ከመቼውም በተለየ ቀላል  የገንፎ አሰራር ለጀማሪወች

ከመቼውም በተለየ ቀላል የገንፎ አሰራር ለጀማሪወች

Melly spice tv

7 месяцев назад

75,940 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@orionchristian8837
@orionchristian8837 - 04.03.2024 11:46

Betam arif brava

Ответить
@TsegaLegesse-m3n
@TsegaLegesse-m3n - 04.03.2024 21:41

Waw liu new🎉🎉🎉🎉

Ответить
@teshomelentderu
@teshomelentderu - 05.03.2024 18:14

ሼፍ ሜሊዬ እንዴት ነሽ ቤተሰብ ሁሉ ሰላም? እናመሰግናለን

Ответить
@Mimi-be1cw
@Mimi-be1cw - 05.03.2024 22:15

❤❤❤❤

Ответить
@tigistpastor9935
@tigistpastor9935 - 06.03.2024 19:31

ሚሚዬ ለኔስ መቼ ነው እንደዚህ ሰርተሽ የምታበይኝ በጣም ያስጎመዣል

Ответить
@tesfaneshgarbado329
@tesfaneshgarbado329 - 10.03.2024 04:19

በጣም ጎበዝ በርች

Ответить
@ayelechalemu3356
@ayelechalemu3356 - 12.03.2024 00:35

አንቺ ጎበዝ ባለሙያ ነሽ ሥራሽ ንጽህናሽ ሁሉም ነገርሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝበርቺ በበኩሊ ምንም ለአንቺ ን የምነቅፈውም ነገር የለኝም በርቺ ።

Ответить
@alemabebe2398
@alemabebe2398 - 12.03.2024 04:20

በጣም አሪፍ ነዉ

Ответить
@menebasfw6705
@menebasfw6705 - 13.03.2024 21:51

ምነው ያንች ጎረብት ባረገኝ

Ответить
@sarasimon711
@sarasimon711 - 15.03.2024 12:03

I love Genrf please thank you I will be trying this method 🎉yes you are right sometimes it get lamps

Ответить
@yemesserachtekele3999
@yemesserachtekele3999 - 17.03.2024 19:50

በጣም ቀላል አሰራር እናመሰግናለን ❤❤❤

Ответить
@simretgirma9917
@simretgirma9917 - 19.03.2024 01:04

ሜሊ ባለሞያ ነሽ እናመሰግናለን

Ответить
@BlessedGiftFromAbove
@BlessedGiftFromAbove - 19.03.2024 22:57

Thank you sister!

Ответить
@SelamYo-e7l
@SelamYo-e7l - 21.03.2024 01:57

የኔ ቅመም የሴት ውሀ ልክ

Ответить
@Peak.570
@Peak.570 - 22.03.2024 04:12

አሳጥሪው ቢቻል በ 5 minutes ጨረሺ በተረፈ በጣም ጎበዝ ነሽ

Ответить
@hagerkassa3446
@hagerkassa3446 - 23.03.2024 23:38

Wow betam gobez nesh

Ответить
@ashenafinega7444
@ashenafinega7444 - 24.03.2024 06:34

Can't wait to make it..thank you so much.

Ответить
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 - 25.03.2024 21:54

Betam gobez nesh berchi video mayet yejemerkut this week new ena bizu eyetemarku new❤

Ответить
@milli12354
@milli12354 - 26.03.2024 19:41

ሜሉዬ ኣንቺ ልዩ ሴት❤ ኣይንሽን ጨፍነሽ ብትሰሪልንም ኣምኜሽ እበላለው❤

Ответить
@Hiber88
@Hiber88 - 27.03.2024 14:35

ተባረኪ!!! I m gonna try it for sure!!!!

Ответить
@Woubayehu
@Woubayehu - 28.03.2024 06:21

ጥሩ አሠራር ነው ያሰየሽን አመሰግናለሁ ። ግን ሁሌም ስታማስይ ማማሰያሽን በማንኪያ አየጠረግሽው ቢሆን ገንፎው እኩል ይበስላል ብዬ እገምታለሁ

Ответить
@seni680
@seni680 - 29.03.2024 00:53

ሰላም ለምንድንው ቅቤ እውጭ ሲቀመጥ የሚሻግተው
Thank you

Ответить
@helenglibanos9096
@helenglibanos9096 - 29.03.2024 10:18

❤❤❤❤

Ответить
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 - 29.03.2024 18:19

Meluyea ye belamuya tig❤❤❤

Ответить
@hopeneverends1439
@hopeneverends1439 - 30.03.2024 11:34

Amazing work and easy way to make thank you

Ответить
@dagabe2107
@dagabe2107 - 30.03.2024 11:50

ለፆም ቢሆንስ ቅቤ ፈንታ?

Ответить
@hhhvghvhhhhg9971
@hhhvghvhhhhg9971 - 30.03.2024 16:59

❤🎉

Ответить
@meskermdemoze3264
@meskermdemoze3264 - 31.03.2024 07:00

Tank you 🙏 Konjo ❤️

Ответить
@negestnegest8146
@negestnegest8146 - 01.04.2024 15:04

አሰራርሽን ወድጄዋለሁ በዚህ መልክ በጥብጦ መጀመሩ ዱቄቱን ከማማሰላ ይሻላል።

Ответить
@tigisttadesse4588
@tigisttadesse4588 - 01.04.2024 20:48

Hallo melly i love ur work

Ответить
@ZEthiopia-ng2oe
@ZEthiopia-ng2oe - 03.04.2024 17:47

ገንፎ አልወደም ነገር ግን ጎመጅሁኝ😊 ሌላው በርበሬ ገንፎ ጋር እንደሚበላ አላውቅም ነበር እኛ አከባቢ በደቁስ ወይንም በቄጦ ነው የሚያዘጋጁት የማውቀው ነገር ግን ጎበዝ ነሽ 🥰👌

Ответить
@genethailemariam-xk1ho
@genethailemariam-xk1ho - 05.04.2024 03:17

ተባርኪ በጣም ጎበዝ ነሽ

Ответить
@قاسمصالح-ف3ح
@قاسمصالح-ف3ح - 05.04.2024 10:48

ሁሌም ቢሆን ድካምን መቀነስ እና ግዜን እሚቆጥብ ነገር በጣም ምርጥ ነዉ ተባረኪ

Ответить
@KinaZewde
@KinaZewde - 05.04.2024 11:25

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@sarahbahru8807
@sarahbahru8807 - 06.04.2024 16:43

ለሠነፍ ጥሩ መላ

Ответить
@RomanSelemone
@RomanSelemone - 06.04.2024 18:43

Fantastic recipe thanks for your sharing your experience ❤❤❤

Ответить
@htwy52
@htwy52 - 07.04.2024 04:19

ጊዜ ፣ጉልበት ቆጣቢ ጣፋጭና ጤናማ ገንፎ። መልካም ፈጠራ ነው።ካሁን በፊት ተልባውን ለመባያ ሲጠቀሙበትእንጂ በዚህ አይነት አሠራር አይቼ አላውቅም ነበር። አመሰግንሻለሁ።

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 08.04.2024 23:19

አረ በጣም ቀላል አሰራር ነው መችምአበሻ በጣም ሓጋር ናችው እኔ በጣም ተስማምቶናል እ ጅሽ የተባረከ ይሁን

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 08.04.2024 23:22

እጀ ሰለሙን ተባረኪ

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 08.04.2024 23:25

ለምን እርጎ yelewm

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 08.04.2024 23:35

Hi በጣም ጥሩ ኣስራር ነው እስከ አሁን ያልገባን ነገርብብኖር የ ዱቕኤቱ መጠን ነው ንገርን. Pls. Pls.

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 08.04.2024 23:44

Gud እኮ ነው ቅድም እራት ስበላ ኢያየሑሽ ነብርና ከገንፎ ብህዋላ ውሃ ኣንተታ ወጭ ኣንወታ ነው ባህላችን እይድል 2 ሰዓት ው ሃ ተምቶን ያለ ዘም ኣልኩን ገንፎ የበላህ ሆኖ ስለትሰማ ኛ ን .

Ответить
@WowLadeya
@WowLadeya - 10.04.2024 12:16

እናመሰግናለን የኔ ውድ

Ответить
@sameerakwt1811
@sameerakwt1811 - 28.04.2024 03:14

እኔ ወድጄዋለሁ ሚሉ

Ответить
@jonsax8160
@jonsax8160 - 28.04.2024 15:17

ሜሊየ ባለሞያዋ የኛ የወይን ዘቢብየ ኑሪልን
እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥሽ
አንችን ያገባ እድለኛ ነዉ።

Ответить
@SafuuAraarakef
@SafuuAraarakef - 29.04.2024 06:33

siwedish❤

Ответить
@TinaDusseldorf
@TinaDusseldorf - 25.05.2024 12:10

ይህንን ያህልም የኦትስ( ሲናር ) ገንፎ ማገንፋት አያደክምም ጊዜም አይወስድም
በቀላሉ በዚያው በምታገነፊበት ድስት ውሃ
ጨምረሽ ለ2 ደቂቃ ብትተየው ውሃ የማንሳት
ፀባይ ስላለው ወዲያው ስለሚርስ እሣት ላይ
ጥዶ በቃ ማገንፋት ብቻ ነው😊

Ответить
@mheeed5950
@mheeed5950 - 18.06.2024 18:02

ምንም ልዩነት የለውም

Ответить
@maddelanabetrou5717
@maddelanabetrou5717 - 30.06.2024 15:41

Gobez. I did it.!!

Ответить
@guapetona7921
@guapetona7921 - 14.07.2024 18:01

Waw betam konjo genfo Kelal and healthy, thanks for sharing

Ответить