የቴክኒክ እውቀታችሁን በዚህ ቪድዮ አሳድጉ! ኢትዮ አውቶሞቲቭ Ethio Automotive

የቴክኒክ እውቀታችሁን በዚህ ቪድዮ አሳድጉ! ኢትዮ አውቶሞቲቭ Ethio Automotive

12,155 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@GemechuFikadu-sq4yl
@GemechuFikadu-sq4yl - 18.06.2024 13:23

lemin dawonlod ayi honim?

Ответить
@getahuntesfaye6944
@getahuntesfaye6944 - 04.04.2024 18:57

አድራሻችሁ የት ነወ?

Ответить
@habtyhabesha6337
@habtyhabesha6337 - 21.02.2024 20:05

thanks 🎉🎉🎉

Ответить
@user-ig8kz3rn8b
@user-ig8kz3rn8b - 05.02.2024 18:37

Good explanation! thanks!.

Ответить
@jojojhon-i2x
@jojojhon-i2x - 07.01.2024 11:47

ጠዋት ላይ የተወሰነ የውሀ ጠብታ አገኛለው ከራዲያተሩ ከታች ከሞቀ ቡሀላ ግን ይጠፋል የምን ችግር ነው ውሀም አላጎደለም ከምን የሚመጣ ውሀ ነው

Ответить
@user-ij3qk6jy9i
@user-ij3qk6jy9i - 22.12.2023 10:49

ፕሮግራማችሁ አልፎ አልፎ እከታተላለሁ አስተማሪ እና ችገስሪ ፌች ነው። ለዛሬ ጥያቄ የፈጠረብኝ እና ያስቸገረኝ ጉዳይ፦
ሞደል KDH-202L
ሞተረ ቁ 2KD
ቻንስ ቁ JTFJSO2P2O5011455
ችግሩ check engine በጉዞ ላይ እያለ ረዥም ቁልቁለት ፍሬን ስጠቀም ቆይቶ ቁልቁለት ጨርሶ check engine ይበራል ዳገት ስጀምር ወደ ነዳጅ ፔዳል ምንም አይሠጥም ትንሽ ቆይቶ ሞተር ይጠፋል ።
መፊተሔዉ ምን ይሁን ??

Ответить
@user-cb9dp4if9b
@user-cb9dp4if9b - 24.08.2023 06:59

ማስረሻ ጋራዥ የት እንደሆነ አድራሻ አሳውቁን

Ответить
@mes517
@mes517 - 01.08.2023 00:22

በጣም ጥሩ ትምህርት ስጭ ነው በተለይ በተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪና ላይ ትምህርት ብትጨምሩ ጥሩ ነው 😅😅

Ответить
@Devid-di1kp
@Devid-di1kp - 19.07.2023 19:49

ብዙ እውቀት አግኝቼበታለሁ ፤ በጣም አመሰግናለሁ በርቱልን Ethio automotive 🚙🚘

Ответить
@Dolovia5427
@Dolovia5427 - 14.03.2023 21:29

እናመሰግናለን በርታልን

Ответить
@michaeltadesse7748
@michaeltadesse7748 - 14.03.2023 14:52

በጣም ጥሩና ግልጽ ማብራሪያ ነው አመሰግናለሁ

Ответить