//ዙረት// ማንም ባለበሰው የሀበሻ ልብስ ለመሞሸር ካሰቡ ... /በእሁድን በኢቢኤስ//

//ዙረት// ማንም ባለበሰው የሀበሻ ልብስ ለመሞሸር ካሰቡ ... /በእሁድን በኢቢኤስ//

ebstv worldwide

2 месяца назад

122,854 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@ashamohammed7845
@ashamohammed7845 - 22.04.2024 14:38

Rakutisjin !!!!

Ответить
@danielbelew1154
@danielbelew1154 - 15.04.2024 03:58

Lejitu gen alebabesesh bestkakle dgmo yhabsha kmes new sety semahu msle sew asteyayet sesete tkblu habitachu eha hezeb new yhabsha kmes malet serat yalew alebabes new endih setamteut bahalun ysetale yegna yhonew kber alew wubet alew ybedtun alebabes sew slechtotale enakachu yhabsha kmesen ytblash astesaseb ametachu alamawun atasetun sletana aydlem sletana manenetn mawok merdat kza mtekm new

Ответить
@misrach2350
@misrach2350 - 12.04.2024 18:34

ቀምሶቹ በጣም ያምራል ግን አጭሩ በጣም ይደብራል ለሰርጌ ብቃ እዚህ ቦታ መጥቸ እገዛለው ዋጋውን ብትነግሩን 😂❤❤❤እርግጠኛ ነኝ ዋጋው አንድ ዝቅተኛ ቤት ይገዛል😂

Ответить
@Redseaafar00
@Redseaafar00 - 10.04.2024 19:04

ብዙ ሃበሻ በልቡ እየወደደ በአፉ ማድነቅ እንቅ ያደርገዋል ምክንያቱን ምቀኝነት ስላለበት ነው ሰው በገበያው አለም እንደፍላጎቱ መግዛት መሸጥ ያለ እንደሆነ የታወቀ ነው ምክንያቱም ሰው እምነቱ አስተሳሰቡ የተለያየ ስለህነ ነገር ግን በእምነት ቦታ ለቦታው የማይመጥን ሰው አጉል የሆነ አለባበስ ቢለብስ ቢተች ያምራል በንግድ ቦታ እየመጣችሁ የምታቀረሹ ጀለሶች አደብ ግዙ መቼም መግዛት ስላልቻላችሁ ሰውን አትንቆሩ

Ответить
@safeibr6981
@safeibr6981 - 10.04.2024 07:04

የልጂቷ አለባበስ ትንሽ ርይመችም አጠረ በጣም የቢራ ስሻጭ እንጂ የሀበሻ ቀሚስ ሻጭ እትመስልም 😂😂😂😂

Ответить
@mahlet7430
@mahlet7430 - 10.04.2024 05:48

ምንው ናይት ክለብ ስታየል ለበች ልጅትዋ መቅዲዬ አንቺ በጣም አምሮብሻል የልጅትዋ አለባበስ ከምስተዋውቀው ጋር በጭራሽ አይሄድም ተራቆተች ካሜራ መኑን እራሱ አሳቀቀችሁ አላማረባትም

Ответить
@emebetalemu2380
@emebetalemu2380 - 10.04.2024 05:07

Ene betam new yemewdew

Ответить
@amuye671
@amuye671 - 09.04.2024 23:39

Display lay yalut betam yamralu minale andun bitlebshe?yelebeshew betam! betam!betam yidebral

Ответить
@user-dl3de7cy3t
@user-dl3de7cy3t - 09.04.2024 20:16

ዳቦየማይሸፍን ልብስ ምን ሸ ነው 😮

Ответить
@user-ui8my2nq2m
@user-ui8my2nq2m - 08.04.2024 20:19

Mekedi ylebeshew betam yamerale

Ответить
@SenkeEnat-py1rm
@SenkeEnat-py1rm - 08.04.2024 18:30

anchim serashm tamralachu btam sew ymimchwen magnet ychelal waw berchiln

Ответить
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 - 08.04.2024 14:36

Endanch tetemetema kalayeshat yebalwa T-shert lebesa new teyalesh.wey fetatanet.

Ответить
@tselatleyew2693
@tselatleyew2693 - 08.04.2024 14:35

Endanch tetemetema temetalesh? New jeneration mehon wan atersh.

Ответить
@HussenEbrahim-zo1tl
@HussenEbrahim-zo1tl - 08.04.2024 12:41

ጭራሽ ራቁቷን መግረፍ ነበር እችን ልጅ

Ответить
@eyellll14
@eyellll14 - 08.04.2024 10:17

Let’s all appreciate the shemanies who works their butt off!

Ответить
@haymanotbelay7169
@haymanotbelay7169 - 08.04.2024 10:10

መቅዲ ዛሬ አቀራረብሽ በጣም አሪፍ ነው ካለፈው ብዙ አሻሽለሻል በርቺ በዚሁ ቀጥይ ጥሩ ነው !!!!

Ответить
@wessnehailemariam-ys8kz
@wessnehailemariam-ys8kz - 08.04.2024 09:53

የለበሰቺዉ.የአበሻቀሚስነዉ.አላለቺምደፋር

Ответить
@Entertainment-mn7tr
@Entertainment-mn7tr - 08.04.2024 07:57

Traditional versus temptation dressing -LOL

Ответить
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 - 08.04.2024 04:50

አጭር ቢሆንም ያምራል። የማትለብሱ አትልበሱ ከፈለጋችሁ። የልጅትዋ ግን በጣም ያምራል።
👈💚💛♥️

Ответить
@saronhailu53
@saronhailu53 - 08.04.2024 04:30

እኔ ላንቺ ጨነቀኝ እራቁትሽን ስትቀፈጭ የባሀል ልብስ ሻጭ ሆነሽ ማፈሪያ! ሞዴሎችም እንዳቺ እራቁታቸውን ebs አልመጡም🤣🤣በልቃጣ

Ответить
@user-qq5uz3oy7m
@user-qq5uz3oy7m - 07.04.2024 23:07

ራቆተን አኡዙቢላ❌❌❌❌❌❌

Ответить
@GexiiHuluka-ze3fi
@GexiiHuluka-ze3fi - 07.04.2024 22:50

,ለሰው አይን አለበባስሽን አስተከክይ እባክሽን ራቆትሽን እኔኮ ተሸመቀቅኩ☺ ሊብሶችሽ ግን አንደኛ ነቸው

Ответить
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix - 07.04.2024 22:08

ባህላዊ እሰራለሁ ብለሸ እራቁት ማሰተዋወቅ ምን ይሉታል? በጣም በዛ ይሄን ክለብ ሰትሄጂ ልበሸው ብዙ ህዝብ የሚያየው ትልቅ ሚዲያ ነው አይመጥነውም!!

Ответить
@lillyargaw4977
@lillyargaw4977 - 07.04.2024 22:07

❤❤❤❤❤

Ответить
@meronmengistu1868
@meronmengistu1868 - 07.04.2024 21:51

👍👍👍👍

Ответить
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r - 07.04.2024 20:45

አንዱ 6 ወር የሚፈጅ …😳 ስንት ነው የሚሸጠው ...??... አንድ የኮንዶሚኒየም ዋጋ እንደሚኖረው ምንም ጥርጥር የለውም ደግሞ ክብደቱስ ለብሶ ለመራመድ 😳 በቁም እስር ቤት መግባት 😂 ግን በጣም ያምራል :: በርቱ ያገር የወንዛችን ልጆቻችን 👌...

Ответить
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y - 07.04.2024 20:11

ባክሺ ለዛውን ባህላዊነቱን አወደማችሁት አጠፋችሁት 😮😮

Ответить
@Metiwollo5
@Metiwollo5 - 07.04.2024 19:35

ኢላሂ እራቁቷን መጣቼ እደት ብላ ነዉ የምትቀመጠዉ 😳🤣

Ответить
@seadakedir7904
@seadakedir7904 - 07.04.2024 19:26

ምንም customer handeling የሌላት ,በጣም ከስተመር የምታመነጫጭቅ ነች ..የታዋቂ ልብስ ብቻ መስራት ዋጋ የለውም,አዲሱ ሱቅሽ ጋር ራስሽንም ለማሻሻል ሞክሪ

Ответить
@zebenaynati2891
@zebenaynati2891 - 07.04.2024 19:22

መቅዲ አንቺም በጣም ያምርብሻል ንግሥት ነው ያስመሰለሽ 🌷🌷🙋😘👠👑👗💐

Ответить
@hayu684
@hayu684 - 07.04.2024 19:00

የባሏን ቲሸርት ለብሳ መጣ የሀበሻ ልብስ ነው አላለችም አያቴ ባየችሽ ቆምጣ ቆምጣ ነበር የምትጥልሽ😂

Ответить
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 - 07.04.2024 18:52

Wow, betam yameral ❤❤❤

Ответить
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 - 07.04.2024 18:49

❤❤❤

Ответить
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h - 07.04.2024 18:47

ምናለ ይችኛዋ የለሰችዉን እረዘም ቢልአቤትድፍረት

Ответить
@imagoat5710
@imagoat5710 - 07.04.2024 18:39

እኔ 3 ሰዎች አውቃለው በአበሻቀሚስ የተጋቡ ለምሳሌ የተመስገን አፈወርቅ የመጀመሪያ ባለቤቱ በአበሻ ቀሚስ ነው የተጋቡት።

Ответить
@user-yd7gn7gk6k
@user-yd7gn7gk6k - 07.04.2024 18:02

She is selling traditional and she wearing un traditional 😂😂😂

Ответить
@HiwiAbate-ji8df
@HiwiAbate-ji8df - 07.04.2024 17:53

Wyee mekdiye yene konjo setamri❤❤😊😊

Ответить
@HiwiAbate-ji8df
@HiwiAbate-ji8df - 07.04.2024 17:48

Koy lijochi min yelalu lay wendu men arege keswluwa gar andlay metesedbut

Ответить