Ethiopia - ከኬንያው ትርምስ ጀርባ ኢትዮጲያ እና የማኡ ማኡ ታጣቂዎች

Ethiopia - ከኬንያው ትርምስ ጀርባ ኢትዮጲያ እና የማኡ ማኡ ታጣቂዎች

Feta Daily

3 недели назад

89,690 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@jigsadiina2099
@jigsadiina2099 - 09.07.2024 09:00

ወዳጄ በሠለጠኔ ቅኝ ገዥ በመገዛታቸው የሥልጣኔን ብርሃን አይተዋል ብዙ ነገርም ቁመነገርም አይተዋል ሸምተዋል ለዚህ ነው መገዳደሉ እንዳይሰፋፋ ይቅርታ የሚጠያየቁት የሚደማመጡት ሠራዊቱ ጦር እንዳይሰድር የሚከላከሊት
በእናንተ እምነት የጥቁር ቅኝ ገዥ የለም ሰለሚባል እንጂ በኢያ የተፈራረቁ ዶማ ደንቆሮ ጨለምተኛ ከሥልጣኔ የራቁ እንደበቄቀን የራሳቸውን እንጂ ሕዝብን የማይሰሙ ጥቋቁር ቅኝ ገዥዎች አየተፈራረቁ ወደ ገደል የነዷት ለገር ናት እናንተ በሰሙ መኮፈሰ ትልቅነት ሰለሚመሰላችው እንጂ በአማራ ሰምና የድንቁርና ሥርዓት ሰምን መነገጃ ያደረጉአባቶቻችው አማራውንም በድህነት ገመድ አሰረው ቅኝ ገዝተዋል በታምኑም ባታምኑም ሐቁ ይህ ነው

Ответить
@AkaluGebere-k5q
@AkaluGebere-k5q - 04.07.2024 13:59

ኽዝጭዥቌ

Ответить
@seidahmed-kd5er
@seidahmed-kd5er - 30.06.2024 13:49

ስለምንድነዉ የሚያወራው አልገባኝም

Ответить
@ethiopia6030
@ethiopia6030 - 30.06.2024 12:47

Much love and respects to all Kenyans

Ответить
@user-wu3ox6rg1f
@user-wu3ox6rg1f - 30.06.2024 12:36

እኛ ሐገር መተባበሩ እንጂ የጠፋው ሁሉም ልብ ውስጥ ተቃውሞ አለ

Ответить
@SolomonADETE
@SolomonADETE - 30.06.2024 11:34

Mindenew mitaweraw

Ответить
@meselemengistu618
@meselemengistu618 - 30.06.2024 09:30

ሰውየው ቅናተኛ ቅንቅናም ስለሆነ አያደርግም አይባልም

Ответить
@mafuzamafu8600
@mafuzamafu8600 - 30.06.2024 09:08

ቤት አልባ ከመሆንህ በፊት yeqieron መንግስት አሶግድ

Ответить
@user-gw8xs6vn3o
@user-gw8xs6vn3o - 30.06.2024 06:52

eji egir yelelew wore

Ответить
@user-us8oz7lf8o
@user-us8oz7lf8o - 30.06.2024 06:42

እድሜ ልክልን እንደ ውሻ ትጮሃለህ እንጂ የምትፈልገውን ፋኖ ከፈለክ ኬኒያ አስገብተህ አሳምፅ አብይ በባንዳ አይሸነፍም ቆሻሾች የተ ቤት አራዳ ሁነህ ነው። ኢትዮ ያሉ ሰዎች አንሰማህም እዛው እሩ እየቀቀለች ያለችው ትገድፍህ

Ответить
@LjiMame___7
@LjiMame___7 - 30.06.2024 06:20

የራሳችን ሲያርብን የሰው እናገላብጣለን

Ответить
@henimah2821
@henimah2821 - 30.06.2024 04:03

የዘኪዮስ እና የእቴሜቴ Part ተመችቶኛል ::

Ответить
@ETBeMore
@ETBeMore - 30.06.2024 02:13

የሰለጠነ ፖለቲካ ሲኖር ጥያቄው Economy, tax etc ነዉ.... አንደኛ የበሰበስ የጠንባ 'ሰለዘር " አኔ አነሱ ነዉ Am jealous of Civilized Kenyian Society & system!

Ответить
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 - 30.06.2024 01:22

Ashmur man belok nac nacwan yakatak! Ebab ato ebab betelawum anta ebab betelawum yaw ebab new! Ebab

Ответить
@GezahegnAbroOfficial
@GezahegnAbroOfficial - 30.06.2024 00:37

ናይሮቢ ውስጥ በዚህ ሁለት ቀን የሞቱት ሰዎች ይሄኔ አዲስ አበባ ላይ ሞተው ቢሆን ኖሮ አለም ተቀውጣ ነበር ግን ኬንያ ውስጥ የሞቱት 30 ሰዎች በዲሞክራሲ ሰበብ በጠና የታመሙ ያህል አልተወራም: ኢትዮጵያዬ ሁሉም ነገር ይገንባታል 🇪🇹🤔

Ответить
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 - 29.06.2024 23:37

Keneya leader mother Is from Ethioan in Tigry mother Is from Adewa and his Father Is from south Sudan

Ответить
@hantehaato9838
@hantehaato9838 - 29.06.2024 23:21

Kenya yegebat nat!!👌
Ethiopia 40 lela techemari Amet yasfelegatal
kenya layee lemeders!😁
Gen-z yashenfal 👍
Mawu mawu tewled tefeterual wishes all the best✌

Ответить
@habtamueshetu8850
@habtamueshetu8850 - 29.06.2024 23:13

ቀሽም ነህ ሲበዛ መሰለኝ ታበዛለህ

Ответить
@alishaamra7756
@alishaamra7756 - 29.06.2024 22:03

I Have told you Long ago!!!….you can !
You are the best journalist and an excellent Narrator!
I suggest you that you can narrate a book as an additional gift to your listeners!
Much blesses!!!!

Ответить
@shibrutadese7424
@shibrutadese7424 - 29.06.2024 21:39

ጎጃሜ መስት ጎ😂😂😂 የኢትዮጵያ የመከራ ምንጭ ጎጃሜ እና ግብፅ ነች 😂😂😂😂😂

Ответить
@aberadabi1617
@aberadabi1617 - 29.06.2024 21:29

ተባረክ !! ዛሬ ገና ከወገንተኝነት ራቅ ብለህ አወራህ !!

Ответить
@chucha97
@chucha97 - 29.06.2024 21:27

🤣👌

Ответить
@bezadinku9868
@bezadinku9868 - 29.06.2024 21:21

Silez mndnew ye zenak alama sile kenya mezegeb kehone sile kenya awura inj Ethiopia metakesha nat inde?awezagab zena 😏

Ответить
@user-wv6rf7gq2p
@user-wv6rf7gq2p - 29.06.2024 21:19

ውድ ጋዘጤኛ ሆይ ይህንን የኢትዮጵያ ጠ ሚንስትር ምክትላቸው ተወዳድረው ሥልጣን ቢይዙ ባሉበት ምክንያት ይህ አባባልዎ ምሳሌ ብሆንም ምሣሌው እንኳን ብሰማ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከወዲሁ ከሥልጣናቸው እንደሚወርዱ ወይም በሌላ ሥልጣን ዝውውር አግኝተው እንደሚመደቡ እገምታለሁ ።

Ответить
@yenebebWerkalemaw
@yenebebWerkalemaw - 29.06.2024 21:10

ሲነፋ ያደረ ጡሩባ

Ответить
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele - 29.06.2024 21:01

የሰው ልጅ እግዚአብሔርን ከል ፍሬ
እግዚአብሔር አምላክ የወራዳሃል
አይጨነቁ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራ የክፍልሃለ

Ответить
@NiftalemNigusie
@NiftalemNigusie - 29.06.2024 20:50

የኛው ተቃውሞ እንትና ሚባል ዘር አይመራኝም....እኔ ከሁሉ እሻላለው ሚለው ነው ሚያገዳድለን እንጂ ህግ ፀደቀ ረቀቀ አደለም

Ответить
@thomywub2317
@thomywub2317 - 29.06.2024 20:16

ሚገርም አቀራረብ ነው 👍
በሰላሟ ትበልጠን ነበር ፣ እኛን ሲያሙን ነበር፣ አሜሪካም በቸኛ ሰላም ያለባት ሀገርና ፕሬዝዳት ሲሉ ነበር።

ለኢትዮጵያ ሲል የነሱ መናወጥ ጥሩ ነው። ይቀጥሉበት !
👽

Ответить
@KsKsa-nz9bc
@KsKsa-nz9bc - 29.06.2024 20:16

ፈታዬ እንኳን ደህና መጣህ እስኪ እግረመንገድህን ለአዲስ አበባ ወጣት ንገርልን ዘገበውን ሁሉ አንተ ዘግበው በስመአም ደስስስስስስ እያለኝ ነው የምሰማው አኛዎቹ እንቅልፋሞች ፋኖን ነው የሚጠብቁት

Ответить
@jenberuworkie1984
@jenberuworkie1984 - 29.06.2024 19:56

አይ ጴንጤ

Ответить
@FtFyh-fg7iv
@FtFyh-fg7iv - 29.06.2024 19:48

አንተ ሚዲያ ግን ምንድነው ችግርህ የኢትዮጵያ ጠላት ነህ

Ответить
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness - 29.06.2024 19:47

የኢትዮጵያ ህዝብ ቢማር ጥሩ መሪ ነበረው❤

Ответить
@AmanAmanuel-cu7ek
@AmanAmanuel-cu7ek - 29.06.2024 19:18

beam des yemil akerareb gobez

Ответить
@workeaimishaw7679
@workeaimishaw7679 - 29.06.2024 19:13

Wow Amazing ❤❤❤

Ответить
@abdusalo1244
@abdusalo1244 - 29.06.2024 19:10

እኔ ያልገባኝ ነገር ርዕሱ እና ትንታኔው ምንድነው ግንኘነቱ?

Ответить
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h - 29.06.2024 18:52

ፈታ ትለያለህ አቦ ይመችህ ❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-hd3yc6jx9m
@user-hd3yc6jx9m - 29.06.2024 18:39

የኢትዮጵያ ህዝብ ከኬንያ ህዝብ እንዴት ነው መማር የማንችለው እውነት በጣም ያሳዝናል 😢😢

Ответить
@abualu8425
@abualu8425 - 29.06.2024 18:38

አሜን

Ответить
@abualu8425
@abualu8425 - 29.06.2024 18:38

😂😂

Ответить
@surefiel
@surefiel - 29.06.2024 18:37

ፈታ ዴይሊ ለምን ለምርጫ አትወዳደርም በዚህ ንግግርህ።😂😂😂

Ответить
@bekiao
@bekiao - 29.06.2024 18:26

አይ ይሔ ነገር ለአብይም ይደርሳል

Ответить
@muluyalew146
@muluyalew146 - 29.06.2024 18:20

የእኛ መንግስት ከኬንያ ፐሬዘዳት ኬነታ ምን ይማር ይሆን?

Ответить
@hadiyaomer3166
@hadiyaomer3166 - 29.06.2024 18:12

ዜና አቀራረብህ አገላለፅህ ልዩ ነህ ፈታደይሊ ትለያለህ በርታ።

Ответить
@YohanesMamoKombolchaJOHN
@YohanesMamoKombolchaJOHN - 29.06.2024 18:09

መንግሥት ግብር የሚጨምረዉ ፍትሃዊ በሆነ የሀብት ክፍፍል አገርን ለማልማት የዜጎችን ተሳትፎ ከመፈለግ አንፃር እንጂ ህዝብ በረሃብና በጥይት እንዲያልቅ አይደለም።መድበለ ፖርቲ ሥርዓት በሰፈነበት ምድር ከህዝብ ጋር በሚደረግ ሰፊ ዉይይት በህዝብ ፍላጎት ግብር መጨመር መቀነስም ይቻላል።አንድ አገር የአለም ባንክ የብድር ዕዳ ካለባት የብድር ዕዳም ከፍተኛ ወለድ እየቆጠረ ስለሚሄድ የራሱን መሪዎችና መንግሥት የሚወድዱ ዜጎች ግብር ስለተጨመረ ኑሮ ላይ አደጋ ይፈጥራል።በተለይም ድሆችን ይጎዳል በሚል በተሳሳተ ግምት መንግሥት ላይ በአመጽ መነሳት ታሪካዊ ስህተት ነዉ።የአፍሪካ ፖለቲካ ምርጥና ሠላማዊ እንዳይሆን ከሚሠራ አጋንንታዊ ጥበብ መራቅ ተገቢ ነዉ።ግብር ቢጨመር ሃብታሞች ነጋዴዎች የሚከፍሉት ግብር ከፍ ሰለሚል መንጫጫት የለባቸዉም።በቅርበት ከመንግሥት ጋር ተስማምተዉ ቢሠሩ መልካም ነዉ።ሃብታም ስለመሆናቸዉ የመንግሥትም መሪዎች አዎንታዊ አስተዋጽኦ የጎላ ነዉ።የኢኮኖሚ ፖሊሲ ያልተዛባ ስለሆነ ነዉ። ሃብታሞች ለድሆች ማሰብ አለባቸዉ።ብዙዎች ሥራ አጥ ሆነዋል፣ብዙ የመንግሥት ሠራተኞች ደመወዛቸዉ ከኑሮ ጋር የተጣጣመ አይደለም።ሃብታም የባለፋብሪካ ነጋዴዎች እየመጠቁና እየረቀቁ ድሆች ግን በረሃብ ሲያልቁ መንግወሥት ግብር ላይጨምር ነዉ?

Ответить
@abdukashtbedru4065
@abdukashtbedru4065 - 29.06.2024 18:06

Des yemil akerareb...wow

Ответить
@captainayub6482
@captainayub6482 - 29.06.2024 18:00

አደራ እውነትን ብቻ ተርክ ድምፅህ ፀጋህ ነው ኑርበት ባለ መጠለፍ ጠብቀው 🕊⚖️🏃🏾‍♂️

Ответить
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd - 29.06.2024 18:00

Oromuma empire dreams seize part of Kenya that Oromo people will not happen

Ответить
@muluembetgorfu5996
@muluembetgorfu5996 - 29.06.2024 17:52

ኬኔያውያን እንደሰው የሚያስቡ ዜጎች እንጂ እንደ ኢትዮጲያ በዘረኝነትና በጥላቻ ላይ የተመሠረተ ፖለቲካ አያራምዱም።

Ответить
@YohanesMamoKombolchaJOHN
@YohanesMamoKombolchaJOHN - 29.06.2024 17:46

FETA MEDIA MUST STOP DOXING AND SLANDEROUS JOURNALS!

Ответить
@btbt4487
@btbt4487 - 29.06.2024 17:40

❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂ፈታደሊል

Ответить