Комментарии:
ተክሌ በእውነት
በሳል ሠው ነህ
አስተምረው
ነገር ግን የሚገባው ሰው አይደለም
ተክሌ በእውነት
በሳል ሠው ነህ
አስተምረው
ነገር ግን የሚገባው ሰው አይደለም
ተክልዬ ትለያለህ
Ответитьሶፍዬ ትህትናክህ ደስ ይላል
Ответитьበደንብ አሳማኸዉ እኮ ሶፊ😂
Ответитьፓስተር ደረሰን አቅርበው
Ответитьሁለታችሁም ታምራላቹሁ ሶፊ የሚባለው ልጅ ግን ቁጅናው ግሩም ነው ❤❤❤❤
Ответитьበጣም ታስቃላቹ😂😂😂😂
Ответитьምን አይነት እጋንት የስፈረብት ነው ልጄ
Ответитьእውነት ሶፊ የሀይማኖት ሰው ነው ግን?
ይምችህ ግን ትቀልዳለህ
ተክለኃይማኖት እኛ የአሳማ ስጋ የማንበላው በባህል ብቻ አይደለም በመፀሐፍ ቅዱስም ሸኾናቸው ክፍት ሆኖ የማያመነዥጉትንም እንድንበላ አልተፈቀደልንም አሳማ አያመሰኳም(አያመነዥግም) በተረፈ የዛሬው ኢንተርቪው የብሽሽቅ ይመስላል ቆይ ልክ ልኩን ነግሬው ልዘርጥጠው ብሎ የመጣ ምግባር የጎደለው ሠው ነው እኔን የሚያሳሳብኝ እንዲህ ዓይነት ትህትና የሌላቸው የሐይማኖት መሪ ነን የሚሉ ሰዎች ምን ዓይነት ትውልድ እንደሚያፈሩ ሳስብ እንደ ሀገር በጣም ያሳስበኛል 😮
ОтветитьReligion isn’t conditional or changeable !
Ответитьእግረኛው ጋዜጠኛ ተክለ ሃይማኖት እኔ የወንጌል አማኝ ድሮ በጣም የምናደድብህ በጣምም የምታበሳጨኝ ጋዜጠኛ ነበርክ እግረኛውን ከመሰረትክ ቡሃላ ግን በጣም ነው የምከታተልህ ግን ጥያቄ አለኝ መንፈሳዊ ሰው ሲባል እግዚአብሔር የሆነ የምታድርገው ነገር ግን አስገርሞኛል ወንጌል አማኞችን ለመረዳት እስኪ እነ ዶር ማሙሻ አይነት የሚያስተምሩበት ለምን አትሄድም?ሌላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንን ያክል ንግድ የሚኪያሄድባት ቤተ እምነት ምድርችን ላይ የለም ስለቱ እዛው አይደል በብር የሚቀየረው?እኔ ጨው መሸጥን በጣም ነው የምቃወመው ግን ይህቺን የስለት ጡዋፍ እና ጥላ መሸጥን እንዴት ታየዋለህ
ОтветитьEGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES YLAL HULETACHHUM ZEMENACHIHU YBAREK LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьአንተዉ ጀምረህ አንተዉ ጨረስከዉ እኔ ብቻ ላዉራ አልክሳ እግረኛ
Ответитьበእስፕሪት የሚለው ቃል 😂😂😂😂😂😂
ОтветитьBetam techilaleh eko
Ответитьበስመአብ ተክልዬ ገራሚ ጋዜጠኛ👏👏👏👏👏👏👏
Ответитьአመቤቴን ሶፊ እንዴት አንደምወደዉ,ሳ ቁ ትህትናዉ,ማርያምን ዝም ብየ በቃ ኦርቶዶክስ እንደሚሆን ልቤ ይነግረኛል
ОтветитьLe hamet ne ende yemetachut ,?? Prophet deresen Bochachekchut eko newr new🤔🤔
Ответитьተመቻቹኝ ሶፊን የምወደዉ ❤❤ ተኩልዬ ❤❤❤❤
Ответитьተክልዬ በርታ
ОтветитьWow endi aynet interview ayche alewukm temechtognal
ОтветитьSelf Proclaimed Ethiopian Protestant Church Prophets publicly charges on Fraud, Money Laundering, Rape and Cheating. There is money laundry and sexual harassment to spraying their followers with doom in their faces. The worshiping rituals of these so-called pastors and prophets have been labeled as ridiculous and dangerous. Some testimonies disclosed in social media this week to say that something needs to be done about these false prophets. Testimonies claimed that these false prophets are making millions at the expense of the most poor and vulnerable in our society. They also claim that pastors are using their power to abuse and sexually harass woman in the congregation. One of the victim told for our reporter says that “false prophets are making a mockery of real Christian values. We’re asking to the police and Human Rights Commission which is indirectly part of the government. These fake pastors that had invaded the church in Ethiopia are criminals. They bought bastardizing you know how church should be they taken advantage of women raping them, sleeping with them, getting them pregnant, abusing power, taking money from people they have commercialized the church and we need to stop them. So, that’s why we’re here today and also for the victims. just to go out there and say yes the victims their voices need to be heard because normally in church. We’ve tried to quiet them we push them down which is not the right thing to do.
Ответитьአዳራሹ ባዶ ይቀራል ዶሮም ይረባበታል 🙏🙏🙏
ОтветитьSofi Big Respect
Ответитьየእኛ አባቶች እሳቸው ሳይገባቸው የህዝቡን ችግር ሳይረዱ አጥማቂ እያሉ እያናናቁ ይሄው የፔንጤ በዙበቻ አደረጉን
እግዚአብሔር አምላክ የእነ መምህር ግርማ ወንድሙን እና የሌሎችኅም የህዝብን ህመም ይሚረዱን አባቶቻችን እድሜ ፅጋውን ያብዛላቸው
ምን ችግር አለው ያለፋበትን ገንዘብ ከደሀ አፍ ነጥቆ ይዘንጣል ጌታ አንድ ቀን ይጠይቀዋል
ОтветитьMN aynet hlkn new netekle yalew menfes nyeysus sm ywega
ОтветитьPastery sofnyas MN aynet bsletn tegst mstewal tadlhal melso xega yabzlh tekleye Yale yesus medan yelem kejlk weta mstewal ysth tebarek
Ответитьተክለሃይማኖት ግን እንኳን በግል በካውንስል ቢመጡብህ እንኳን የምትረታ አትመስልም 😂😂😂
Ответитьብስለታችሁ እና ሰላማዊ ክርክራችሁ ደስ ይላል 😊
Ответитьየምር በጣም ነው የምትመቹኝ ሁለት አራዳ 😅😅😂
Ответитьሶፊ ግን የምር አዝግ ነህ😂😂ተክልየም 😂😂
Ответитьየተዝናሁብት . ፕሮግራም😂😂
ОтветитьEne erasu anite zemari honek alawqihim mariyamin 😂😂😂😂
ОтветитьSophonias eyale yalew yenen sera atewsedebegn nw tekeleye
Ответитьእግረኛው ጎበዝ ነህ ይህንን እብድ በትዕግስት ማቅረብህ!!!
Ответитьዱርዬ ሶፎኒያስ
Ответитьበለፈለፉ በአፍ ይጠፉ ውሻ መሆኑን ተናገረ ገራሚና አስቂኝ
Ответитьስለሌ ሰው ማውራት ሀሜት ነው
Ответитьተክልዬ ይመችህ ተመችተኸኛል አምጰረጰርኸውኮ ይህን ልቡ የታወረ
Ответитьሶፊ ከዚ ቆሻሻ ጋ ጠማማ ጋ በምን አወራክ እግረኛው ግን ጌታ ይድረስልክ
ОтветитьEre Gold yelbes lemen kenachehu. Mikegna , dehenet nafaki
Ответитьበጣም ደስ የሚል ውይይት
Ответитьበጣም ጀለሶች እንደሆናችሁ ያስታውቃል በርቱልን
Ответитьየውሻ ስጋ በልተህ ነዋ በጣም የምትጮኸው? !!!✋👌😋😋😂
Ответитьድፍርትክን በራስ መተማመንክንሳላደንቅ አላልፍም በርታ
Ответитьማርያምን ጀግና ንክ በርታ
Ответить