ስንብት...ፍቅር ባች

ስንብት...ፍቅር ባች

Daggy's Lifeclass

11 месяцев назад

65,018 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@user-ed2xc9qm9y
@user-ed2xc9qm9y - 17.12.2023 21:47

You are the best

Ответить
@HewatAbebe-um6yf
@HewatAbebe-um6yf - 05.12.2023 21:54

ዳጊዬ እኔ በትምህርቱ በጣም በጣም ፍቅር ይዞኝ በቀን በቀን ነው የማየዉ ሰዎች በጣም ጎድቶዉኝል በጣም እበሳጭ ነበር አሁን ግን ባንቺ ትምህርት ድኜአለሁ ጌታ ይባረክሽ

Ответить
@abinibiniofficialchannel6155
@abinibiniofficialchannel6155 - 22.11.2023 13:41

ዳጊ ፈታሒት ሽግርም መምህር ሂወትን ፡ ፍቕርን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ታንክስ

Ответить
@asetube8007
@asetube8007 - 12.11.2023 22:57

Thanks my sis

Ответить
@mintabelanator2252
@mintabelanator2252 - 10.11.2023 08:47

ይህን ትምህርት የዛሬ 17 እግኝቸው ቢሆን:: ወጣቶች እድለኛ ናችሁ : ብጣም ትክክል ነች::

Ответить
@asterbirhanu9280
@asterbirhanu9280 - 08.11.2023 23:34

Ebakachu ka dagey gara agananyunye madna efalegalo baxam damemelo 😢😢😢😢😢😢

Ответить
@Dave-nu9ld
@Dave-nu9ld - 05.11.2023 18:13

እያስተማርሽ ያለሽ ዝቅተኛ ህይወት ላይ ያሉ ሰዎች ናቸው። በየማሀሉ እንግሊዘኛ ቃላት መቀላቀል ብዙም አስፈላጊ አይደለም።

Ответить
@HirutTirkaso
@HirutTirkaso - 03.11.2023 15:50

ዳጊ እግዚአብሔር ይበሪክሽህ

Ответить
@wedefitassefa3950
@wedefitassefa3950 - 21.10.2023 23:15

ቤተክርስቲያን ከመሄድ አንቺን ማዳመጥ ይሻላል #1❤️

Ответить
@hanihani8277
@hanihani8277 - 20.10.2023 10:15

ዳጊበጣም ነውየምወድሽ❤

Ответить
@MahelatZewdu
@MahelatZewdu - 14.10.2023 22:02

በናትሽ አዋሪኝ

Ответить
@user-gb6ph9nv1n
@user-gb6ph9nv1n - 14.10.2023 13:05

Eni eko 24 seat nw you Tube yemektatleshei gen endt Beakale lagenishei mar

Ответить
@user-gb6ph9nv1n
@user-gb6ph9nv1n - 14.10.2023 13:04

Eni eko 24 seat nw you Tube yemektatleshei gen endt Beakale lagenishei mar

Ответить
@user-gb6ph9nv1n
@user-gb6ph9nv1n - 14.10.2023 13:00

Daggy ybuzuwochun Hayworth keyrshal selamehi yebeza yeni sweet enim bagngshei ena beheyewoti yedrsbegnin bengershei dess yelgni nbr

Ответить
@martinegash8386
@martinegash8386 - 14.10.2023 12:31

ሀያ አመት በትዳር ድክም ብሎኛል ወደፊት ልደሰት ይሆን

Ответить
@user-kk2cq3cj5q
@user-kk2cq3cj5q - 14.10.2023 10:25

Mare wude nurelegn❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@fikirtadesta9467
@fikirtadesta9467 - 13.10.2023 18:52

ዳጊየ ትምህርት ሽ በጣም ደስ ነው የሚለኝ ተባረኪጌታ አብዝቶ ይባርክሽ

Ответить
@habengebreab8207
@habengebreab8207 - 06.10.2023 21:05

Hii Dg❤❤❤
class meche new mjemro 🇪🇷

Ответить
@SeyidYimam-ej9es
@SeyidYimam-ej9es - 04.10.2023 12:00

Daggy Betam nw anchin magget yemfeligewu

Ответить
@Meseret-zc3dt
@Meseret-zc3dt - 04.10.2023 02:57

degy tekw yen wadd❤

Ответить
@alimaalima1988
@alimaalima1988 - 04.10.2023 01:30

ዲጊዪ ስወድሽ ወላሂ አንቺን ለመስማት እንዴት እንደምጎጎ የኔ ጀግና ግን ቁጥርሽ የት ነዉ የሚገኝዉ

Ответить
@user-kv3tx7wn7b
@user-kv3tx7wn7b - 02.10.2023 23:16

Geta yibariksh dagiyyyyeeeee❤❤ yanchin pho nober bagegn

Ответить
@user-be8lo5lb8n
@user-be8lo5lb8n - 02.10.2023 00:24

Dagiye kazih befit endih almeselegnm ahun sra slahonku wedafit gize shagegn eselatnalew, enam eywote astemari slahone and ken yeneger yehonal.

Ответить
@sebleterfe4182
@sebleterfe4182 - 01.10.2023 13:11

ይሄ ትምህርት ለኔ ነው 😢 የዘጠኝ አመት ፍቅረኛዬ ጋር ተለይቼ መኖር ከብዶኛል ከተለያየን ሁለት አመት ሆነን እኔ ግን ሌላ መልመድ አቃተኝ እሱ የራሱን ህይወት ጀምሮዋል ግን ሁሌም ይደውልልኛል ትናፍቂኛለሽ ይለኛል እንደ ወንድም ከጐንሽ ነኝ ይለኛል እኔ ግን አልቻልኩም ፈላጊ አጥቼ አይደለም ከሱ ቡሀላ የጀመርኩት ግንኙነት ምንም ስኬታማ ሊሆን አልቻለም ሁሉም እንደ እሱ ነው እንዲሆንልኝ ምፈልገው😢😢😢

Ответить
@jamilaajamila2704
@jamilaajamila2704 - 30.09.2023 14:12

በሰመ ስላሴ አምሳ ጊዜ በላይ ሰማሁት በጣም ደግግሜ ከመስማቴ የተነሳ ምን እዳልች አንድ ባንድ እስከ እቅስቃሴዋ❤❤❤ ሸምድጀዋለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@meskeremabuu1183
@meskeremabuu1183 - 28.09.2023 11:10

🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤😭😭

Ответить
@taibakeiak
@taibakeiak - 27.09.2023 06:43

❤❤❤❤❤ዉሰጤየወደደውየምሰማዉፐርሮግራም

Ответить
@sarahB291
@sarahB291 - 26.09.2023 03:56

Anchi malet be miskeenu hizb yemetekelejy selfish woman nesh. You prey on the innocent and vulnerable people. And sadly our ppl are sooo miskeen that they are falling for your BS!!!

Ответить
@Prp-he3bj
@Prp-he3bj - 25.09.2023 20:01

Edema. yesteshi

Ответить
@user-wm8gv5te1r
@user-wm8gv5te1r - 25.09.2023 11:20

Daggy batam ewadshallaw lametasetamrin temhertshe amasgnallaw

Ответить
@loyedsemegnew7732
@loyedsemegnew7732 - 24.09.2023 10:32

ዳጊ እናመሰግንሻለን በጣም እንወድሻለን!❤❤❤❤

Ответить
@user-py8zw7xf7h
@user-py8zw7xf7h - 22.09.2023 19:58

ዳዲ እባክሸን ላግኝሸ

Ответить
@user-qp2qo9dc9r
@user-qp2qo9dc9r - 21.09.2023 03:28

ዳጊየ ትምህርትሸ በጣም ደሰ ይላል እድሜ እና ጤና ይሰጥሸ ❤የምወድሸ ke ትግራይ❤💊👈

Ответить
@chddyufufuf9719
@chddyufufuf9719 - 18.09.2023 20:13

እውነት ይህትምርት እውነትነው የተባረክሽ ዳጊ ቀን ላይ ቢኖር እድሜሙሉ እማራለው እኖራለው ከ አ አ ዉጭ ነው የምኖረው

Ответить
@YooTango
@YooTango - 17.09.2023 19:04

The final goal of this kind of taught....detaching people... with emotional, psychological and also economical struggle...from their spritual beliefe. In the beginning it looks like the taught is more spritual...but end up detaching from the attatchment.

Detaching from our values and moralitties. Helpless people.

Ответить
@asterwarga14
@asterwarga14 - 17.09.2023 04:36

Hi, Konjo, It's very Speech You told me it's my understanding thank you so much ❤❤❤ 👏

Ответить
@MariamAli-um1dk
@MariamAli-um1dk - 17.09.2023 00:51

ዳጊ ማር ኑሪልን

Ответить
@mafigdey21
@mafigdey21 - 15.09.2023 19:53

ዳግየ የት ነው አድራሻሽ በማርያም ንገሩኝ

Ответить
@YalgaAbera-wy6jf
@YalgaAbera-wy6jf - 15.09.2023 13:32

አንች ባትኖሪ ቆሜ መንቀሳቀስ አልችልም ነበር ዳጊየ ኑሪልን ብርታት የሆንሽኝ ከፈጣሪ በታች

Ответить
@bezade
@bezade - 14.09.2023 00:09

Dagiye
So amazing
u touched my heart
Ahun yalewbetn huneta new enday yaderegshign .

Ответить
@evadelmondofelice5792
@evadelmondofelice5792 - 13.09.2023 20:13

Be neger Hulu tekenawegne

Ответить
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv - 12.09.2023 23:06

በጣም ነው የምወድሽ ፕሮግራምሽንም አያለሁ እና ውድ የሆነ ላማክርሽ የምፍልገውነገር ነገር ነበርኝ የሆነ በጣም የተጨነኩበት😢

Ответить
@MohmedAli-gd6yv
@MohmedAli-gd6yv - 12.09.2023 22:58

ዳጌየ እንኩአን አድርሰሽ አድሱ አመት የጤና የሰላም የፍቅር ያድርግልሽ❤

Ответить
@marimmarim1596
@marimmarim1596 - 12.09.2023 12:20

ስወድሽ ዳግዬ ♥️♥️♥️♥️ሺያቅ አልኝ መልሽልን ብትጭ እኔ አረብ አግር ነእኝ ያሎዑት ግን እዛብር እመስገን እየሰሩ ነ ግን ዮነ ባሺታ ያስቸንቅ አል ለን እከ ኡስሼ ሸናኖ ግን ኡቼ ባሺታ አሎ ዝለስ ኡሌ እቸነቃሎ ድትዳር እፈልጋሎ ግን እፈራሎ ምን ኢሻ ላላል መልሽል አሳብስህን እፈልጋሎ

Ответить
@LubabaLubaba-eq7gm
@LubabaLubaba-eq7gm - 12.09.2023 10:35

❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢😢😢የኔውዲ እናመሰግናለን

Ответить
@user-ch7eo1kl9g
@user-ch7eo1kl9g - 12.09.2023 09:43

Lagochan min largachew

Ответить
@sentugebre8799
@sentugebre8799 - 12.09.2023 07:46

DAGGYS YOU ARE SOOOOOOO BEAUTIFUL BEAUTIFUL GORGEOUS INSIDE AND OUT.....I LOOK UP TO YOU....THANK YOU FOR BEAUTIFUL SISTER..LOVE YOU ❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@alawyamohammed6701
@alawyamohammed6701 - 11.09.2023 17:51

አቦ ይመችሺ❤❤

Ответить
@asmeretgebreslassie5491
@asmeretgebreslassie5491 - 11.09.2023 17:32

እዉነት የኔ እህት

Ответить
@ft381
@ft381 - 11.09.2023 15:40

አችውሻ አስመሳይ ሰው መሳይ ውጭ ከዚ ሐይማኖትን እና በሰህልን አታበለሽ በከዝ ይዘክዝክሽ

Ответить