አል ሲሲ ተጨነቁ ተረክ ሚዛን Salon Terek

አል ሲሲ ተጨነቁ ተረክ ሚዛን Salon Terek

salon tube

8 дней назад

35,451 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@ma9546
@ma9546 - 30.12.2024 23:26

thanks for sharing ❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@keberemengesha3947
@keberemengesha3947 - 30.12.2024 23:32

ቀጣዩ አይሲስ ለመሆኑ መለኪያው ምንድነው እሱ የሚያሞላው ሌሎች የማያሞሉትን እስቲ አስረዱን

Ответить
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd - 30.12.2024 23:34

አልሲስ ከስልጣን ወረደ አልወረደ ለኢትዮጵያዬ ምንም ለውጥ አያመጣም ምክኒያቱም የግብፅ መሪዎች ሳይሆኑ ቋሚ የሆነው የግብፅ መንግስታዊ ፖሊሲው ነው የኢትዮጵያ ጠላት።

Ответить
@YATx-l2y
@YATx-l2y - 30.12.2024 23:45

አልሲሲ በጣም smooth ሰው ነው, ሌላ ቢሆን እስካሁን ግድቡ ይፈርስ ነበር, brotherhood የተባለ የሰወ በላው ሙርሲ ገርስሶ ለ ክርስቲያኖች እንኩዋን ፋታ የሰጠ ነው!!!

Ответить
@miliyon938
@miliyon938 - 30.12.2024 23:50

ሰላም የሳሎን ቲዩብ ቤተሰብ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

Ответить
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 - 31.12.2024 00:15

ፈጣሪ ለሁለም ፍርድ ይስጥ አልሲሲም ይሁን ኤ/ራ ቶንከለኛና ለሴረኛ ሁሉም ለስው ልጅ ስቃይ ለሚመኙ ሁሉ!!!

Ответить
@fnottube2532
@fnottube2532 - 31.12.2024 00:59

የሳጥናኤል ታላቅ ወንድም አቢይ አሕመድስ???

Ответить
@AmirAmirKadir-r5i
@AmirAmirKadir-r5i - 31.12.2024 01:56

Welcome salon tube 🎉🎉🎉🎉

Ответить
@fikadukedan3421
@fikadukedan3421 - 31.12.2024 02:48

Yante ager yalew abey men libal new sele abey ataweram leba

Ответить
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም
@ሴትንልጅቅድሚያአስቀድም - 31.12.2024 02:52

መጀመሪያ የኢትዮጵያ ገዳዩ ዲክታቶር አብይ ይዉረድ

Ответить
@fikadukedan3421
@fikadukedan3421 - 31.12.2024 02:52

Meskel yeregetewen yagerehen gud satawerera yelela ager atwera

Ответить
@keftam
@keftam - 31.12.2024 02:57

በግብፅ መሣሪያ ያነገቡ ታጣቂዎችና መንግሥት ለመጣል የሚታገሉ የሉም። ሲሲ ዲክታተር ቢሆንም ሕዝቡ ግን እንደበፊቱ አልተነሳነም።

Ответить
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 - 31.12.2024 04:19

Ke Etiopiea ybase ylem edmy lk Erdata lemena tornet mot sdet rehab ngusu aby gena be millyonoch nxuhan ytefal

Ответить
@geshaethiopua449
@geshaethiopua449 - 31.12.2024 04:50

ግብጽ ምን አደረገችን እየገደሉን ያሉት ግብጾች ናቸው ?

Ответить
@thomywub2317
@thomywub2317 - 31.12.2024 05:59

ግብፅን ለመጉዳት ሆነ ሰላም ለመንሳተ ኢስራኤልን መርዳት ከበቂ በላይ ነው።

Ответить
@FelekeBelay
@FelekeBelay - 31.12.2024 06:58

ይኼ ነገር እየተንኳተተ ወደ ኤርትራ ሲቀጥል?

Ответить
@Habibi-p4i
@Habibi-p4i - 31.12.2024 07:05

ስለኛው ቀስ ብላችሁ ....

Ответить
@Misneb
@Misneb - 31.12.2024 08:08

ስለ ግብፅ የለውጥ ነፋስ ያቀረባችሁት ሀተታ በጣም ጥሩ ሆኖ ሳለ፣ የኢትዮጵያ መንግስታት ለመቶ አመታት መፋዘዝ" የምትለው አባባላችሁ ከየት የተገኘ እንደሃነ ባይታውቅም ፍፁም ስህተት ነው። ባለፉት መቶ አመታት ትላልቅ ነፃነት የማስከበር ጦርነቶችና በአብዮት ምክንያት ከፍተኛ የህብረተሰብ ህይወት መናጋት የደረሰባት ሀገር በመሆንዎ ከደረሰባት የኢኮኖሚ ድቀት ለመላቀቅ እስከዛሬ በትግል ላይ እንደሆነች ይታወቃል። ከራስ ግዛት ውጪ ሄደን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበር ማሰብ ቅንጦት እንጂ ምንም ሊባል አይቻልም። የእኛ ትልቁ ትግል ከድህነት ጋር ስለሆነ የሌሎች ሀገራትን ሰላም ለማወክ በግልፅም ይሁን በስውር ጣልቃ በመግባት የምናተርፈው ትርፍ አይኖርም። ይልቁንስ በየቦታው በጠመንጃ አፈሙዝ የግል ስልጣን ጥማትን ለማርካት አርሶአደሩን ከእርሻው ላይ ማፈናቀሉ ቢቀርና ሁሉም ወደ ሥራ እንዲመለስ ጥሪ ብታቀርቡ/ብናቀርብ የሚል ሀሳብ አለኝ። አንድ ነገር ልንገራችሁ፣ በኢትዮጵያ ላይ ግፍ የፈፀሙ ባእዳን መንግስታት አንድ ባንድ እኛ ምንም ሳናደርጋቸው ዋጋቸውን ቀምሰዋል። ስለዚህ ዛሬም ያሉት ቢሆኑ አይቀርላቸውም።

Ответить
@Eritrose1991
@Eritrose1991 - 31.12.2024 08:31

በጋላ ኢምፓዬር ስለምትሰቃየዉ የእረሐብ ቅርጫት አገርሕ እንዲሁም ስለእዛ የናወዘ ትዉልድ ቲክቶክ ላይ ከመሠረታዊዉ ባህል በአፈነገጠ ስነምግባር ሽርሙጥናዉን ስለሚያጧጡፉት ሴቶቻችሁ ደፍረሕ ልትነግረን ትችላለህ?

Ответить
@Ethiopia19974
@Ethiopia19974 - 31.12.2024 10:25

የኢትዮጵያ ሕዝብ ስለ ግብፅ አብዮት አያገባውም የግብፅ ሕዝብ ለመብቱና ለነፃነቱ የመታገል መብቱ ነው ። የኢትዮጵያ ሕዝብስ ? iMF ለኬንያ መንግስት ብድር ከሰጠ በኋላ እዳውን በሕዝብ ላይ ታክስ በመጣል ከሕዝብ እንዲሰበስብ በሰጠው አስገዳጅ መመሪያ መሠረት የኬንያ መንግስት በሕዝቡ ላይ ከፍተኛ ታክስ በመጣል የሕዝቡን የኑሮ ውድነት ከፍ ስላደረገው የኬንያ ሕዝብ ነቅሎ በመውጣት መንግስቱን ተቃወመ ከ 50 ሰው በላይ ተገደለ በመጨረሻም ሕዝብ መስዋእትነት ከፍሎ አሸንፎ መንግስት የጣለውን ታክስ በግድ እንዲያነሳ ተደረገ። በናይጄሪያም ሕዝቡ ባዶ ድስት ይዞ በመውጣት ተቃውሞ በማሰማቱ ተመሳሳይ እርምጃ ተወስዷአል። በኢትዮጵያስ ? iMF እና አሜሪካ የመንግስትን እጅ ጠምዝዘው የ imf ን አሰገዳጅ ቅድመ ሁኔታ እንዲቀበል አድርገው ብድሩን እንዲወስደ አደረጉ መንግስትም ብድሩን ለመክፈል በሁሉም ነገር ላይ ጭማሪ በማድረግ የሕዝቡን ኑሮ ከድጡ ወደ ማጡ ከተተው ።ትራንስፖርት ፤ መብራት፤ ውሃ ፤ ምግብ ፤ታክስ ፤ ጨመረ መንግስት በጉልበትና በአስገዳጅ ሁኔታ ታክስ ያላአግባብ በሁሉም ነገር ላይ በመጣል ሕዝብን እያማረረ ይገኛል ምግብ ተወዷል ሕዝብ በቀን አንዴ ለመብላት ተቸግሯል መንግስት ግን የተበደረውን ገንዘብ ሕዝብን የሚፈጅበትን ጥይትና ድሮን ይሸምትበታል ብልጭልጭ መብራት ገዝቶ በመትከል የሕዝብን ቤት እያፈረሰ በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ በመጨመር እያሰጨነቀው ይገኛል። የኢትዮጵያ ሕዝብ ግን ይህ ሁሉ መከራ እየወረደበት ኑሮ ወገቡን አጉብጦት ሸክሙ ከብዶት መብቱን ለማስከበር ከመነሳት ይልቅ በአምባገነኖች እግር ስር ተንበርክኮ በርሃብ እየተቀጣ በኑሮ ውድነት እየተሰቃየ አንገቱን ደፍቶ እያለቀሰ ይገኛል ። የኢትዮጵያ ሕዝብ ምን አይነት ሕዝብ ነው ? ወኔውን ምን ሰለበው ? ምን አይነት የፍርሃት ቆፈን ነው ጨምድዶ የያዘው ? መቼ ነው ፍርሃቱን አሸንፎ መብቱን ለማስከበር አምባገነኖችን አሽቀንጥሮ ለመጣል የሚነሳው ?

Ответить
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 - 31.12.2024 10:27

❤❤❤❤❤

Ответить
@keliladen970
@keliladen970 - 31.12.2024 10:56

ኢትዮጵያ በምን አቅሟ ነው የግብጽ ፖለትካ ዉስጥ እጇን የምታሰገበው የራሷን ሀገር- መንግስት ከመፍራስ በተደጋች

Ответить
@eyobakalu575
@eyobakalu575 - 31.12.2024 11:28

ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አለ ብላቹ ማሰባችሁ 🤔

Ответить
@YohannesKebede-dk7me
@YohannesKebede-dk7me - 31.12.2024 11:37

🙏🙏🙏

Ответить
@Mdjahid-bg7th
@Mdjahid-bg7th - 31.12.2024 11:41

ሲሲ ወረደ አልወረደ ምንም ለዉጥ የለም ለኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ አንደ ናቸው

Ответить
@ZekariasSolomon-m3b
@ZekariasSolomon-m3b - 31.12.2024 11:41

የግብፅ ወቅታዊው ጉዳይ ፡ የእስራኤሉ ኔታንያሁ ፡ ቀጣይ እርምጃችን ኣፍሪቃ ላይ ይቀጥላል ብሎ ከዛተው ጋር ይያያዝ ይሆን ? ? ?

Ответить
@johnlier3173
@johnlier3173 - 31.12.2024 12:53

WOW WOW it's very great idea for Ethiopia government woke up Abiy

Ответить
@beletetigist9830
@beletetigist9830 - 31.12.2024 16:43

አልበላሽምን ምነእ አመጣው አለች ጦጣ 😂😂

Ответить
@tesfayohannes6192
@tesfayohannes6192 - 31.12.2024 19:53

በሌላ ሃገር እርስ በእርስ ግጭት እንጠቀም ካልን ከUSA በምን ተለየን ።ስለምራአቡ አለም እና ስUSA ምን ስትል ነበር?

Ответить
@fedlujuhar6390
@fedlujuhar6390 - 31.12.2024 22:18

እንደ አልሲሲ ያለ ሙናፊቅ የአይሁድ ተላላኪ ዕድሜው አጭር ነው!!

Ответить
@EastPen-lf4rw
@EastPen-lf4rw - 31.12.2024 23:05

ሁሉን ልክ ብለሃል Abay ግን ንግስታቶች አልገደቡም

Ответить
@abubekermohammed9527
@abubekermohammed9527 - 01.01.2025 10:43

የሀገርህን አውራ።እንዳንተ መንግስት ያህል አልገደለም,አላሰረም,የዘር ማጥፋት አልፈፀመም,ሀገሩን አልሸጠም,

Ответить
@Tiru110
@Tiru110 - 01.01.2025 13:06

በመካከለኛው ምስራቅ ማነሕ ባለተራ ነው!!
በጋዛ ሐማስን,በሊባኖን ሒዝቦላን,ሶርያን,ኢራቅን,የመንን እንዲሁም ባለተራና በመጠባበቅ ላይ ያለችው ኢራንን ያዩ ነገ ማነው ባለተራ ብሉ እንዲያስብ ያስገድደዋል!!

Ответить
@SolomonAwet
@SolomonAwet - 01.01.2025 15:03

Selrashe Ethiopia awra.

Ответить
@youtubshi1
@youtubshi1 - 01.01.2025 16:37

Do you think this immature manic Abiy has mind to think like this? You do know about this childish man😅😅😅

Ответить
@DerejeTeklu-ip8hh
@DerejeTeklu-ip8hh - 01.01.2025 20:00

የትም ሀገር መንግስት በተናደ ቁጥር ጣቶቹ በዘነዘና የሚቀጠቀጠው ህዝብ ነው። ያሳዝናል። ሲሲ ቢወድቅ ግብፅ ለኢትዮጵያ ትተኛለች ብለህ አታስብ።ኢትዮጵያ ህዳሴውን ቶሎ ቶሎ ገንብታ ''ዋ እለቅብሻለሁ'' እያለች ብታስፈራራት ይሻላል።😅

Ответить
@HelloMiss-b6f
@HelloMiss-b6f - 01.01.2025 22:22

ስሙ ሲሳይሆን አብዱልፈታ አልሲ ሲኖላስተካክል😅😅

Ответить
@biniyamzewde3450
@biniyamzewde3450 - 02.01.2025 00:36

Ya we need to work on that!

Ответить
@demissieyigezu9510
@demissieyigezu9510 - 03.01.2025 01:04

አቢይም አልሲሲም አንባገነኖች ናቸው መወገድ አለባቸው

Ответить
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 - 03.01.2025 22:25

የኛዎቹ ዘመን የማይመክራቸዉ ገልቱ ፖለቲከኞች ልክ በሱዳን እንዳየነዉ፡ "የግብፅ መንግሥት እንዲረጋጋ ፀሎት እናደርጋለን" እንዳይሉን። ከኃይለሥላሴ ጀምሮ ያየነው የፖለቲከኞቻችን ብልጠት የሌለው የዲፕሎማሲ አካሄድ ነው። በተለይ ግብፅና እስራኤልን በተመለከተ።

Ответить
@FeiselAhmed
@FeiselAhmed - 04.01.2025 10:35

ግብፅ የምንጊዜም ዋንኛ የሀገራችን ጠላት ነች

Ответить
@alexdicha7892
@alexdicha7892 - 05.01.2025 03:22

አሁን አቶ ሪዱዋን ሁሴን ስራ አለበት ።

Ответить