እንግሊዝ ለውጡን መረጠች! || የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ  || ጀነራሉ በነጠላ ጫማ `ትግሉን` ተቀላቅለዋል Live

እንግሊዝ ለውጡን መረጠች! || የጠቅላይ ሚኒስትሩ የፓርላማ ውሎ || ጀነራሉ በነጠላ ጫማ `ትግሉን` ተቀላቅለዋል Live

Haq Ena Saq ሃቅ እና ሳቅ

3 месяца назад

25,587 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@melathabthyimer9706
@melathabthyimer9706 - 05.07.2024 11:09

Take Fetto, erode, mechanics shinkurt Those 3 the best medication.

Ответить
@mezgebfadlella8436
@mezgebfadlella8436 - 05.07.2024 11:24

በንጠላ ጨማ በአነት አርማመድ እንዴት ያለቅልሀል የጨካወ መንግድ

Ответить
@sosenadesta2316
@sosenadesta2316 - 05.07.2024 11:24

አቤ ለጨጓራ ኦክራ ወይም ሌዲስ ፊንገር የምትባል ተክል ገዝተህ ከሷ አንዷን በክብ ከትፈህ በአንድ ብርጭቆ ውሃ ዘፍዝፈህ አድረህ ጧት በባዶ ሆድ ጠጣ ለብዙ ነገር መዳኒት ነው ጎግል አድርገህ ማየት ትችላለህ ሰላም ሁን

Ответить
@matthewassefa1925
@matthewassefa1925 - 05.07.2024 11:29

DiLL LE AMHARA FANOO

Ответить
@gabrieljasek9823
@gabrieljasek9823 - 05.07.2024 11:52

የደርግ ካድሬ ነበርክ እንዴ?ማሽቋለጥ ትወዳለህ።ሀሰን ላገባ ከድር ወጣ ገባ አለ ነገር ነህ!

Ответить
@getachewbihonlign3041
@getachewbihonlign3041 - 05.07.2024 12:03

ቀቅል የሚባለው ሰውዬ ማለት ደረጄ ሀ/ ወልድ ወይም ጓደኞቹ ማለት ነው ሞባይል በሕገ ወጥ መንገድ ይነግድ ነበር በሚነግድ ወቅት የለውጡ ደጋፊ ነበርጠ/ ማኒስትሩ ንግግር ሲያደርጉ ካስነጠሳቸው አያችሁ እውነት ሲናገሩ ይል ነበር ተባኖበት ሼሮቹ ሲያዙ መጀመሪያ ከኮኬት ወደ ቀቅል ተሸጋገረ ቀጥሎ ጠ/ ሚኒስትሩን ነጥሎ መንግስትን ተቸ አሁን ጠ/ ሚናስትሩ ከተናገሩት ውስጥ ቃል መርጦ ይቃዣል የCIA ወኪል መሆኑን ሳትረሱ ምን አለ በሉኝ ሰሞኑን እነ አንኩሩ ላይ ቀርቦ አንኳሪ ካልሆነ

Ответить
@fatumaali8275
@fatumaali8275 - 05.07.2024 12:17

Flaxseed (telba) is very good

Ответить
@SaraSara-bi7hc
@SaraSara-bi7hc - 05.07.2024 12:37

ጄነራሉ አሁን የተቀላቀሉት የገዛ ልጆቻቸውን ሊገሉ ነው እግዚኦ ጌታ ሆይ አንተ ህዝብህን ታደግ

Ответить
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 - 05.07.2024 12:43

ሰላም አቤ ❤️

Ответить
@tirsitlammatessema3519
@tirsitlammatessema3519 - 05.07.2024 12:51

አብይ ትግስትህ የኔ መሪ ድንቅ ትከሻ ድልድይ የሚያህል ብርታቱን ይስጥህ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤❤👍🏾👍🏾👍🏾

Ответить
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu - 05.07.2024 13:14

አ አሁን ተናገር የተነገሩትን ቀለት እነተኛ የኢትዮጵያዊነት ለዛ የለዉ አባበልና እንተኛ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ፣ምንም ችግር የሌላባት የኢትዮጵያዊነት ተቆርቋር ለጅ ነዉ። ስለዚህ እደግ ኢግዛብሔር በለህበት ቦታ ሁሉ እጠብቅህ እንደዚሁም እዉነት ከአንተ አይለህ ሠለም ይሁኑ መልከም ቀን ለአነተና ለአቤ ቶክቻ ።

Ответить
@samzunviva1199
@samzunviva1199 - 05.07.2024 13:18

👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎👎

Ответить
@HdhDh-mc3zl
@HdhDh-mc3zl - 05.07.2024 13:26

በነጠላጫማ በታማሚ አግር እንዴት ይዘለቃል የ 4ኪሎ መንገድ

Ответить
@TesfayeBekele-hg1fu
@TesfayeBekele-hg1fu - 05.07.2024 13:38

ሌላው እዉነተኛዉ የኢትዮጵያቸን መሪ ሎ/ደ/ር ጠቅለይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ:-አመራርህ ሀገርንና ሕዝቧንም የሚያሳድግ ጎበዝ መሪ በመሆንህ ምድራ ተበይና ሌቦች ከያ ቦታ ብቅ ብቅ ያሉት የሌብናት መንገድ እያተዘጋ ስለመጣ ምስራቅ ቀረብን ቢለው በመቆጨት
ወድህና ወደ ይረወጣሉ ዝጋቸው ከወሬ ሌላ የምያ መጡት ነገር የለም።
በአንተነህ በኩል በርታልን ቋረጡ መሪያችን እግዛብሔር ከአንተም ገር ይሁን መልካም ቀን።
እጅ

Ответить
@TesfayeHailemariam-lq7re
@TesfayeHailemariam-lq7re - 05.07.2024 13:59

ለእናት አገራቸው ለአማረ እንኳን በነጠላ ጫማ ራቆታቸውን ብሄዱ አቤ ቶኪቻው ምን አገበህ ራቆታቸውንም ይቀላቀሉ

Ответить
@hanhn7623
@hanhn7623 - 05.07.2024 14:14

ሰላም.አቤ

Ответить
@bety2338
@bety2338 - 05.07.2024 14:31

🤴👌🇪🇹❤🇪🇹💪🇪🇹💪🇪🇹☝️☝️🙏

Ответить
@negedegugssa2911
@negedegugssa2911 - 05.07.2024 14:39

Selam le ethiopiya keber le jegnoche ethiopiya defance pm abichu

Ответить
@jomama151
@jomama151 - 05.07.2024 14:41

Wushetam yale kassa woym mitik sayiset tenesu ayibalim megemeria atara demo kedmo tenegro enji wodaw wutu ayibalim.

Ответить
@selamta492
@selamta492 - 05.07.2024 15:45

በነጠላ ጫማ፣በታመመ እግር፣
እንቅፋ በመታዉ በወለቀ ጥፍር፣
ጦርነት አይሆንም ምረጥ ንግግር።

Ответить
@jemalreda4391
@jemalreda4391 - 05.07.2024 15:56

በነጠላ ጫማ ተፌ ባንቱ አረማመድ ባንቱ አረማመድ እንዴት ይዘለቃል እንዴት ይዘለቃል የቢምቢው መንገድ 😂 ሲመስለኝ ወካይ ተደራዳሪ መመልመላቸው ነው ይሆ የደከመ ሼባ ቢንቢ ይገለዋል ቂቂቂ😅

Ответить
@ZeWord-t6g
@ZeWord-t6g - 05.07.2024 16:17

I am sorry to hear that you dressed red blood for liberal lefty mindless and destructive party world wide. I pray that you will not have any power in our country Ethiopia.

Ответить
@sol-dm6jo
@sol-dm6jo - 05.07.2024 16:22

ቀቅል ማለት ኩክ ማለት ነው ወይ ኩክ ለዘ በቃክ የአቢቹን ንግግር ለመተቸት በቃክ ያተ ቤተሰብ ችግር ደረሰበት ብለክ እኮ በቃ ያዙኝ ልቀቁን አልክ ደሳለኝ ቀንድክ ሲልክ አቤጋ መጣክ ሀሀሀሀ

Ответить
@RejoiceEthiopia
@RejoiceEthiopia - 05.07.2024 16:23

Shewakena... Are you reading a script?! 😂
I love you ❤️

Ответить
@yeshashworkbeyene2082
@yeshashworkbeyene2082 - 05.07.2024 16:40

አቤ ፣ የዘገየ ቢሆንም አንብብው። እንኳን ነጠላ ጫማ ከስክስም ተጫምተው ለድል አልበቁም።በሳቸው ቤት የሽፍቶችን ሞራል ሊያነቃቁ መሆኑ ነው። ሰውዬ/ ጄኔራል / እባክዎ ምስኪኑን አያስጨርሱ።እርስዎ መቼም ቢሆን አይዋጉ።ከዘር ቋት ይውጡና ወደ ቤትዎ ይመለሱና የክብር ሞት ይሙቱ።ሬሳዎን አያርቁ።

Ответить
@emebetgebremariam153
@emebetgebremariam153 - 05.07.2024 16:51

አቤ ቶኪቻው በርታልን የሀገር ልጅ

Ответить
@androidhs5860
@androidhs5860 - 05.07.2024 17:02

🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ሠለም አቤ አንኳን ደህና መጣህ🌹🌹🌹

Ответить
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 - 05.07.2024 17:15

የታሰሩ ካሉ በእስቸኳይ ይፈቱ ስትል ምን ማለትህ ነው?

Ответить
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 - 05.07.2024 17:36

ሰባዊ መብት አስጠባቂ ነኝ ባዩማ በአደባባይ ኢትዮጵያን ሲወነጅል ጃዊሳውን ሲደግፍ በደንብ እንደህዝብ አይተነዋል ማንነቱን ተገንዝበናል

Ответить
@marthamamo9171
@marthamamo9171 - 05.07.2024 17:40

ክብር ለጠቅላይ ሚኒስትራችን የደሀ አባት
ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

Ответить
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 - 05.07.2024 17:43

ሰብዓዊ መብት የሚሰራው ዓላማው የምዕራባውያን ጥቅም ፖለቲካ አስከባሪ ነው በምንም መልኩ ሃቁን አይዘግብም ስራቸው አገርን ማተራመስ ማፍረስ ነው አራት ነጥብ

Ответить
@sara-zd5tw
@sara-zd5tw - 05.07.2024 17:47

ሚገርም ነው ዶር አብይ የሚናገረው እኮ ለሚገባው ድንቅ ንግግር ዛሬ የማይረዳው ግዜ ነው እንጂ የሚገባው ቀን ይመጣል ኢትዮጵያ ተስፋ አላት❤

Ответить
@getahunabdisa3927
@getahunabdisa3927 - 05.07.2024 17:51

ዘረኞችንማ ላለፉት ዘመናት ደቡቡን ምዕራቡን ምስራቁን እንዳይለማ መሬቱን ነጥቀው ገባር አድርገውት ተቧድነው ሲረግጡት ኖረዋል እነሱ ለራሳቸውም ወገን ግድ የሌላቸው በባዶ ወሬ እየቀበተቱት የግል አሽከር አድርገው መጠቀሚያ ማድረግ ነው ስራቸው

Ответить
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ - 05.07.2024 18:23

አብቹ አበ መላ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌

Ответить
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ
@አስሚድለቤዘአልሀምዱሊለሂ - 05.07.2024 18:23

🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👌

Ответить
@meron1567
@meron1567 - 05.07.2024 18:52

መዳኒቱ ያለዶክተር ትእዛዝ በየፋርማሲዉ ይሸጣል እሱንም ችላ አትበሉ

Ответить
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 - 05.07.2024 18:52

አይ አብርሃም ወደ ግልብጥ ጎራ በመንገድ ላይ ነው I am sorry to see him do that but good luck and good bye Abresh we don’t care 🤷

Ответить
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 - 05.07.2024 18:58

አብርሃም ምን ማለት ነው ዲስክሌት ደሱዬ ጋም እንዲህ ስትገለፍጥ ነበር አንተ ግልብጥ ወገብህ እንዳይቀጠቀጥ ተጠንቀቅ ስትገለበጥ🤣🤣🤣🤣🤣 አሁን ቃላት መሰንጠቅ ጀመርክ ሆዳሞች ኢትዮጵያችን አብቹዬን ይዛ ትቀጥላለች ይብላኝ
ላንተ አብርሽ

Ответить
@abbechuyamyhero7507
@abbechuyamyhero7507 - 05.07.2024 18:59

አብርሃም ባይዘወይ ባይዘወይ get the heck out of here

Ответить
@gabrielavinchenzo9000
@gabrielavinchenzo9000 - 05.07.2024 18:59

ABE TERE TELBA AND MANKYA BEWEHA WATE

Ответить
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 - 05.07.2024 21:57

ሰው በጨለማ ውስጥ ካለ ምንም የሚያየው ነገር የለም

Ответить
@astergashawbeza8850
@astergashawbeza8850 - 06.07.2024 06:21

Yemn Beke new. BBC CNNetc Live ale aydelem ende w4 hours. Min nekah.

Ответить
@Berhanu-c4n
@Berhanu-c4n - 06.07.2024 06:24

Talba ba mini yizafazafaĺ?endet pls

Ответить
@AbduMohammed-tw2ro
@AbduMohammed-tw2ro - 06.07.2024 09:56

ምንአይነት ጉዶች ናችሁ ግን

Ответить
@shifahamid3822
@shifahamid3822 - 06.07.2024 11:24

በነጠላ ጫማ በታማሚ እግር፣
እንደምን ይቻላል ሸፍቶ ማደር?

Ответить
@samzunviva1199
@samzunviva1199 - 06.07.2024 16:46

🤐🤐🤐🤐

Ответить
@ZaK5469
@ZaK5469 - 06.07.2024 17:10

በነጠላ ጫማ በታማም እግር
ወደ ሀኪም ቤት እንጂ ይገባል ወይ ዱር

Ответить
@Almazetalem
@Almazetalem - 06.07.2024 19:07

ሸዋቀና ምርጥ ንግግር ሁል ግዜ ተባረክ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን እግዚአብሔር❤

Ответить