Senselet Drama S05  EP 110  Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 110 - Part 1

Senselet Drama S05 EP 110 Part 1 ሰንሰለት ምዕራፍ 5 ክፍል 110 - Part 1

Senselet Multimedia LLC

4 года назад

388,904 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@user-rt7re8jz7r
@user-rt7re8jz7r - 20.10.2019 14:12

እንደ መኩርያ ያለ ወንድም ይስጣችው

Ответить
@nasrcell8307
@nasrcell8307 - 20.10.2019 14:59

የስዴት ጎደኞቸ እባካችሁ አይዞሽ በሉኝ በጣም ከፍቶኛል አምስት አመቴ በሰው አገር ምንም ገዘብ የለኝ ቤት ብቻ ሰርቻለሁኝ ለልጄ ነበር እድሜየን ሁሉ የኖርኩት አሁን ልጄ ከዳኝ ካባቱ ጋር ካልታረቅሽ እያለ አባቱ አላማ የሌለው ከቱ ነው ምን ልሁን የስደት ጎደቸ

Ответить
@user-fv1oz7cp1e
@user-fv1oz7cp1e - 20.10.2019 15:17

አረ ሳምሪ ንቂ ልኡል አሳዘነኝ

Ответить
@melatmelat1489
@melatmelat1489 - 20.10.2019 15:44

እንደ ልኡል አይነት ባል ለሁላችንም ይስጠን
እህት ወንድሞቸ ቆንነት መልካምነው ሠብስክራይብ አድርጉኝ

Ответить
@jolememeru471
@jolememeru471 - 20.10.2019 16:08

ኤጭ ሳምሪ እና ሉሌን አስወጧቸው በተለይ ይቺ ቆፈናም ሳምሪ

Ответить
@obseentalaarsema3273
@obseentalaarsema3273 - 20.10.2019 17:19

Unet new selamiye Kirsten tesfa ayikortem.

Ответить
@tyube9004
@tyube9004 - 20.10.2019 17:30

እኔ ስገምትሣምሪ ማውራትና መስማት ትችላለች የካሌብን እና የልኡልን መጨረሻ ለማየት ብላ ይመስለኛል ዝም ያለችው

Ответить
@ayubedris771
@ayubedris771 - 20.10.2019 17:56

ሰንሰለት ጥሩ ትምህርት ሰጭ ድራማ ቢሆንም አንድ እንኳን የሙስሊም ገፀባህሪ ባለመኖሩ እኛ ሙስሊሞች ቅር ብሎናል እስቲ እንደኔ ቅር ያለው ላይክ ያድርግ

Ответить
@jamelajamela5643
@jamelajamela5643 - 20.10.2019 18:06

ቃለቀሰች ታስታዉሳለች ማለት አደል እዴ

Ответить
@kiya3608
@kiya3608 - 20.10.2019 18:27

ሉሌን ማግባት አፈልጋለው ውይ ታድላ ሚስትህ

Ответить
@hayatmar4199
@hayatmar4199 - 20.10.2019 18:59

ሳምሪ ግን የምርም ዱዳ ሄንሽደ ተመርገሽ ቀረሽኮ

Ответить
@hima406
@hima406 - 20.10.2019 19:11

Thank u sensalatoch

Ответить
@alamalam6923
@alamalam6923 - 20.10.2019 19:31

ጥሎብኝ ል ኡልን ስውደው

Ответить
@selam9713
@selam9713 - 20.10.2019 20:25

እረ ሄሉ የት ጠፍታ ነው እባካችሁ ጥሩልን ምንድነው ጉዱ

Ответить
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 - 20.10.2019 21:04

አር በቃችሁ ሣምሬ ታዉራ እዴ ዝም አርጋችሁ ልታሥቀሯትነዉዴ ልኡልየ የኔመልካም

Ответить
@munaaustin7248
@munaaustin7248 - 20.10.2019 21:11

Chebe kkkk

Ответить
@frah8567
@frah8567 - 20.10.2019 21:28

ኤጭ አሁንስ እችን እማትናገረዋን አናግሯት እውነት ባይሆንም ያናድዳል

Ответить
@user-nj8uh5rn6h
@user-nj8uh5rn6h - 20.10.2019 21:32

ሰላምዬ ሰላምሽን ይብዛልን በእውነት እውነትሽ ነው ክርስትያን ተስፋ አይቆርጥም
ሶስቱ ህፃናት ከእሳት ያወጣ መላኩ ቅዱስ ገብሪኤል እኛንም ከታሰርንበት በሽታና ክፉ መንፈስ ያውጣን አሜን ፫

እንደ ልዑሌ ትግስት ደግነት ርህራሄ የተማላበት ፍቅ ለሁላችንም ይስጠን።
ፍቅር ጠይነኛ ስንሆን ብቻ የሚንወድ ሳይሆን በስቃይም በመከራም አብሮን የሚጋዝ እውነተኛ ፍቅር ልዑል እግዚአብሔ ይስጠን።

እንደ ጣሰውና እንዴ ቼቤ ያለ በሌይብነትና በውሸት ከመኖር ፈጣሪ ይጠብቀን

አሜን፫

Ответить
@user-nj8uh5rn6h
@user-nj8uh5rn6h - 20.10.2019 21:37

መኩርያ የምር በጣም ስያሳዝን
በደረቁ ምክንያት እርጥቡ ይነዳል የተባለውን እንደዚ ነው

Ответить
@nine_digit
@nine_digit - 21.10.2019 03:02

ግን ጨቡዴ እና አማረን ታውቋቸዋላችሁ ገባ ብላችሁ ምን እንደሚሰሩ እዩ

Ответить
@lus1326
@lus1326 - 21.10.2019 09:53

እንግሊዘኛ ፊልም የሚመቻችሁ telegram ላይ @የሆሊውድfilmoch ብላችሁ join አርጉ

Ответить
@shbrsahmed3507
@shbrsahmed3507 - 21.10.2019 13:52

ሳምሪበናትሽአውሪ

Ответить
@rokadmasu4329
@rokadmasu4329 - 21.10.2019 13:57

ምን አለ እንደ ሠላምዬ እሕቴ እኔንም ብትወሥዱኝ ይቺ አርብ ሣታሣብደኝ ለነፈሥ ይሆናችሗል እኔ ወጪዬን እችላለዉ ብቻ እስፖንሰር ----

Ответить
@kushngnside5929
@kushngnside5929 - 21.10.2019 18:33

Asni

Ответить
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 - 21.10.2019 19:12

እንኳንደናመጣችሁልዑልያሳዝናልበጣም

Ответить
@tig4420
@tig4420 - 21.10.2019 19:17

ልኡሌ አሳዘነኝ😭

Ответить
@meseretwubishet4883
@meseretwubishet4883 - 21.10.2019 20:04

Are bakish samri tenager

Ответить
@medinakasaw4441
@medinakasaw4441 - 21.10.2019 21:18

የሳሪ፣መዘት፣በጣም፣በዛ፣ቲሽ፣ልኡልይ፣ያተን፣አይነት፣ባል፣ይስጠን

Ответить
@user-ec4cl9kn3z
@user-ec4cl9kn3z - 21.10.2019 22:19

ፍቅር ይታገሱታል እንጂ አይታገሉትም ልኡል ታገስ

Ответить
@gezaebrhane9788
@gezaebrhane9788 - 22.10.2019 00:36

Temesgen melata endezi tibekelachewaleh biye asibe alakim

Ответить
@user-pm1gr7ri1x
@user-pm1gr7ri1x - 22.10.2019 14:09

ሰራ በዝቶብኝ አላይውትም አውን ለየው እሰኪ

Ответить
@ahnayalao1294
@ahnayalao1294 - 22.10.2019 14:32

ሄለን የትሄደች

Ответить
@elsaneda5728
@elsaneda5728 - 22.10.2019 17:21

wey selam tadela tegsetwa tenatwa batkalaye barhwa betam des yelale ende ena ymewdat like

Ответить
@tub9960
@tub9960 - 23.10.2019 08:56

አረ ሳሚሪ ስታሳዝን 😥😥😘💔

Ответить
@meseretmesele9656
@meseretmesele9656 - 23.10.2019 11:39

samri gen kul mekebat alresachim

Ответить
@user-wd1bx1nv1s
@user-wd1bx1nv1s - 23.10.2019 13:25

ስላምየ ስውድሽ እንቁ ብቸኛ ሴት ነሽ እኔ ኮ ጎርም የሚለኝም ከቤትሽ ከደጅ ሁሉ እንደሱ የዋህ እርህሩህ ነው የምትመስኝ የኔ ቆንጆ 💘

Ответить
@gufcvh4728
@gufcvh4728 - 24.10.2019 02:26

ሰላምየእኳእህትአገሽ

Ответить
@kelemyos7843
@kelemyos7843 - 25.10.2019 08:30

Good

Ответить
@addisuberhe9148
@addisuberhe9148 - 25.10.2019 13:36

እውቀት ከ ሰላም ጋር ይመቸኛል

Ответить
@merytame9094
@merytame9094 - 25.10.2019 15:36

ይህች የውሸት ከዳማ ምንም አልቻላችሁበትም

Ответить
@etiotubetube8215
@etiotubetube8215 - 26.10.2019 22:07

ኑ ከኔ ቻናል እንደመር ጋይስ

Ответить
@etiotubetube8215
@etiotubetube8215 - 26.10.2019 22:07

ሰብስክራይብ አድርጉኝ ግቡና ኑ

Ответить
@etiotubetube8215
@etiotubetube8215 - 26.10.2019 22:08

ሸቃሊት ነኝ ኑ እንደመር ወደኔ ቤት

Ответить
@abdisemedshamsu5891
@abdisemedshamsu5891 - 06.11.2019 15:03

ድራማውን ሙስሊምም ክሪስቲያንም ነው ሚመለከተው ተስፋ ሚቆርጠው መነው

Ответить
@godisgood1717
@godisgood1717 - 14.11.2019 14:21

Gash tasew weste not😂😂

Ответить
@tesfaysunemait6488
@tesfaysunemait6488 - 27.02.2020 23:21

ye ewnet afkari new gn lule tigstu

Ответить
@semirnassri1300
@semirnassri1300 - 21.03.2020 05:23

Christian tesfa alkortum. Mn malet new? Liela haymanots?

Ответить
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 - 12.12.2020 04:01

እረ አትፎግሩ ጨርሱት ፤በአርት ላይ አታላግጡ ያስገምታችሗል፤

Ответить
@nebiyusamuel8214
@nebiyusamuel8214 - 04.08.2021 19:04

Senseless love you to

Ответить
@yaredzebole7742
@yaredzebole7742 - 28.08.2021 21:12

ኧረ ሄለና ጠፋች

Ответить