የአስፋው የእሁድን በኢቢኤስ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀረፃውን ስናስታውስ…//እሁድን በኢቢኤስ//

የአስፋው የእሁድን በኢቢኤስ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ቀረፃውን ስናስታውስ…//እሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide

5 месяцев назад

289,939 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@EtLyrics-xs7di
@EtLyrics-xs7di - 01.02.2024 20:09

ነብስህን በገነት ያኑርልን ሁሌም እንወድካለን

Ответить
@AA-ig9kq
@AA-ig9kq - 30.01.2024 21:41

አስፍዬ አላህ ለልጅህ መፅናናትን ይስጠዉ አይ ዱንያ

Ответить
@user-bj3sl5sx3k
@user-bj3sl5sx3k - 27.01.2024 10:17

አይ በቃ ፋቱ በዛ

Ответить
@tadesseyahbed
@tadesseyahbed - 27.01.2024 03:52

sewoch leb belachual yemechereshaw qeresa lay afu tekekel aydelem yentebatebal😢😢😢😢😭😭😭

Ответить
@MrHenilove
@MrHenilove - 26.01.2024 16:37

who is she ?

Ответить
@nigsitiwedajeharbi4480
@nigsitiwedajeharbi4480 - 26.01.2024 13:20

አስፊቲዬ ሁሌም በልባችን ትኖራለህ😢😢😢

Ответить
@GgGg-gu2xo
@GgGg-gu2xo - 25.01.2024 20:39

ነፍስ ይማር😢😢😢😢

Ответить
@user-zf4sv7gx2w
@user-zf4sv7gx2w - 25.01.2024 19:44

አስፊቲ ንብስህን በአፀደ ገነት ያኑርልን። እናንተ በርቱልኝ። በጣም ጎበዞች ስለሆናችሁ እግዚአብሔርም ይረዳችኋል

Ответить
@user-ui4sp8rj1d
@user-ui4sp8rj1d - 25.01.2024 13:21

😢😢

Ответить
@rutaanjelo7332
@rutaanjelo7332 - 24.01.2024 23:55

አተን የሚተካ ማነው የኔ ንጉስ ነብስሕን በአፀደገነት❤❤❤❤

Ответить
@werkwerk3418
@werkwerk3418 - 24.01.2024 22:57

Nefs yimar kedegagochu gon yasarfln 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 😭 💔💔💔💔💔💔

Ответить
@user-zg6eg3tt3u
@user-zg6eg3tt3u - 24.01.2024 19:32

እግዚአብሔር ያጽናችሁ

Ответить
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h - 24.01.2024 19:07

ዩኔምኮ ወላሂ የኢቢኤስ አንዱ አድማቂ ነው ስወደው

Ответить
@user-ew4uv4ws4u
@user-ew4uv4ws4u - 24.01.2024 17:38

በጣም አጠረ ግን እባካቹ ሙሉውን ስሩልን🙏🏾

Ответить
@user-ew4uv4ws4u
@user-ew4uv4ws4u - 24.01.2024 17:35

Ebs ሶች እውነት ተባረኩ አስፊቲም ቢሆን ጉድ አደረገን እንጂ ፕሮግራሙ እንዲቀጥል ነው የሚፈልገው አስፊቲ ዘመዴ መረሳት የለበትም☝🏽😢😢ለጃፒዬ ለቤተሰብ ለናንተ ለመላው ህዝብ መፅናናትን ይስጥልኝ🙏🏾ትልቅ ሰው ነው ያጣነው🤷🏽‍♀️😭😭

Ответить
@user-hs1rm7tj9r
@user-hs1rm7tj9r - 24.01.2024 16:29

😢😢😢

Ответить
@senaitbekele843
@senaitbekele843 - 24.01.2024 14:29

አስፊቲ የኔ መልካም ወንድሜ ሁሌም በልባችን ስናስብህ ትኖራለህ ❤❤ ኢቢኤሶች እግዚአብሔር መፅናናትን ይስጣችሁ ሌላ ምን እንላለን እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል አይዟችሁ ፍቅራችሁን እያየን እኛም እንፅናናለን ❤❤❤❤

Ответить
@kemeriyaabdella5315
@kemeriyaabdella5315 - 24.01.2024 11:08

😢😢😢 ሞት አይኑ ይጥፋ የሚወስደዉን የማይለይ😭

Ответить
@user-mh2ps1ly2h
@user-mh2ps1ly2h - 24.01.2024 10:40

አስፊዬ ሳየዉ ሁሉ አዲስ ነዉ የሚሆንብኝ።ሰምቼ እራሱ አልጠግበዉም።

Ответить
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 - 24.01.2024 09:55

ebs ሲባል አይምሮአቺን ዉስጥ ሚመጣው አሲፊቲ ነው ያለ አስፉው እንዴት እንደምንለምደዉ እንጃ😢😢 የebs ድምቀት።

Ответить
@user-yn5mj6ju4s
@user-yn5mj6ju4s - 24.01.2024 08:26

ራኪዬዬዬዬ የአስፊቲ ማስታወሻችን

Ответить
@familyejigutube8793
@familyejigutube8793 - 24.01.2024 08:15

ማናት

Ответить
@fikrlove1042
@fikrlove1042 - 24.01.2024 04:40

😢😢😢

Ответить
@Heavennebiyu
@Heavennebiyu - 24.01.2024 04:35

😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔😭💔 kalat yelegnim

Ответить
@user-zc4ve5df8k
@user-zc4ve5df8k - 24.01.2024 04:08

አሁን ይህንን ፎቶ ማስቀመጥ ተገቢ ነው ? መልሱን ለናንተ ትቼዋለሁ

Ответить
@user-cq2mn1is7n
@user-cq2mn1is7n - 24.01.2024 02:53

The last video 😢😢😢 I can't explain 😢

Ответить
@Zavek
@Zavek - 24.01.2024 01:49

I felt happy, I felt sad, I was weak, I became strong, I laughed then I didn't, I saw hate, I fell in love, I have lived then I passed.

Ответить
@shugo-2123
@shugo-2123 - 23.01.2024 23:00

ነፍሱን በገነት ያኑርልን እያልኩ..
ለመታከሚያ የተሰበሰበ 200ሺ ዶላር እንዳለ ሰምቼ ነበር እና ቢቻል ነፍሱ ይበልጥ በሰላም እንድታርፍ ይሄ ገንዘብ በየመንገዱ ለወዳደቁና በርሀብ ምክንያት ያለጊዜያቸው ለመሞት እያጣጣሩ ላሉ ምስኪን የኢትዮጵያ ህዝብ ቢከፋፈል መልካም ነው...
በተረፈ ጊዜዋ ደርሳ የተወሰደች ነፍሱን በገነት ያኑራት አሜን❤

Ответить
@selambelay-hp2hi
@selambelay-hp2hi - 23.01.2024 21:39

Asfeye😢😢😢😢😢😢

Ответить
@user-tt5qm4ug7p
@user-tt5qm4ug7p - 23.01.2024 21:24

ነፍስ ይማር አስፊቲ

Ответить
@RegatAraia
@RegatAraia - 23.01.2024 21:13

Rest in peace 🙏

Ответить
@user-jh8jb2ez8t
@user-jh8jb2ez8t - 23.01.2024 20:08

የኔ አባት ተንገበገብንልህ እኮ😭😭😭😭😭😭

Ответить
@almi1121
@almi1121 - 23.01.2024 18:02

😭😭😭😭😭

Ответить
@nasihajemal7275
@nasihajemal7275 - 23.01.2024 17:10

Ey mot hulum wadazaw nw min Yiderag 😭😭😭😭😭💔

Ответить
@umuhabeba9706
@umuhabeba9706 - 23.01.2024 16:04

አኡዙቢላህ ዳንሥን እጅዋ ይዦ ወይ እንዴት ነው ግን ክርስታኖች መጨፈር ያረብ መጨረሻችን አሳምረው ሙስሊም ላረግከኝ እዲሁም ወዶችን እዳይነኩኝ ከባሌ ውጭ ላደረከኝ አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይገባህ

Ответить
@yenantw21
@yenantw21 - 23.01.2024 14:31

እግዚአብሔር አምላክ ነፍስን ይማረው እርግጠኛ ነኝ በውስጥ ይሄንን ዘፈን ስትጋብዝ ባለቤትህንም ትዝ እንደምትልህ አይይይ።😢😢😢😢

Ответить
@hathiyat5692
@hathiyat5692 - 23.01.2024 11:45

አስፈዉ ግን መጨረሻ ለይ በጠም ያስታውቅ ነበር መታመሙ ሳይታወቅለት 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 - 23.01.2024 07:07

Nefiseh beselam terefe wendime yebelagn leligeh Egizeabeher yasenaw 🙏🏻🙏🏻

Ответить
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl - 23.01.2024 03:33

ምነዉ ሴቶች እንደ ባህላችን ሌላዉ ቢቀር ፀጉራችሁ ላይ እንኳን ትንሽ የ ሀዘን መግለጫ ጣል አታረጉም? ያሳዝናል? ሰልጣኔ መሆኑ ባልሆነ!!!

Ответить
@dfghxvbb4310
@dfghxvbb4310 - 23.01.2024 01:19

ከና ካሁኑ ጭር አለ😭😭😭😭😭

Ответить
@Sweet-yq6cv
@Sweet-yq6cv - 23.01.2024 00:54

Gezu yflet kemzhememe mengste semay yewarso asfaw kulu seb zfetwo zekbro kab ertreawyan

Ответить
@yohannesbelay7020
@yohannesbelay7020 - 22.01.2024 23:18

ይህቺ አለም ደግ ሰው የማልበረክትባት የኮንቱ ኮንንቱ ናት አስፊቲ ሁሌ በልባችን ትኖራለህ

Ответить
@calebtamirat
@calebtamirat - 22.01.2024 22:56

We love you 😢😢❤❤

Ответить
@KisanetGhebre-wz2sd
@KisanetGhebre-wz2sd - 22.01.2024 20:30

ኣስፊየ መንግስተ ሰማይ የዋርስካ ኣቦይ ማዓረይ😢😢😢
ልጁን ነው ሚያሳዝነኝ እኔ😢😢😢
እሄንን ኣባት ሙቶ መኖር ከባድ ነው እግዚአብሔር ኣምላካችን ያጽናንዋል እንጂ 😢😢😢
የኔ ኣባት ኡፍፍፍ እግዚአብሔር ኣምላና ብመንግስቱ ከንብረካ ወትሩ ጸሎትና ኢዩ

Ответить
@yordanosmelaku8589
@yordanosmelaku8589 - 22.01.2024 20:26

😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Ответить
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j - 22.01.2024 20:24

ነፍስህን በቅዱሳን እቅፍ ያኑራት😢😢

Ответить
@Menar4573
@Menar4573 - 22.01.2024 20:21

Nebs yimar asfye yene yewah lemelaw betesebochu liju fetari yasnachu 😭😭😭😭

Ответить
@BiniBini-df3qs
@BiniBini-df3qs - 22.01.2024 20:04

Ene sadege ende asfiti 😢 new mehone mefelegew asfiye hulem enenafeqehalen mechem kelebachen atewetam.😢 Mechem ..
Akeberehalew , nebesehen begenet yanurelen chaw😓😣😭

Ответить
@tratra9327
@tratra9327 - 22.01.2024 20:04

Nefsi beselam tiref yene hode basha😢😢😢😢😢😢

Ответить