Ответить
Alemnesh Alemnesh
Alemnesh Alemnesh - 23.09.2023 21:48

የኔ ማሮች ስወዳችሁ ሄራንየ ማር

Ответить
Yesh Yuo Tube
Yesh Yuo Tube - 20.09.2023 11:47

ባለማተቦቹ ዉድድድ❤❤❤❤❤

Ответить
mob micheal
mob micheal - 17.09.2023 22:10

Yetameme sew emibelaw 🤬🤬🤬🤬

Ответить
Mulu nafakiwa
Mulu nafakiwa - 11.07.2023 14:26

ነብዩ ጋረ ያለችዉ ኤጭ አልቻለችበትም ተቆለለች እግሯን አነባብራ

Ответить
Juma Konse
Juma Konse - 03.05.2023 14:20

Asfawu don't do it again

Ответить
Tsege Sweet
Tsege Sweet - 29.04.2023 16:35

Dessetelubxamtamerelachu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
adesi zemen tube
adesi zemen tube - 25.04.2023 15:31

ደሥ ትላላችሁ የምር

Ответить
فاطمه علي
فاطمه علي - 29.08.2021 06:17

ዋው

Ответить
degarege geremew
degarege geremew - 16.02.2021 17:02

አትሩጥ አንጋጥ ተመኝቶኛል

Ответить
Mehari Fenta
Mehari Fenta - 12.11.2020 08:15

የእግዚአብሔር ሰይፍ


ከብዙ ዘመን ጀምሮ የብዙ አቤሎች ደም ወደ እግዚአብሔር ይጮኽ ነበር::
እግዚአብሔር ም የሰውን ደም ያፈሰሱ ሁሉ በንስሐ እንዲመለሱ ለረጅም ጊዜ የምሕረት ጥሪ ዐደረገ::: እነርሱ ግን እንደ ፈርዖን ልባቸውን አደነደኑ:: እግዚአብሔም ትዕግሥቱ አለቀ:: ከሰማይም ተመለከተ :: ሰይፉንም መዘዘ በደም አፍሳሾች ላይም ዘረጋ ::
የእግዚአብሔር ሰይፍ አንድ ጊዜ ከተዘረጋ የሚሻውን ሳያከናውንአይመለስም::
የደም አፍሳሾች ቤተሰቦች ሇይ የእግዚአብሔር ሰይፍ ወላፈንእንዳያጠፋችሁ በነስሐ በቤችሁ ተሸሸጉ::

አንተ ግን አቢቹ አጋግን በሕይወት እንዳትተወው ተጠንቀቅ::

"የሰውን ደም የሚያፈስ ስስ ደሙ ይፈስሳል"

Ответить
m & m
m & m - 08.11.2020 16:57

ነባ ሚስቴን ጥየ አልሄድም መትረየስ ቢተኮስ በል

Ответить
m & m
m & m - 08.11.2020 16:51

ነባና ሚስቱ ስታምሩሩሩሩሩሩ

Ответить
Abb Hhs
Abb Hhs - 07.11.2020 11:51

ነብዩ እድሪስ የሙስሊም ስም ነው

Ответить
مرتضي الفاضل
مرتضي الفاضل - 06.11.2020 17:05

Musaalabirtaa

Ответить
Filagot Ayele
Filagot Ayele - 06.10.2020 21:53

Efrem Alamu

Ответить
አቤልቲ ገጠሬ
አቤልቲ ገጠሬ - 02.10.2020 05:48

በመላው አለም ላይ ለምትገኙ ኢትዮጵያዊያን ስላደረጋችሁልኝ ድጋፍ በጣም አመሰግናለሁ

Ответить
Ad Ks
Ad Ks - 01.10.2020 17:20

ሀገራችን ኢትዮጵያ ውስጥ ሞኝ የበዛ ይመስለኛል

Ответить
Ethiopia hope
Ethiopia hope - 01.10.2020 00:56

Waaa

Ответить
Woini
Woini - 29.09.2020 11:45

Hani & Neba the best couple ever😍

Ответить
Lij mic Faf
Lij mic Faf - 28.09.2020 11:28

אישה זיין זה לא שאלה זה סתם בדיחות אתם גנובים לגמרי

Ответить
Lij mic Faf
Lij mic Faf - 28.09.2020 11:27

Min ayente mejajale new melese ngero teyake metetek ale enda min ayente ngere new teyake huno melesun mefelege enje endat new mata hono chereka ategeb miwetu belo tenagero chereka ale enda yasetelale keyeru keyeru bir lemasekemt minkefetew belo tenagero bank ale enda

Ответить
Fasil Mulu
Fasil Mulu - 25.09.2020 11:39

በ ዳናዊት(ሃና) ፍቅር ላብድ ነው

Ответить
Yemareyam Negn
Yemareyam Negn - 24.09.2020 15:19

ባለማህተቧ ሀኒዬ ስወድሽ እርጋታሽ አለባበስሽ ውብ ነሽ

Ответить
Romi Romi
Romi Romi - 24.09.2020 03:02

ءمو موعز

Ответить
Ethio Tilet Tube
Ethio Tilet Tube - 23.09.2020 23:54

xcv

Ответить
seadi Tube
seadi Tube - 22.09.2020 11:44

እኔ ሁሌ እሚገርመኝ ነገር ምን አለ ታዋቂ ዝነኛ ሀብታሞችን እያቀረባችሁ ከምትሸልሙ ሚስኪኖችን ብታዩቸው ዝም ብሎ እዚህ ግባ በማይባል ጨዋታ እያላችሁ አስር ሽ ሽልማት ለሚስኪኖች ብታደርጉት ስንት ዋጋ ነበረው ይህ ለነሱ

Ответить
ሠአድ ወሎየዎ
ሠአድ ወሎየዎ - 22.09.2020 06:51

እነዚህን አርቲሥቶች በጣም እወዳቸዎለሁ ነገር ግን ሁልጊዜ በየ መድርኩ አርቲሥት ብቻ ነውዴ የሚቀርበው በሰይፉም በዚህም በሌላም ግርም ይለኛል ለምን ሚሥኪን የሚርድ በጎ አድራጊወች ለምን አይቀርቡም በቃ መድርኩ ሁሉ የአርቲሥት ነውዴ የኢቶጰያ መሥሎኝ የተለያዮ አቅመ ደካሞችን የሚርድ ጎበዝ ወጣቶችን እያቀርባችሁ ብታበርታቷቸው ምናለበት ውይ አገሬ
በቃ ታዎቂ ብቻ ነው ብሩን የሚበላው ትገርማላችሁ ሚድያው ያርቲሥት የተቸገር ሢባል የአድሣባ ከተማ ነው የሚባለው ሁልጊዜ እዴ ፓለቲከኞቹ የሚያሥተዳድሩት አድሣባን ብቻ ነውዴ ሁልጊዜ ጥያቄ ይሆንብኛል ሚድያውን ሥናይ ደግሞ አርቲሥት መቼ ነው የኢቶጰያ ሠው በእኩልነት ሠውን የሚመራው ትገርማላችሁ ሚድያወች ለአገር የተሠው የነ ሥመኝው በቀለ ልጆች የነአባቸው ልጆች የነአሣምነው ልጆች ምናለ እነሡን አቅርባችሁ ለአገር ውለታ የዎሉትን ልጆች ብትሸልሙ ምናለ እሥበሣችሁ ተሸላለሙ እኩልነት የለለበት አገር ይደብራል ሁልጊዜ አርቲሥት ኤጭ

Ответить
Seni Robi
Seni Robi - 22.09.2020 06:02

ሀናዬ እዴት እደምወድሽ ስታምሪ ኮ እርጋታሽ ሰርግሽ ነው የናፈቀኝ የኔ ጨዋ የጨዋ ልጅ

Ответить
kalu pro
kalu pro - 21.09.2020 18:29

Yamral

Ответить
ጦይባ የወሎ ልጅ T
ጦይባ የወሎ ልጅ T - 21.09.2020 01:36

ጩቢቲየ አድናቂክ ነኝ ባለቤትህ ወለደች?

Ответить
Ahmed Alijamal
Ahmed Alijamal - 21.09.2020 01:03

A

Ответить
mb tube
mb tube - 20.09.2020 13:07

hana and chubity respect and love !!!!!!

Ответить
Nebeyat Yohans
Nebeyat Yohans - 19.09.2020 18:02

አስራሶስት ወሮቹ

Ответить
ስደቱ ማተቤን አጠበቀው !!!
ስደቱ ማተቤን አጠበቀው !!! - 19.09.2020 14:56

🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

Ответить
Thomas Beyene
Thomas Beyene - 17.09.2020 17:06

የ13 ወር ጸጋ ብላቹህ 3000 ኣመት እድሜ ያለውን ሃወልት መዝለል ቁርጣቹ ኣውቃቹሃል ማለት ነው፡

Ответить
ayimro yapi
ayimro yapi - 17.09.2020 15:20

2

Ответить
mekdes yosef
mekdes yosef - 17.09.2020 08:09

ይሄን ጨዋታ ስወደው

Ответить
አርሴማ ነኝ የእመቤቴ ወዳጅ
አርሴማ ነኝ የእመቤቴ ወዳጅ - 17.09.2020 05:46

ሃንዬ ባለማህተቧ ስወድሽ ♥♥♥

Ответить
እግዚአብሔር ፍቅር ነው
እግዚአብሔር ፍቅር ነው - 17.09.2020 02:53

ስንጋጥ ሀሀሀ

Ответить
ehte maryame
ehte maryame - 16.09.2020 21:42

Hi

Ответить
Kidist Tesaye
Kidist Tesaye - 16.09.2020 11:35

ምን አለ ምስኪናችን ብታወደድርብት ስንት ወጣቶች የትራንስፖርት እንኳን ይቸገራሉ

Ответить
ፈቲ ነኝ ስደተኛዋ የረሱል ወዳጅ ሰ አ ወ
ፈቲ ነኝ ስደተኛዋ የረሱል ወዳጅ ሰ አ ወ - 15.09.2020 20:35

እቺ ልጅ ስወዳት እኮ

Ответить
Jemu Bint Sofe
Jemu Bint Sofe - 15.09.2020 20:01

hanya Yena Konjo Sewedat Eko😘😘😘😘 Des Yemil Progeraim

Ответить
M G
M G - 15.09.2020 19:32

ሄራንየ ስወድሽ

Ответить
Sened Hagos
Sened Hagos - 15.09.2020 18:39

Hani is Z Best artist Chubity Degemo Yemeche artiste New !

Ответить