Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@RamadanHayat
@RamadanHayat - 20.06.2024 19:18

መብራት መብራህ የሚሉ የነሱ ጥፋት ለመሽፈን ነው።
መብራት እኮ 1 ሳት ወይም 2 ሳት ነው የምጠፋው።
ዋሀ ግን አንድ ወር ይጠፋል እሄ መክንያት ነው።
አንድ ወይ ዋሀ ሳትመጣ ከዛ የዋሀ የዋሀ ክፈል ይባላል ህዝቡ ምን ተጠቅሞ ነው?
ካልከፈልክ መስመሩ ይቆረጣል እሄ ፍትህ ነው። እረ መረረን

Ответить
@teshomeargaw1491
@teshomeargaw1491 - 20.06.2024 16:16

3 amet weha yalagegne sefer ale

Ответить
@mkman2506
@mkman2506 - 20.06.2024 10:55

እሱ ነው! እሱ ነው! በተቋም ደረጃ ያስቃል እውነት ልክ እንደ ህጻናት ሲያደርጋቸው። ምን ማለት ነው? የዛሬ አምስት ዓመትም እንደዚው አይነት ዜና ተሰርቶ ነበር ውሀ ልማት መብራት ሀይልን ይወነጅላል እንዛም እያቀረብን ነው ይላሉ። ሲጀመር የውሃ ፖለቲካ ካልሆነ ይሄ ምንም አይነት ተቀባይነት ያለው ምክኒያት አይደለም። ይሄኔ ለፓርክ ወይም ለቅንጡ የመንገድ መብራት ቢሆን ይሄ የተፈጠረው ድሮ ገና ተፈቷል

Ответить
@beniyamurga840
@beniyamurga840 - 20.06.2024 08:38

በጣም ያሳዝናል ሰውየው ራሱ ደንበኛ ሌባ ነው አሳፋሪ ።

Ответить
@melmeja
@melmeja - 20.06.2024 07:56

በአንድ ሃገር ሁለት መንግስት የሚባለው ይሄ እኮነው!

Ответить
@tegegntesfaye172
@tegegntesfaye172 - 20.06.2024 07:30

ጀኔሪተር መትከል ይሻላል ዉአን ከማሳጣት ለእዝቡ ከሰዉ ይልቅ ለጂኔሪተር የሚዝን ሰዉ ይኤ የጉስቁልና መንፈስ የተጫነዉ ነዉ

Ответить
@onedrop33
@onedrop33 - 20.06.2024 03:34

Charge the building owners proper tax to give top service.

Ответить
@onedrop33
@onedrop33 - 20.06.2024 03:33

መቀሌ ሂድ

Ответить
@tareyads5906
@tareyads5906 - 20.06.2024 03:01

የተለያየ ሀገር የሚኖሩ አስመሰሉት እኮ ..... ሁለቱ ድርጅቶች ተቀራርበው መስራት እንዴት እንዲ ይከብዳል. የጉድ አገር

Ответить
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 - 20.06.2024 03:00

😂😂😂 ወይኔ የዛች አገር ድክመት ይገርመኛል የህዝ ብዛት እንዳላት የተማረ የተመራመረ የሚሰራ የሚፈጥር ...ሰው መቼ ነው የሚወለድላት ወይ ከአባይ ከዝዋይ ...ሳቡ ወይ ከምድር በታች በየ ሰፈሩ ቆፍራቹ አጣሩ ...

Ответить
@user-pq7bt4mq2j
@user-pq7bt4mq2j - 20.06.2024 00:38

ውሀ ተጠቃሚ የሰው መጠን እየጨመረ መምጣቱ ግልፅ ነው እንዴት እሄንን ያህል አመት መፍቴ መስጠት ተሳነ??? በጣም ሆላ ቀርነት ነው ያሳዝናል ::

Ответить
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 - 19.06.2024 23:54

ሰነፍ ሁሉ የራሳቸውን ችግር በሌሎች ተቋማት ላይ ይለጥፋሉ።ማህበረሰቡን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት አታወያዩም?

Ответить
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 - 19.06.2024 23:28

ችግሩ በሁሉም አዲስ አበባ ነው ብዙ አሻጥር አለበት ከታሸገ ውሃ አምራቾች ጋር የተያያዘም ጉዳይ ነው ደግነቱ ነዋሪውም የደነዘዘ ዥንዠሮ ሆኖዋል በውሀ ሀብት ሁለትኛ ነን ከአፍሪካ ውሀን በመጠቀም የመጨረሻ ህዝብ ነን ከአለም በጣም ያሳዝናል ሴክተሩ ላይ ሙሰኛ ባንዳ ዎች ስላሉበት የበላይ አካል ቢያስበት የተሻለ ይምስለኛል ፡፡

Ответить
@Ethi912
@Ethi912 - 19.06.2024 23:26

ውሃ ልማት መብራት ሀይልን ይወንጀላል ምንም ማናብብ ይላቸውም !

Ответить
@2222Mjmj
@2222Mjmj - 19.06.2024 22:22

ድንቄም ኮሪደር ልማት ዋና ከተማው ላይ የውሀ ችግር እንዲህ ያሳፍራል

Ответить
@dontmiss53787
@dontmiss53787 - 19.06.2024 21:12

ለምን ባህርዳር አትገባም ?

Ответить
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 - 19.06.2024 21:10

እች ሁሉ ዘገባ የተንኮል ናት ውሃ አቅርቦት ከድሮም የለም ሀ ተብሎ መሰራት ያለበት ጉዳይ ነው መንግስት ላይ በሰበብ አስባብ ጫና ለመፍጠር እናንተ ሚድያዎች ምን ይሻላችኃል

Ответить
@DilegabaAbdulbare-fh3db
@DilegabaAbdulbare-fh3db - 19.06.2024 20:52

አንድ ጃርኳን ውሃ 70ብር ኡኡኡ ያሳዝናል

Ответить