Addis Compass Media - ACM

Addis Compass Media - ACM

38,921 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@user-nh4tx4xb2n
@user-nh4tx4xb2n - 10.12.2023 22:05

One way of a big business oportunities. Think think think

Ответить
@deguadegua3745
@deguadegua3745 - 06.06.2023 02:13

Thanks!

Ответить
@teklewgk4268
@teklewgk4268 - 20.05.2023 15:04

what ever the number of wordas, zones and civil societies are involved is irrelevant unless the implementing agency is public trusted and the process is transparent and follows a publicly declared procedure and process.

Ответить
@silenceisgolden3416
@silenceisgolden3416 - 12.05.2023 06:43

ኤርሚ ትክክለኛ ውሳኔ ነው :: ና ወደ ብልፅግና እስኪ !! አብቹን እግዘው !! አጥራለት እውነት እውነት አሁን ታስፈልጋለህ !! ኦሮሞ ትግሬና አማራን አስታርቅ !! የእናትህ ጏደኛ ነኝ

Ответить
@Trendy-nd9ho
@Trendy-nd9ho - 04.05.2023 13:53

አተ ከብት እንስሳ ። የወያኔ በቅሎ። ሰተ አር

Ответить
@abbamamme3136
@abbamamme3136 - 03.05.2023 21:07

ERMEYAS RASIHN FALEGE AGANYE WAY?

Ответить
@seyohuse7215
@seyohuse7215 - 01.05.2023 18:10

Hi ermi am happy to seen with new Media am from 🇪🇹 am relay happy to subscribers ur chnale.

Ответить
@nuriaabdu2480
@nuriaabdu2480 - 01.05.2023 06:42

የወያኔን የኮከብ አርማ ነው እንዴ ይዘሀወብን የመጣኸው????? አይ መውረድ???

Ответить
@etheth5034
@etheth5034 - 30.04.2023 05:13

🎉❤🎉❤🎉❤🎉

Ответить
@danielbaza4867
@danielbaza4867 - 28.04.2023 16:42

wow, welcome! you are really the voice of nations, nationalities and their people!

Ответить
@goban6366
@goban6366 - 28.04.2023 16:41

ኤርሚያስ እውነቱን ልንገርህ አንተ ማለት የህወሓት ታማኝ አገልጋይ የነበርክ ነህ እንዴት ብለህ ኢትዮ 360 እንደገባህ አልገባኝም ኦሮሙማና ህወአት ሲነኩ ቅር ይልሀል

Ответить
@enenegn5719
@enenegn5719 - 27.04.2023 07:11

እንኳን ደኽና መጣኽ

Ответить
@mohakemal2035
@mohakemal2035 - 26.04.2023 14:04

ኤርሚ አንተ የተገፋህ ሰው ነህ በርታልን

Ответить
@serkalemzewudie9807
@serkalemzewudie9807 - 26.04.2023 06:48

መለያየታችሁ ቢከፋኝም መልካም ጊዜ እንዲሆንልህ እመኛለሁ ።

Ответить
@abumaryem
@abumaryem - 25.04.2023 00:36

Congratulations u made a good decision, 360 (fano) doesn't deserve ur knowledge

Ответить
@dawitsahle9911
@dawitsahle9911 - 24.04.2023 07:11

Welcome Ermias!!!!!

Ответить
@sahra4091
@sahra4091 - 23.04.2023 20:38

I'm glad you saw the true colors of nefteyas.

Ответить
@BetiMm-pk3ln
@BetiMm-pk3ln - 23.04.2023 18:08

😏😏😏😏😏😏😏

Ответить
@HadiyyaMediaHouse
@HadiyyaMediaHouse - 23.04.2023 17:54

common guys!

Ответить
@eliasnegash1199
@eliasnegash1199 - 23.04.2023 15:51

Ermye bravo miss u Berta

Ответить
@arontube681
@arontube681 - 22.04.2023 11:01

ኤርሚ እዚህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል

Ответить
@naturalworld5006
@naturalworld5006 - 22.04.2023 01:06

ከኢሳትም ከ360ም ጋዜጠኞች ሲበልጡህ ጥለህ ትወጣለህ .... ክብር ብታውቅ የራሴን ሚዲያ ልከፍት ነው ብለህ በክብር ከነበርክበት ለምን አልተሰናበትክም ?... የምትሰራበትን ቦታ ያላከበርክ የኢትዮጵያን ህዝብ አክብረህ ትሰራለህ !!!!???..... ወይስ ከ360 ተባረህ ነው !!!!!????...... ፖለቲካስ ለመተንተን እውቀቱ እና ክህሎቱ አለህ !!!??? ወረቀት መያዝ ብቻ ፓለቲካ አወክ

Ответить
@misganawgetachew7898
@misganawgetachew7898 - 21.04.2023 10:47

ነጻነትን ማወጅ ማለት እንዲህ ነው ! ጥቂት ሲገፉ ከአላማቸው በብዙ ለሚፈረጥጡ ሰዎች ጥሩ ብርታት ሆነሃል። ሲገፉት ከህልሙ ፈቀቅ የማይል ጀግና ነህ !!! አድንቄሃለሁ !!!

Ответить
@thaile7887
@thaile7887 - 21.04.2023 10:35

We wish you the best! As always advocate for the whole region not just Amhara like Habtamu but about the issue in the region. Kudos to you and your team

Ответить
@amitkidanye
@amitkidanye - 21.04.2023 09:07

Ermi👏👏👏

Ответить
@fesahafetwi7879
@fesahafetwi7879 - 21.04.2023 04:34

You are the father of truth. I was always wondering why you were working in that evil 360 media. I am your number 1 fun. Good Luck and stay great!

Ответить
@abayneshgebregiorgis6120
@abayneshgebregiorgis6120 - 21.04.2023 00:57

Ermi! Berta

Ответить
@shegerketema6622
@shegerketema6622 - 20.04.2023 21:36

ENEHO↗

Ответить
@teweldeyohannes9093
@teweldeyohannes9093 - 20.04.2023 21:34

Good job bro

Ответить
@teweldeyohannes9093
@teweldeyohannes9093 - 20.04.2023 21:34

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@munakedir62
@munakedir62 - 20.04.2023 20:32

kamech gemro new ye Eritrea wedaje yehonkawe ega eko muze yemnawke sewach aydlane enda

Ответить
@teketelanito9739
@teketelanito9739 - 20.04.2023 20:13

Barta wondime alem

Ответить
@genetmeles
@genetmeles - 20.04.2023 17:31

ሰላም ኤርሚ ሰላምህ ይብዛ ከ አዳኙ ካሜራ ነው ሰምቼ የመጣሁት በርታ

Ответить
@netsanetzeleke4749
@netsanetzeleke4749 - 20.04.2023 16:58

Welcome Ermi

Ответить
@kimbilodeau6824
@kimbilodeau6824 - 20.04.2023 16:06

Ke 360 temesasay yizeh batmeta tiru new.

Ответить
@soul911
@soul911 - 20.04.2023 15:18

It is really great to see you again on your own media I can see it is a new chapter and and a great opportunity if you use it wisely

Ответить
@duressotesso3082
@duressotesso3082 - 20.04.2023 15:12

ሳያስቡት ሰመታቸውን መቁዋቁዋም አቅቶዋቸው የማግለል ስራቸውን በአደባባይ ስያሳዉቁ አንጋጠው ስናገሩህ በጣም አዝኛለው ግን አላልቀስኩም ቀልደ እንዳለ ሆኖ ግን በድጋሜ እንኩዋን ደስ አልህ

Ответить
@duressotesso3082
@duressotesso3082 - 20.04.2023 15:02

የአርማው መቀየር ራሱ 1እርምጃ ፈቀቅ አስብሎሃል

Ответить
@fevenmebrhatu7076
@fevenmebrhatu7076 - 20.04.2023 14:46

Welcome Ermi from Eritrea 🇪🇷 your are amazing person great work !!!

Ответить
@One-ec8ng
@One-ec8ng - 20.04.2023 14:06

ኤርሚዬ ድምቀታችን በርታልን ❤️🙏

Ответить
@TamiratDeressa-vh3zc
@TamiratDeressa-vh3zc - 20.04.2023 12:53

Collective Unconscious! You are who your ancestors collectively are. If you understand that you are being hated and or loved by who you unconsciously are. And I, from my observation, understand that you understand this. And finally be yourself.

Ответить
@johnjoseph9610
@johnjoseph9610 - 20.04.2023 12:05

Enkuwan ke eneza mari Alba politica tentagnoch 360..tegelagelk

Ответить
@ajjaususu5704
@ajjaususu5704 - 20.04.2023 09:23

መቼም የሰፌድ ውሀ የሆነ ተከታይ የበዛበት አስካለ ድረስ ከእሳት ጀምራችሁ በግሩፕ ስትከፋፈሉ ተከትሎ የሚዞር ነበረ አሁንም ወርዳችሁ ወደግል ስትሄዱም ተከታይ አይጠፋም ምክንያቱም የመርህ ሰው የለምና ተበታተኑ የዝንጀሮን ስብሰብ አንድ ነጭ ውሻ ይበትነዋል እንዳሉት ፈረንጆች በእሳቶች አየን

Ответить
@saraberhane1030
@saraberhane1030 - 20.04.2023 05:56

ሰላም ኤርሚ ሰላምህ ይብዛ 🙏""ሰው ያስባል እግዚአብሔር ግን ይፈጽል ""የአንተ ግዜ ይህ ነበር ማለትነው ሁል ግዜ እግዚአብሔር ን አስቀድም እግዚአብሔር አይሳሳትም🙏🙏መልካም ጸስራ ዘመን እንዲሆንልህ እመኛለሁ🙏እራስህን ጠብቅ አይዞን 🙏🙏

Ответить
@user-jx3sq1zp6u
@user-jx3sq1zp6u - 20.04.2023 02:43

እንኳን ደስ አልህ brother 👏

Ответить
@praiselordamen4328
@praiselordamen4328 - 20.04.2023 01:33

Well done brother 👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻

Ответить
@ethiopiaenate3642
@ethiopiaenate3642 - 20.04.2023 00:35

ወጣ ወጣና እንደ ሸንበቆ፣ አዘቀዘቀ እንደ መቅመቆ፣ የኢትዮጵያ አዋቂ ነን ባዮች ፣ በሕዝብ ስም ፖለቲካ ላይ ጫፍ ደርሰው የሚፈጠፈጡት የራሳቸውን ጥቅም ከሀገር እና ሕዝብ በላይ ስለሚመኙ ብቻ ነው። እውነት እንድ ናት፣ ሐሰት ግን የትዬሌሌ ነው። ስለዚህ በከንቱ ውዳሴ የሚያብዱት ሁሉ ከእውነት ጋር መቆም ሲያቅታቸው ሀሰት ብዙ መንገድ ስላለው እነርሱም ጭው ብለው ይገቡበታል። አንተም የአቢይ ውሸት ስንት እንደደረሰ መጽሐፍ እየፃፍኩ ነው ስትል ኖረህ ከሰበሰብከው ውሸት ውስጥ ይህን ብከተል ያበላኛል በሚል እየተዘፈቅበት ነው። ሀሰት ብዙ ቢሆንም ሁሉም ሲደመር የሀሰት ልጆች ከመባል አያድንም እና አንተም የታላቁን ነቢይ ስም ይዘህ የሀሰት ልጅ ለመባል እንኳን አበቃህ። እንኳን ከሀሰት አባት ሣጥናኤል እና የሀስት ንጉሥ አቢይ ገዳይ ኦሮሙማ ብሎም ወያኔ ጎራ ተንሸራተህ ገባህ። ሁላችሁንም የኢትዮጵያ አምላክ ያጥፋችሁ። የተናገርከው አይሰማልህ፣ የምታገኘው የገዳዮች ገንዘብ ደም ያስተፋህ፣ በኢትዮጵያ የፈሰሰው ከህፃን እስከ ሽማግሌ ደም ጎርፍ ሆኖ ሲኦል ይክተታችሁ፣ በእውነተኛ ልጆቿ ለምሳሌ አንተ ስትነግድባቸው እንደነበሩ ታላቁ እስክንድር እና ሌሎችም ቁርጥ ልጆቿ ኢትዮጵያ በቅርቡ ነፃ ትወጣለች። ይህንን አስተያየት በዲያርህ ያዘው። ሲኦል ውስጥ እንድታየው። ጭንቅላት እንጂ ህሊና የሌለህ ባንዳ የባንዳ ልጅ መሆንህ ብዙ ሲባልብለህ አላምንም ነበር ዛሬ ግን በገሀድ መጠተህ አየሁህ።

Ответить
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 - 20.04.2023 00:13

R u still a member of that Baldiras?

Ответить
@meseretsissy8280
@meseretsissy8280 - 20.04.2023 00:04

Welkom Ermi💚💛♥️

Ответить