HAMER MEDIA /የደብረጽዮን እና የጌታቸው ልዩነት የስልጣን ሽኩቻ ነው እነ ደብረጽዮን ህዝቡን ለጦርነት እየገፉት ነው

HAMER MEDIA /የደብረጽዮን እና የጌታቸው ልዩነት የስልጣን ሽኩቻ ነው እነ ደብረጽዮን ህዝቡን ለጦርነት እየገፉት ነው

HAMER MEDIA

1 месяц назад

1,072 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@mulugetakiroshailu6768
@mulugetakiroshailu6768 - 20.09.2024 20:27

ሓሻዊ ።

Ответить
@daddubai8470
@daddubai8470 - 20.09.2024 21:49

አማራ ክልል ቄሶች ቢላኩ ሽምግልናውን አንቀበል በማለት አስሮ ከያንዳዳቸው ሽማግሌዎች ላይ ገንዘብ ተቀብሎ ነው የለቀቀው።በግልጽ የፋኖ አመራር ነን የሚሉ ድርድር አንፈልግም ብለዋል ዘመነ ሆነ መሬ ሌሎችም ድርድር ብሎ ነገር የለም ብሎዋል ይህን ለምንድነው የምትክዱት ሁሌ መንግሥት አይፈልግም ትላላችው።ሌላ ፋኖው በቃላቀባዩ በኩል የሚሰጠው መግለጫ መንግሥት ስልጣን ያስረክበንና እንደራደራለን ይላሉ።ሠልጣን ከለቀቅ ምን ድርድር ያስፈልጋል?እንጭጭ የሆነ መሬት ላይ ሊወርድ የማይችል ወሬ ነው።ይህን አታወሩም ለምን።ሰለዚህ ገለልተኛ ሳትሆኑ አስመሳይ ናችው እባካችሁ ገለልተኛ ሁኑ።

Ответить
@getuassefa591
@getuassefa591 - 21.09.2024 07:57

ዶ/ር ሐረጋዊ በርሔ የኢትዮጵያ ታላቅ ሰው አስተዋይ እና ትሁት ናቸው እድሜና ጤና ይሁንልሖ

Ответить
@Asteway-jo9ow
@Asteway-jo9ow - 21.09.2024 18:24

Great man from tigray!

Ответить
@mulubrhanhaile-g4t
@mulubrhanhaile-g4t - 21.09.2024 21:15

ዶ/ር ኣረጋዊ በርሀ ኡነተኛ እና ሓቀኛ የህዝብ ልጅ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የመርህ ሰው ናቸው የትግራይ ህዝብ ጆሮ ቢሰጣቸው ከተወሳሰበ ችግሩ ይገላገል ነበር ነገርግን ሴረኛ እና ጠባብ ቡድን በተለያየ ውሽት ህዝቡን እያደናገረ ጥላሸት እየቀባ ከርመዋል ግዜ ደጉ ሁሉን ወደ ብርሃን እየመጣ ነው ።

Ответить