ያለህን ከምትወደው ጋር  ካልተካፈልከው መኖር ምን ትርጉም  አለው /ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ/ Ahadu podcast 22

ያለህን ከምትወደው ጋር ካልተካፈልከው መኖር ምን ትርጉም አለው /ከሳንች ጋር የተደረገ ቆይታ/ Ahadu podcast 22

ahadu media

1 год назад

76,035 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@helenmarr6817
@helenmarr6817 - 29.11.2023 11:22

በጣም ነው የምወዳቹህ የበሰላቹህ ጀግኖች ናቹህ ወንዶችየ በደንብ አዳምጡ ሴቶችም ያዳመጥነውን መልካም ቃላቶችን እንተግብራቸው ♥️

Ответить
@edenDemilshe
@edenDemilshe - 27.11.2023 16:45

በጣም ስነስእራአት እና መደማመጥ አላችሁ በርቱ ምርጥ ስራ ነው እኔ ግን ትንሽ የሚያሳስበኝ ከ እድሜያችን አንፃር ይህ ሁሉ ብስለትና ስርአት ከወጣቶች ላይ እያየን በእድሜ ከፍ ያሉ ሰወች ግን የኛን ያክል እውቀት አናይባቸውም እና ብዙ ተለያይተናል ለ ነገ ትልቅ ስራ እንሰራለን ጊዜ አለን በርቱ ጀግኖች

Ответить
@user-wy9jr3rl2g
@user-wy9jr3rl2g - 26.11.2023 23:32

ትክክል ተባርክ እግዚአብሔር ሴትን ሲፈጥር በጣም ልዩ አርጉዋት ነው የፈጠረው ሴትነት ታልቅነት ነው ታልቅነት ግን የዕድል ጉዳይ ሳሆን የምርጫ ጉዳይ ነው እና ሴቶች ሚስት ከመሆን ባለፈ ለታልቂነት ተፈጥረናል ደሞ ድክመቱን ባቅ የበልጥ አጠነከራለው ብዬ አስባለው እንዴእኔ ያው ልባም ሴት ለባሉዋ ዘዉድ ናት ይላል አይደል

Ответить
@kemalnuru6323
@kemalnuru6323 - 26.11.2023 08:21

ቲክቶክን ያጥለቀለቀው ፕሮግራም

Ответить
@kediyoutube3080
@kediyoutube3080 - 23.11.2023 16:59

በናታችሁ የፈረንጅ አፍ አትቀላቅሉብን ትርጉሙ አይገባንም በተረፈ ትምርታችሁ አሪፍ ነው በርቱልን እንወዳችኃለን❤❤❤

Ответить
@user-sb6ye6vf4t
@user-sb6ye6vf4t - 23.11.2023 16:44

Yemer betam arif hasab new ketelubet enamesegnalen

Ответить
@tsritiberhe7183
@tsritiberhe7183 - 23.11.2023 03:51

❤❤

Ответить
@Sara-msc
@Sara-msc - 20.11.2023 17:41

The end goal of women is not to be a mother. It’s to fulfill the purpose of her life! We are not incubators. Women choosing other things to focus on shouldn’t bother people.

Ответить
@kidistadmasu2337
@kidistadmasu2337 - 19.11.2023 09:02

❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@belayhulka1247
@belayhulka1247 - 18.11.2023 21:25

Please you guys can you " avoid"
English words
..

Ответить
@SaleemaSalee-kg1qu
@SaleemaSalee-kg1qu - 17.11.2023 12:09

እኔ ወላሂ የፍለገ ጦረ ቢደቀደቅ ለወድልጅ ደካማ ጎኔን አላሣይም ብዙው ወዶች በሂወቴ መተው ህደዋል ግን አባቴ ሢያሣድገኝ ምንም ነገረን ማለፍእደምትችይነ ጠንካራ እደሆንሸ ለራሥሸ ንገሪው ይለኘል ግን ከወዶችጋረ ሥጣላ ይብሥብኘል በራሥመተማመኔነ ጀግንነት ይሠማኘሌ የፍለገ ቢመጣ በፐሮፍይል አላለቃቅሥም

Ответить
@user-md6bi8bg4q
@user-md6bi8bg4q - 16.11.2023 12:46

በጎዶሎዉ ነገር ለመሙላት ካልቻልኩኝ እሡን እዳት እምገዛለት ሤት ልሆን ችላለሁ ድክመቱን ሢነግረኝ ብርታቱ ካለሆንኩኝ ሁሌም ሙልነት የለም

Ответить
@eimanlove9040
@eimanlove9040 - 13.11.2023 23:43

ምረጥ ትምህረትነዉ❤❤❤❤❤

Ответить
@user-gt7uo6gx2k
@user-gt7uo6gx2k - 11.11.2023 09:50

naysi

Ответить
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 - 10.11.2023 15:15

Wow I appreciate both of you❤️❤️
Nice discussion 😇
You are very important for this generation
Keep it up...

Ответить
@user-lk1ho2xb1m
@user-lk1ho2xb1m - 10.11.2023 12:23

betame desi yemile temert new e r yebarkachu

Ответить
@konjofiker
@konjofiker - 07.11.2023 23:48

I agree with everything you said, but I highly disagree when you said he shouldn't be imotinal to his wife, I believe, generalizing all women will use that against him when things are fall a part is wrong.

Ответить
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 - 05.11.2023 20:19

ዋውውውው በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ሳንቾዬ ይብዛልህ የኔ ውድ ኑሪልኝ ተባረኩ በርቱ ወንድሞቼ❤❤❤

Ответить
@astekastek1000
@astekastek1000 - 31.10.2023 15:29

እግሊዘኛ አታብዙዉዶቼ በተረፈ ምርጥ ዉዬዬት ነበር ቀጥልበት

Ответить
@love_wo8kx3kk6c
@love_wo8kx3kk6c - 19.10.2023 12:11

ምናለፋቹህ ወንድ ልጂ ትዳር ከመሰረተ በኋላ እንደ ሽቶ ነው አናት አናቱን እየተባለ ጥሩ ማህዛ መሰጠት አለበት ።

Ответить
@lamrotdreij1516
@lamrotdreij1516 - 19.10.2023 09:51

እዳላችውት ሴት ልጅ በራሱአ ደስተኛ ከሆነች ከማንም የማጠብቅ ከሆነች ለኔም ቆጆ ሴት እሱአ ናት ❤️❤️❤️❤️❤️

Ответить
@niceel5270
@niceel5270 - 05.10.2023 11:07

Lek bilachuhale wed Eid wend mehon alebet set degimo eide set monor alebat alebeleziya yetesasate megedi new mihonewi misitu mitashenifewi wed yasitawikale morale ayinorewim

Ответить
@senke1616
@senke1616 - 08.09.2023 17:00

Your last advice for girls is priceless ❤❤

Ответить
@senke1616
@senke1616 - 08.09.2023 16:21

no one loves you in lowest , weather you be MAN or WOMEN share your weakness for God in prayer. You only see your side.

Ответить
@megdelawit9484
@megdelawit9484 - 06.09.2023 22:25

Yehe ke English eyeteregomachu metastemrut temehert aytekmem...sijemer mistu adelechem fitua dekama mehon kalchale... it's beautiful lezach set esua ga bcha endezih endemihon mawekua

Ответить
@ubaidxvhd9756
@ubaidxvhd9756 - 31.08.2023 12:15

❤❤❤❤

Ответить
@wuberesttamru7691
@wuberesttamru7691 - 29.08.2023 16:38

ብዙ ጊዜ በፍቅር ህይወት ውስጥ ሙሉ ብል አይሰጥም 50% ነው የሚሰጠው የሚለውን እንዴት ታዩታላቺ

Ответить
@selamyetkeleya1223
@selamyetkeleya1223 - 27.08.2023 09:09

አረ ይሄ ለሁሉም ሴት አይሰራም ይሄ እኔ ድክመቱን ባዉቅም ይበልጥ ጉልበት ነዉ የሆንኩት እንጂ የተለየ ስሜት አልተፈጠረብኝም🤔🤔🤔

Ответить
@yifdheg2368
@yifdheg2368 - 26.08.2023 22:22

እኔ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ምናልባት ካያችሁት ኮመቴን እኔ ከሠዎች ጋር ማለቴ ተጓደኞቼ ጋር እራሡ ትንሽ ቀን አብረን እናወራለን ከዛ ደግሞ የሆነ ሠአት እቀየራለሁ ሌላ ጓደኛ ኖረኝ አይደለም ግን ብቻየን መሆን የሌለ እወዳለሁ ለምን? ደሞ ከስልኬ ጋር መለየት ይከብደኛል ያለሁት አረብ ቤት ነዉ ግን ጓደኛዬ ስልኬ ነዉ ወይስ ሳላቀዉ አፈቀርሁ🤔🤔

Ответить
@user-ln4vq6is3y
@user-ln4vq6is3y - 26.08.2023 14:07

በጣም ጥሩ ትምህርት ነህ ግን አንተኛው እንግሊዝኛ ባታበዛ ብዙ ማይገባው ሰው አለ😊

Ответить
@kemalebrahim5032
@kemalebrahim5032 - 25.08.2023 09:34

ትለየለቹ❤✍️1ኛ

Ответить
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 - 02.06.2023 13:43

በጣም ትክክል ነው❤

Ответить
@birtukanmamush8748
@birtukanmamush8748 - 20.05.2023 18:23

ስነ ስርአታችሁ ደስ ይላል ጥሩ ትምህርት ነው የሰጣችሁኝ አመሰግናለሁ።

Ответить
@haimanotbelete2086
@haimanotbelete2086 - 02.04.2023 19:03

ጠቃሚ ነገር ነዉ ያነሳችሁት ሀሳብ ተመቾቶኛል ተምሬበታለሁም

Ответить
@selamselam918
@selamselam918 - 22.02.2023 18:35

የበሰላችሁ ናቹ። ባያልቅ እያልኩ አለቀ!

Ответить
@tiglove6861
@tiglove6861 - 18.02.2023 06:18

ምርጥ ትምህርት ነው በርቱ

Ответить
@seniseviyorum789
@seniseviyorum789 - 14.02.2023 19:14

~ሳላስበው አለቀብኝ ደስ ሚያሰኝ ቆይታ ነበር እናም~እዚህ ላይ ወንድሜ መጨረሻ አካባቢ «ጎደሎ» ያልካት ነገር ትንሽ ቅር ትላለች ምክንያቱም ወንድም ሆነ ሴት ጎደሎ አላቸው ብየ አላስብም። ምናልባት የሁላችንም እይታ የተለያየ ሊሆን ቢችልም ነገር ግን ካላቸው ላይ ይጨምራሉ በሚለው አምናለሁ እንጂ ጎዶሏቸውን ሚሞላ ይፈልጋሉ ብየ አላስብም ።
ለሁሉም አርሙኝ

Ответить
@netsanetnetsanet4512
@netsanetnetsanet4512 - 12.02.2023 07:56

Plsss ቀጣይ ስረሉን በጣም ተመችቶኛል፡ ግን ብዙ ሰው ጠይቄ ያልተመለሰ ጥያቄ አለኝ ወንዶች የተማርች ፡ስራ ያላት በገንዘብ ራሶን የቻለች ሴት ለምንድነው የሚፈሩት ፡confident ያጣሉ ለምን plss ምክንያቱን ንገሩኝ????

Ответить
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 - 10.02.2023 10:55

Inde mani maches birat ayidelam hulum siga now yelabasaw demo sawi hono hule birat lamahon mamokar bicha irasu tinsh indom yisalachal bicha hulunim setoch ande Layi atadabaliku wondim wondi ale setim set ale

Ответить
@masartmissoo1160
@masartmissoo1160 - 10.02.2023 10:53

Bro tinsh tasasitahal Malate awo ande ande set linorut yichilalu gin demo unatagnana fatarin yemitafarna unatagna afikar kahonach minm yewondi lij dikimatun indatikabal yemayaragat nagar yelam kana dikimat kanaa maninat yemiwodadu wondochum alu yetiwodom set barigt tinoralech

Ответить
@kalbeteseb3073
@kalbeteseb3073 - 05.02.2023 14:11

Slk kutrun yemtaku lakulng ebakachu

Ответить
@mejuna8589
@mejuna8589 - 03.02.2023 06:22

Betam dnk wuyyt new 🙏

Ответить
@zemassefa1397
@zemassefa1397 - 31.01.2023 17:06

ሁሉም ያነሳቹት ነገር ገራሚ ነው ግን ወንድ ልጅ ስሜቱን ይደብቅ ያላላቹት 2አይነት ሴቶችአሉ 1ኛ እህቱ ወንድ ልጅ እህቱ በሱ ጉዳት እንዳትጎዳ ካልፈለገ እንጂ ቢነግራት ልትንቀው ቀርቶ ከሱ በላይ ታዝናለች 2ኛ ሚስቱ orፍቅረኛው ምትወደው ከሆነ እሷ ፊት እንደትም ቢሆን ልትንቀው አትችልም ማትወደውከሆነ ግን የሱን ደካማ ጎን ማየት አትፈልግም ትንቀዋለች

Ответить
@helenmoges4563
@helenmoges4563 - 30.01.2023 19:41

Eshi yetekebere tidar le memesretis wendu kutib mehon yelebetim be sami ababal ok esmamalehu kirubel gn eyalik yalehew wendu ke set gar endefelege yhun new why lmndnew setin zik le madreg yemtmokrew be hulum video lay

Ответить
@helenmoges4563
@helenmoges4563 - 30.01.2023 19:12

Eshi misale be sintun anesachu eshi endezih bihonis wednochu ena setochu bota bikeyayeru gn tikikil new aydel?yhe malet set zik malet normal new eyalachu yalachut

Ответить
@lubabagashaw7881
@lubabagashaw7881 - 30.01.2023 15:19

Set lij smart mehon alebat malet min malet new?..next please teyikilng....means ill manners yehonu setochin smart nech silu semalew ena it confused me.

Ответить
@ahlipodcast.
@ahlipodcast. - 29.01.2023 13:58

You gays ያነሳችሁት ነጥብ በጣም ጠቃሚ ነው thanks sanch and ahadu media

Ответить
@Benevolenttt
@Benevolenttt - 29.01.2023 10:00

Thanks 😊

Ответить
@debdeb3027
@debdeb3027 - 29.01.2023 07:02

Glad this this a longer one❤️❤️

Ответить
@suseendris9333
@suseendris9333 - 29.01.2023 06:19

Wy sami wedme geta ybarkh

Ответить