Комментарии:
❤❤❤ ጅግናና በርትዕ
Ответить❤❤❤
Ответить❤❤❤❤❤❤❤
ОтветитьI believe Tigray people forgot what happened after all what happened I didn’t see specifically so call educated people Edmond I am proud of you 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
ОтветитьGetachew and his group are paving the way to surrendering Tigray and its people to the genocidal war criminals.
Stop,stop, and stop.
Lebam seb.
ОтветитьLumun yea leba subusb un atngrajwom man endhonu getjwon buja
ОтветитьSultan ayi dulum ku leba subusb gaur endet musrat yijalual
ОтветитьAuntu hwahut nauje lumun atlum
Ответитьሰላም አያና ኤድመን ጀግና ሃውና ኤካ 💪💪💪💪💪❤💛❤💛❤
Ответитьዋዕሮታት ዲቂ አንስትዮ
ОтветитьI knew Getachew Reda was going to be a trouble maker. He is not even a good politician. General Sadikan, Getachew Reda, and Halfom Reda are the ones who tried to dismantle the TPLF people, but they will not be successful in their scheme. Because there is a God who pays according to our deed.
Ответитьአሓሰያ ምሰ ሐራዲአን ማይ ይሰትያ ከም ዝበሀል ምሰላ፣ንፀላኢ ህዝቢ ትግራይ፣ዝጥዕም ዝምችዉ አከያ ይዳ አይ ትግበሩ፣ህዝቢ ዝሕሾ ፅቡቅ ቀይሩ ሰለ ዝመ ሚ፣ጌታዉ ረዳ ንህዝቢ ትግራይ አዚ አይዃነ ይ ደበሱ፣ነዚ አይኮ ነ ን ዝመረፅናካ፣ከመይ ዃይኑልካ ፣ወላዲትካ ትጠልም ፣ተመለሰ
ОтветитьDespite Dr Debretsion numerous mistakes during his leadership, I agree with you Getchew’s alcoholism can cause worse damage to Tigray.
ОтветитьEdmond: ጌታቸው ለማጥላላት የማትሄደው ገደል የለም። ባንድ ፕሮግራምህ እንደ ኣሳቢ መስለህ ጠጪ ነው ለማለት ምላስህን ታፍታታለህ። ጌታቸው ያደረገው ነገር ምን አለ አንተ ጴንጤ! ህወሓት መሠረታዊ ችግሮች አሉት። የ20 ዓመት የትግል ስህተቱን እንተውና መሠረታዊ genocide እንዲመጣ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል:
1. Democratic centralism ብሎ PARTY DICTATORSHIP አስፍኗል። ጌታቸው DECENTRALIZATION ይደግፋል። በሚገባህ ላስረዳህ አንተ moron. Canada, Germany, & the USA ያለው የSTATE, COUNTY & CITY አደረጃጀት decentralization ይባላል። መንግሥት ጋር ኣብዛኛው የሚገናኙት finance allocation ብቻ ነው። ሁሉም የራሱ ፓሊሰ፣ ዳኛና ከንቲባ የመርጣል። የህወሓት ፖሊሲ ይህን ይቃወማል።
2. ህወሓት ባልና ሚስት አንዱ ላንዱ እንዲሰልል ያደርጋል። አስገድዶ ጊዜህን ይበላል። የምታየው መጽሄት ይቆጣጠራል። እኔ ብቻ ልምራህ ይላል። አለበለዝያ 'ውድብ ፈረሰት' እያለ አንተን የመሰለ አሽቃባጭ ጴንጤ መሃይም ይሰድብናል።
THE PROBLEM IS ITS STRUCTURE & dead end road! እና በማታውቀው ገብተህ አትፈትፍት። ልዩነቱ ጤናማ ነው። አንድ ልንሆን አንችልም ቆሻሻ ጴነጤ! ፖርቲዎች የሃሳብ መገለጫ ስብስብ ናቸው። አንድ ብቻ ተብሎ የመጣብን እንደ ግመል ለgenocide ተጋልጠናል። በመሥመር ልዩነት አጥብቀን አንታገላለን።
ህወሓት ብቻውን ይቀጥቅጣቹህ። ባንድ ጨቋኝ ለመገዛት አንድ መሆን ያሰፈለሰጋል እያልከን ነው አንተ ሎሌ መሃይም። ስለ ጌታቸው alcoholism ደግሞ ደጋግመህ እንደ መካሪና ሓላዪ ታነሳለህ። አንድ ነገር ልንገርህ: ደ/ጽዮን SEX ADDICT መሆኑን ታውቃለህ! ሁለታም የdisease ዓይነት መሆናቸውን ታውቃለህ? መስረጃ ስላለኝ ነው። ስለዚሕ መልእክትህን subtle በሆነ መንገድ ስም ማጥፋትን አቁም ና ይች የጴንጤ ሱቅህን ከፍተህ ስለ ክርስቶስ ስራህን ቀጥልበት። አቀጥላሎህ!
ፗ
እንዴት ያልክ የተባረክ ሰው ነህ
Thank you Edmond for explaining the facts.
ОтветитьIf you have access to Getachew, it would be great if can speak with him for the sake of the people of Tigray.
ОтветитьThank you For Edmond ❤
ОтветитьThx Edmond
Ответитьህወሓትናደብረጽዬን አንድ አይደሉም
Ответитьአስተያየት ተቀበል ኤድሞንድ😂😂😂
ካናዳ ያለውን
ጌታቸውን መካድ ለትግራ ህዝብ ትልቅ ስህተት ነው።
Ответить❤🎉
Ответитьኣንተማ ተናግርህ ነበር ኣሁንም ኣላርፍክም ደካምህ ፈጣሪ የፈለክዉ ሰላምን ደስታን ነህና ሰላሙ ይስጥህ ድካምህም ያሳካልህ የእግዛኣብሔር ስራ ነዉ ያንተደክመህ ኣትቀርም ወንድማችን
Ответитьትግሬ ኣይለም ዝጋዉ ሻዕብያ ነዉ
Ответитьያንቺ ትክክለኛ ንግግር ብለሻል
Ответитьለካ ገታቸዉ ተማምኖ ነዉ ኣብ የትግራይ ነገር ተሳክቶልኛል ያለዉ
ሽግሩ ያልፋል በታሪክ ተጠያቂ ይሆናሉ😢😢😢የትግራይ ሽግር ማልፋ ኣይተርፍን
ጠቃይ ሁሉ
በትክክል ኣፈርሰዋል በትክክል ጆሮ ያለዉ ይስማ በድብቅ ትግራይን ብልፅግና እያስታዳደረ ነዉ ኣሁን ጉዱ ወጣ😢😢ያሳዝናል
ОтветитьAne bezisat zetezarekbki natey hasab eyu yemesgena eye
Ответитьketenagari achebichabiwoch yasaznalu
Ответитьከዚህ በኋላ ለህወሐት ተብሎ ወደ ጦርነት የሚገባ የትግራይ ወጣት የለም። ህወሐት no more power house for Tigray.
Ответитьለምንድነው ጥፋቱ የ ጌታቸው ብቻ እንደሆነ የታየህ? መሪ ጌታቸው ብቻ ነው እንዴ? ሌሎቹስ?
Ответитьከኢሳያስ ጋር ልግጠም እያለ ያለውኮ የነ ደፂ ቡድን ነው።
ግን ለምንድነው ራስህን ትግራዋይ እንዳልሆነክ አድርገህ present የምታደርገው?
ጌታቸው እንደዚህ መዉርዱ በጣም ያሳዝናል አስራ አራቱ የማዕከላዊ አባሎች በህወሓት አንዳንድ ብልሾች ቢኖሩም በሰብሰባው ገብተው መፋለም ሲገባቸው በጉባኤ ኣንሳተፍም ብለው ማፈንገጣቸው በጣም ያሳዝናል የትግራይ ህዝብ ደንቆሮ አይደለም ብዙ ግምገማ እየወሰደ ነው
ОтветитьMy advise to all the Getachew supporters is that when Abiy and shaebia come for Tigray you will not be spared because you’re against Debretsion history will not be kind to you long live Tigray 🟥🟨💪🏽
Ответитьጅግና ሁሌም ለሀቅ የቆምክ ነህ ወድማሽን ንሩልን።
Ответитьጌታሸው ጥጋብ እየተሰማው ነው በህዋሀት ሲናገር እደ ንቀት እያወራ ሰማሁ ያሳዝናል ህውሀት የተሳሰት ይኖራል ግን ስት ደሞ ሀቅ የሚሰሩ አሉ ግን ጌታሸው በውስጥ መማከር ነበረው ለጠላታሽን ለማስማት በተለቢዘን ሲያወራ በንቀት ሲያወራ ያማል ትልቅ ስጋ እጂ ትልቅ ልብ የለውም ሕውሐት በሸዊት ዕድሚኦም እዮም ተቃሊሶም ዘለው ከየዕረፉ ዝቃለሱ ዘለው ዝተሰውኡ ክአ መግስቲ ሰማይ የዋርሶም ጀጋኑና ህውሀት በህውሀት የመጣ አውሬ ብሻ ነው በኔ አመለካከት ።
ОтветитьEdmendy geta Eysuss krstos abzihu ybarkka❤ edmen tinan yhabka n
ay geta tsega ybzhelka ❤
Welcome Edimond.Suggest solutions!
Ответитьጠብ ሲል ስደፍን አለች ህወሃት እስካለ የትግራይ ህዝብ መስዋእት አይቆሙም
Ответитьእህቶሼ የተናገሩ ደስ ይላል ልክ ናሸው እኔ እደነሱ ነኝ ።
Ответитьነውረኛና ወራዳ ናችሁ። በጀነራል ሰዓረ መኮነን ግድያ አስመልክቶ አገዛዙ ጀነራል ሰዓረ የተገደለው በጀነራል አሳምነው ፅጌ የመፈንቅለ መንግስት ሙከራ እንደሆነና ገዳዮቹም አማራዎች ናቸው በማለት አንደኛ ገዳዩን ለመደበቅና ሁለተኛ ደግሞ በጀነራሉ ሞት ምክንያት የአማራና የትግራይን ህዝብ ለማጫረስ ታስቦ የተሰራውን የሀሰት ፕሮፓጋንዳ እውነት ነው ብላችሁ ተቀበላችሁ ይህን ስታደርጉ ግን እውነቱን እያወቃችሁ ነበር። ወደፊት የእናንተ ነገር በድንቃድንቅ እንዲቀርብ የሚያስገርመውና የሚያስገድደው ነገር አገዛዙ እውነቱን ለመደበቅና ወደፊት ከወንጀል ተጠያቂነት ለማምለጥና ለመደበቅ አስቦ የሰራውን የፕሮፓጋንዳ ቅንብር በመቀበልና በማራገብ ስትሰሩ የጀነራል ሰአረን ገዳዮች በመደበቅ ከአገዛዙ ጋር ተባብራችሃል ። እናንተ ጀነራል ሰአረን እንደማትወዱትና በራሳችሁ ጀነራል ላይ እንኳ ክፉና ጨካኝ በመሆን ገዳዮቹ ከፍትህ እንዲያመልጡ ተባበራችሁ በዚህም የአውሬ ባህሪያችሁ በተጨማሪ ከምናቃችሁ በላይ እናንተን የተረዳንበትና ያስተዋልንበት ክስተት ነበር ። ሌላው ሁለተኛው ገዳዮቹን በመደበቅ ከአገዛዙ ጋር ስትተባበሩ አገዛዙ የትግራይ ህዝብ ጋር ወደ ፊት ስለሚያደርገው ጦርነት ሊያግዘው የሚችለውን የጥላቻና የመለያየት ስራ በጀነራሉ ሞት ሊጠቀምበት ሲሰራ በአማራና በትግራይ ህዝብ መካከል እንዲፈጠር የፈለገውን ጦርነት እናንተም ቀድማችሁ ነበር የሴራው ተባባሪ የሆናችሁት። እናንተ የጀነራል ሰአረ ግድያ ሳይቆጫችሁ አማራዎች ገደሉት ሲላችሁ እውነቱን እያወቃችሁ እውነት ነው ብላችሁ በመቀበል አማራ የትግራይ ህዝብ ጠላት ነው ትምክተኞችና ፅንፈኞች ገደሉት ብላችሁ አየሩን አጣበባችሁ ። በተጨማሪ ለ27 አመት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ዘረኝነትንና መለያየትን እየዘራችሁና በአማራ ህዝብ ላይ ተነግሮ የማያልቅ ወንጀል የፈፀማችሁበት ሳይፀፅታችሁ አዲስ አበባን ለቃችሁ መቀሌ ከገባችሁ በሃላ የጀነራል ሰዓረ ግድያን ለፓለቲካ መጠቀሚያ በማድረግ በአማራና በትግራይ ህዝብ መካከል የእርስ በርስ መጨራረስ እንዲፈጠር ጀነራል ሰአረን አማራ እንደገደለው አድርጋችሁ አሳፋሪ የአውሬ ፓለቲካ ደጋግማችሁ ሰራችሁ። አሁን አንተ የጀነራል ሰአረ መኮነን ገዳይና የተገደለበትን ምክንያት እውነቱን ለማውራት የተገደድከው አሁን ካላችሁበት ሁኔታ አማራ ላይ የሚሰራ ማንኛውም የሀሰት ፕሮፓጋንዳ ውጤት እንደሌለው ስለገባህ እውነትን ተገደህ እንድትናገር አደረገህ። የጨለማ አገልጋይ የሳጥናኤል ፈረስ እንደሆናችሁ እናውቃለን። አንድ እውነት ከወዲሁ ማወቅ ይበጅሃል "ብርሃን ሲገለጥ ጨለማ ለብርሃን ተገዶ ስፍራ ይለቃል " ይህ የማይለወጥ ዘላለማዊ እውነት ነውና በጊዜ ነፍስ እወቅ።
Ответитьበትግራይ ፓለቲካው በችግሩ ጋር ላይ አቶክሮ በሰለማዊ መንገድ በንግግር ልዩነቱን መፍታት ሲገባው በኔትወርክ እና በአውራጃዊነት መሞከሩ ጥፋት ነው ።
Ответитьጁንታ አልበረደላትም
Ответитьእግብሔር ዕድሜና ጤና ይሰጥሕ ሐቁ ተናገረና
ОтветитьWerada kes!
You are part of the war monger who supported and champion the war
1.3 million people died because of Hewahat
ОтветитьYou only care $
Not for Tigray people
ኤድመን ሐወይ ንጌታቸው ረዳ ህዝቢ ትግራይ ዝቀበፆ እኮ ካብ ፕሪቶርያ ምስተመሰሰ ኢትዮጵያ ከም ጃኬት ተደሊኻ ትኽደኖ ተደሊኻ ተውልቀቖ ኢሉና እዩ ።እታ ዝሓረደትና ኢትዮጵያ ማለት እዩ
Ответить