90S Ethiopian Music Collection Vol 1 | የ90ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Vol 1

90S Ethiopian Music Collection Vol 1 | የ90ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Vol 1

Noka Tube

2 года назад

417,945 Просмотров

የ90ዎቹ ምርጥ የሙዚቃ ስብስብ Vol 1

0:00 ጂጂ (እጅጋየሁ ሺባባው) - አንድ ኢትዮጵያ
6:22 አብዱ ኪያር - ዞሮ ዞሮ አዳም
10:49 ጥበቡ ወርቅዬ - ማማዬ
15:33 አበባ ደሳለኝ - አይዋሸኝም
20:31 ወንድሙ ጂራ - ባይኔ ብቻ
24:41 አብነት አጎናፈር - አጊስ መሀስ
29:26 ሳምቮድ - ምነው ቆንጆ ባልሆንሽ
34:27 ቃቆ - አሮጌ አራዳ
39:20 ደረጄ ዱባለ - ግድ የለም
43:18 ጂጂ (እጅጋየሁ ሺባባው) - እስከ መቼ
49:33 ሀይማኖት ግርማ - ኢትዮጵያዊ ሴት
53:48 ጎሳዬ ተስፋዬ - ሳታማሃኝ ብላ
58:32 አቤል ሙሉጌታ - ኮሜ
01:01:54 ሄለን በርሄ - ኡዛዛ አሌና
01:06:37 ሳምቮድ - ተይ ተይ
01:10:40 ብስራት ጋረደው - አሳዩኝ
01:15:10 ሞኒካ ሲሳይ - የወሎ ልጅ
01:20:56 ፍቅረ ዘውዱ - ሰበርታ
01:26:19 መስፍን በቀለ - ነይ በክረምት
01:30:57 ጂጂ (እጅጋየሁ ሺባባው) - ግራ ገሩ
01:36:53 ጆኒ ባስ እና ሳምቮድ - አንቺ ካለሽ
01:40:13 ሞኒካ ሲሳይ - ፍቅር ተመከረን
01:45:26 መውደድ - ያዊዌ
01:51:12 ቤተልሄም መኮንን - አነጋግረኝ
01:56:09 ሀብ እንግዳው - ወዴት ወዴት
02:00:19 ነፃነት መለሰ - የታል ልጁ
02:05:15 ሞኒካ ሲሳይ እና ሳምቮድ - ተይ አትሚኝ

Тэги:

#ጂጂ_(እጅጋየሁ_ሺባባው)_-_አንድ_ኢትዮጵያ #አብዱ_ኪያር #ጥበቡ_ወርቅዬ #አበባ_ደሳለኝ #ወንድሙ_ጂራ #አብነት_አጎናፈር #ቃቆ #አሮጌ_አራዳ #ደረጄ_ዱባለ #እጅጋየሁ_ሺባባው #ሀይማኖት_ግርማ #ጎሳዬ_ተስፋዬ #አቤል_ሙሉጌታ #ሄለን_በርሄ #ሳምቮድ #ብስራት_ጋረደው #ፍቅረ_ዘውዱ #መስፍን_በቀለ #ጆኒ_ባስ #መውደድ #ቤተልሄም_መኮንን #ሀብ_እንግዳው #ነፃነት_መለሰ #ሞኒካ_ሲሳይ #GIGI #Abdu_kiar #90s_music #collection #aroge_arada #tibebu_workiye #abinet_agonafir #monika_sisay #samvod #samvod_music #samvod_rap #gossaye_tesfaye #dereje_dubale #haymanot_girma #kako #jonney_bass #yawiwe #abel_mulugeta
Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

Uae Dxb
Uae Dxb - 14.10.2023 18:23

የኔ ማር ጂጂዬ ስወድሽ እኮ❤❤❤❤❤

Ответить
Challa Amdissa
Challa Amdissa - 28.09.2023 08:25

Ответить
Ayenew Wolde
Ayenew Wolde - 21.09.2023 02:58

90s🎉 gold decade by any measure

Ответить
meliha lallemdo
meliha lallemdo - 19.09.2023 11:04

90th best music 🥰🥰

Ответить
Kirubel Kirubel
Kirubel Kirubel - 10.09.2023 19:56

❤❤❤

Ответить
luiz birbo
luiz birbo - 09.09.2023 14:10

90'th music never get old❤

Ответить
mekamu-መቃሙ
mekamu-መቃሙ - 08.07.2023 13:19

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረከታ ሙስሊም ወገኖቼና እንዴተ ናቹ ክርስታን ወገኖቼ የሀገሬ ልጆች

Ответить
yafet abdo
yafet abdo - 03.07.2023 22:16

90's music forever

Ответить
Andualem Man Ras
Andualem Man Ras - 03.07.2023 16:55

Ответить
scalpy
scalpy - 09.06.2023 23:45

When we had soul

Ответить
Fekirdev Devmar
Fekirdev Devmar - 06.06.2023 08:39

I am happy lasning 90's song because I am 90's generation

Ответить
Habtamu Alemu
Habtamu Alemu - 23.04.2023 12:00

Thank you guys

Ответить
Hala14Madrid
Hala14Madrid - 22.04.2023 07:27

song number 25 name?

Ответить
goytom dejen
goytom dejen - 13.04.2023 09:16

mechem yemayresu music thanks thanks

Ответить
Senait Bayesa
Senait Bayesa - 09.04.2023 03:12

በጣም እናመሰግናለን ❤

Ответить
Isayas
Isayas - 08.04.2023 01:02

Unforgetable memories
😘😘

Ответить
Mikias Getachew
Mikias Getachew - 15.03.2023 17:43

ጥበቡ ወርቅዬ ማማዬ 😂😂😂🤣😂

Ответить
Gg Gg
Gg Gg - 11.03.2023 13:53

E

Ответить
Tyller Mcatkins
Tyller Mcatkins - 28.02.2023 03:18

Ayee betam aref mix classy 🔥🔥🔥

Ответить
የጂጂ ሽባባው አድናቂ
የጂጂ ሽባባው አድናቂ - 30.01.2023 10:06

የጂጂ ዘፈን በግጥም
በድምፃዊት -እጂጋየሁ ሽባባው( ጂጂ)

የማንነቴ መለኪያ ኩራቴ መመኪያዬ ክብሬ ፣
የሶስት ሺ ዓመት እመቤት አንድ ናት ኢትዮጵያ ሀገሬ።
እቴ አንቺ የኔ ሙሽራ አገሬ እስቲ ልጠይቅሽ ፣
ያገቡሻል ይፈቱሻል ያጩሻል አሁንም ድንግል ነሽ።

~~~~~♥♪••••••💚💛❤✊♪••••••••••••😍

ከክብርሽ በታች ወደቁ ነገስታት በፍቅርሽ ተነድፈው፣
ደናግላን መነኑልሽ አለምን ደስታቸውን ንቀው ።

~እማማ እናት ኢትዮጵያ
~እማማ አንቺ እናት ዓለም
~እማማ እናት ኢትዮጵያ
~እማማ አንቺ እናት ዓለም

ዘመን አመጣሽ የዘር በሽታ
መድኃኒት አለው የማታ ማታ ፣
አገር በወገን እንዴት ይረታ ፣
ፍቅር በነገር እንዴት ይፈታ ።
ዘር ሳይለያየን ወይ ሀይማኖት ፣
ከጥንት በፍቅር የኖርንባት ፣
እናት ኢትዮጵያ ውዲትውዲቷ፣
በጎጆ አያልቅም ሙሽርነቷ።

♪~~ 💚💛❤~~♪

~እማማ፣ እናት ኢትዮጵያ
~እማማ ፣አንቺ እናት አለም
~እማማ ፣እናት ኢትዮጵያ
~እማማ ፣አንቺ እናት ዓለም

አገር በውበት ወጥመድ ተይዛ ፣
የዘመን ስቃይ ጭንቅ እንደዋዛ ፣
እናት ራቁት እንዴት ልይሽ ፣
ክብርሽ የታለ አንድነትሽ ።
አርበኛ አርበኛ አርበኛ ላይ ፣
ልውጣ መቅደላ ልበል ዋይ ዋይ ፣
ምነው ቢነሳ መይሳው ካሣ፣
አልወድም ጎበዝ ጀግና ሲረሣ ።

~እማማ ፣እናት ኢትዮጵያ
~እማማ ፣አንቺ እናት ዓለም
~እማማ ፣እናት ኢትዮጵያ
~እማማ ፣አንቺ እናት ዓለም



🙏
💚
💛

ጂጂያኒዝም♥ ይለምልም 🙂✊

Ответить
Samrawit Golom
Samrawit Golom - 26.01.2023 05:50

Be no bbbbb k I no l B P.O. o bbbbb on N bbbbb ok on k b l l no moo on b

Ответить
gskom mts
gskom mts - 24.01.2023 11:44

tebebu mamaye sayhon mayaye new yemelew

Ответить
Daniel enadal
Daniel enadal - 23.01.2023 14:32

Woo nice time Back in the day

Ответить
kal
kal - 22.01.2023 16:00

Nice

Ответить
טאדלה צגה
טאדלה צגה - 07.01.2023 15:02

በጣም እናመሰግናለን።❤

Ответить
ኡሙ ዩስራ
ኡሙ ዩስራ - 06.01.2023 16:01

አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሙስሊም እህት ወድሞቼ ሰላም ብያለው የሀገሬ ልጆች

Ответить
jason fikadu
jason fikadu - 04.01.2023 10:20

the best of music king

Ответить
bayoush aeamro
bayoush aeamro - 31.12.2022 13:51

👏👏👏👏👏👏👏❤️

Ответить
Feven Joseph
Feven Joseph - 27.12.2022 13:57

Ya jijin zefen 😥

Ответить
ANU Reactore
ANU Reactore - 25.12.2022 11:14

I love all 90's🤩 because I'm 90's BOY.

Ответить
Befikadu Mengesha
Befikadu Mengesha - 18.12.2022 07:42

9

Ответить
Befikadu Mengesha
Befikadu Mengesha - 18.12.2022 07:42

9

Ответить
Wonidu Sirak
Wonidu Sirak - 06.11.2022 17:40

Best generation of mine God bless u all

Ответить
Samuel Iyasu
Samuel Iyasu - 05.11.2022 18:04

Nice collections

Ответить
Dagne Hailu
Dagne Hailu - 18.10.2022 15:02

Dagne

Ответить
FREHIWOT Gebrehiwot
FREHIWOT Gebrehiwot - 15.10.2022 05:48

The best of the best!

Ответить
Zerihun Ejigu
Zerihun Ejigu - 12.10.2022 21:55

Waw

Ответить
Tofik Tube
Tofik Tube - 27.09.2022 02:41

Amazing music

Ответить
Nati Man
Nati Man - 13.09.2022 20:35

90 best muzics ever🔥🔥🔥

Ответить