Комментарии:
አባ ሳሙኢል ያገልግሎት ዘበኖትን ይባርክ❤❤❤
ОтветитьEgezabehair yemesegene. Yehene lsereste fewese semelekete enenemd Egezabehair endeante emegalehue.
Ответитьበድንግል ማሪያም ስም የኛ ቤት ጉድ ነው እሄ
Ответитьፈጣር ይቅር ይበለኝ የፔንጤወቹ በጣም ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂
Ответитьአባ ሳሙኤል አግዝያብሔር የአገልግሎትን ዘመን ፈጽሞ ይባርክልን አንደው የሚገርም ነው ስንት ጉድ አያየን ነው፡፡ አዲስ አበባ አድራሻው የት ነው አረ ሁላችንም መተን አንጠመቅ ቦታውን ጠቁሙን፡፡ የአመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ጥበቃ አይለየን አቤት ጌታዬ ለድህነት ለንስሃ አብቃን፡፡ አሜን
Ответитьአባታችን የምያገለግሉበትን የምታውቁ ጠቁሙኝ በድንግል
Ответить❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ответить😭😭😭😭#
Ответитьአባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጠዎት🙏🙏🙏🙏🙏
ОтветитьAmen Amen Amen
Ответитьአስሪቺሁአለሁ። ማሰሪያህ። ቀላድነው። ገመድ። ልብናይስጣቺሁ
Ответитьበፍጣሪ። ስምእሚንግዱሰላምአጣን
Ответитьኣሜ ኣሜን ኣሜን
Ответитьየፔንጤዎቹ😂😂😂😂😂😂አሳቀኝ በግርዋ ልትረግጠው😂😂
አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ያድሎት ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏
የት ነው የሚገኙት
Ответитьኣሜን ኣሜን ኣሜን
Ответить❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьቦታዉ የት ነው
ОтветитьAbate yet new magegnik abate inaten amemebign abate ibakik yiragn ere inate yalwesenibet bot yelem gin madanit tiwosdalech gin minm lawx yelatim ibakachu inaten atrifulign kabad beshita new yesua abate iyalchu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ОтветитьAmeen ameen God bless you❤❤❤ pls phone number❤❤❤
Ответитьእግዚአብሔር አምላክ ይመስገን
Ответить🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьባራሻሻሻሻራራራራ የሚል እነማን ነበሩ
Ответитьየኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьፄንጤወች ንቁ😅😅😅😅
Ответитьአባተችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ОтветитьYet new botahew behe marm nigaruny lehe enate falghe new
ОтветитьThank you our father God bless
Ответитьረ አባ ኑሩልን ቦታው የትነው አባ❤❤❤
Ответитьእንኳን ለቅዱሥ ሚካኤል ክብረ ባእል አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьኣረእኔ ፈልጌ ነበር የት ኣከባቢ ነው አዲስ አበባ ነው
Ответить❤❤❤❤❤❤
Ответитьአባ ጌታ ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣቹ
Ответитьከበር ምስጋና ለቅድስት ድንግል ማሪያም 🙏🙏🙏
Ответить❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ОтветитьSim endaxera malet min malet nw😂😂😂
ОтветитьEyasus geta nw❤
Ответить😃😃😃😃😃😃😀😃😃
Ответитьአባታችን ፈጣሪ የሰጦትን የመፈወስ ጸጋ ተቀብለው መከራና ስቃይ ላይ ያሉትን ወደ ፈጣሪያችን እንዲመለሱ እያደረጉት ያለው ፈውስ የተመሰገነ ይሁን።አሜን!!!
Ответитьዘርፌ ና ትዝታውን ከዚህ ነበር ማምጣት😢
ОтветитьThank you our father God bless you
Ответитьእር የተሳሰተ ስልክ ቁጥር እየሰጡን ያባታችን ማግኘት አቻልንም የምታውቁ ንገሩኝ ያባታችን ቁጥር
Ответитьfitary amatusalan edme ystachu amen
Ответитьያልተሳካ ድራማ ሰው ቀው ቀይር
Ответитьአሜን አሜን ተባረክልን
Ответитьወገኖቼ ይሄን ሼር አድርጋችሁ በአዳራሽ ያሉትን ነፍሳት እናድን 😢😢😢
Ответитьእግዚአብሔር ይመስገን
Ответитьፖስት ስታደርጉ ጥንቃቄ ቢደረግ ማለት መቆረጥ ያለበትን ቁረጡ እባካችሁን
Ответитьአምላኬ ሆይ እንደእኛ በደልና ሀፅያት ሳይሆን እንዳንተ ምህረትና ቸርነት ይቅርበለን ተለመነን ታረቀን አቤቱ በምህረትህ አድነን
Ответить..ልኡልእግዚያብሔር አባቶቻችንን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በስመአብ አቤቱ ሀያሉመድሀንያለም በምረቱ ይጐብኘን ታስረናል ሁላችንም በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠማአት ብላችሁ
Ответить