Gigi Shibabaw. Gole (Agew)

Gigi Shibabaw. Gole (Agew)

Cannabass

13 лет назад

234,285 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Immigration_Attorney620
@Immigration_Attorney620 - 11.04.2022 01:57

RAHMAN MAR GLOBAL WINNER

Ответить
@Immigration_Attorney620
@Immigration_Attorney620 - 08.04.2022 10:25

MOUMITA RAHMAN GLOBAL LOVE

Ответить
@esmaelsalih2045
@esmaelsalih2045 - 17.04.2021 02:11

Cee ikhma nha edalhma fhker izhna kochhbialhog afffatoma foofotiaw ghla

Ответить
@esmaelsalih2045
@esmaelsalih2045 - 17.04.2021 02:07

Asim billa ayyaa bhgonhgonai esti lhmta iwwoooanaia ydhro lhbso yawm dhkira konai konai gobhlo nunua enhbla shhbra

Ответить
@tsionb8309
@tsionb8309 - 25.02.2021 20:31

gigi leni aelati akst lig lig nehe dbans

Ответить
@dawitsisay507
@dawitsisay507 - 01.08.2020 08:41

I am a huge fan of GiGi,,,,👌👌👌👌

Ответить
@derejelakew573
@derejelakew573 - 16.06.2020 16:17

She's so amaze by her music.

Ответить
@derejelakew573
@derejelakew573 - 16.06.2020 16:16

I remember gigi so much in her music

Ответить
@engfan8688
@engfan8688 - 12.06.2020 12:01

አንደኛ

Ответить
@BbBB-yv8vy
@BbBB-yv8vy - 06.11.2019 08:51

ክብርና ሞገስ ለአፄ ቴደድሮስ መርገምና ሞት ለቅማንት? የሚገርም ነገር!

በቅማንት ለይ የክተት ጦርነት አዋጅ በማድረግ "መሬታችንን" እናስመልሳለን በሚል የሚያሰክር ቅጠል ቀንጥሳ እየተቅለበለበች በቀቀኗን እነደምትለቀልቅ ፍየል ከሚጮሁት የአማራ አክቲቪስቶች መካከል አንዱ ዮሴፍ ይጥና ነዉ። ታሪክን አዉቆ መረጃን መሰረት ያደረገ እንኳ ቢሆን ኖሮ ከስብዕና አንፃር ታይቶ ለቅማንት ራሩለትን ሽምግልና በገባሁ። ነገር ግን ታሪክን አጣመዉ ስለመጡ የመብት ጥያቄ ስለሆነ የባለቤትነትም ድርሻ ስለሆነ የቅማንት ጥያቄ የአዉቶኖሚ ጥያቄ ሙሉ የባለቤትነት መብት ስለሆነ ታክቲክና ስትራተጅ ቀምሮና ቀይሶ ስልቶችን እየቀያየረ ለህልዉናዉ መታገል አለበት። እነኝህ የታሪክ ማህየሞች በአንድ በኩል አፄ ቴድሮስ አገር የገነባ ጀግና ይሎና በሌላ በኩል ቅማንት "መሬታችንን" ይመልስ ይላሉ። ቅማንት ከኖህ ዘመን ጀምሮ ስልጣኔንና ቋንቋን ህንፃንም የቆረቆረና የጠረበ ይሉና መጤ ወደመጣበት ይመለስ ይላሉ። እርሻን ለዓለም ያስተማረ ይሉና "ባበላነዉ ባጠጠነዉ ባጎረስኩ" እጀን ተነከስኩ ተረት ተረት ይቀባጥራሉ። እንዴያዉ የኢትዮጵያ ሕዝብ የማህይም ወላጅ ሆኖ ይቅር?

ይህ ፃሀፌ ለመሆኑ አማራ በለንደኑ ስምምነት አልተወከልኩም እያለ እስከቅርብ ጊዜ ያለቃቅስ አልነበረም? ቅማንት አልተወከልኩም ቢል የሚያሳጣ ነገር ልዮነቱ የት ላይ ነዉ?  ቅማንትና አገዉ ኢትዮጵያን የፈጠሩ ከሆኑ ቁርሾ ይድረሰን ቢሉና ቢሰጠዉ ወደለንደን መሬቱን እንደ አፄ ቴደሮስ ልጅና ሹሩባ ሊወስዱት መሰላቸዉ? የጀግና ዘር ነዉ ቅማንት። ቴድሮስን እንግሊዝ ሞክራ ፀጉር ነዉ እንደባርባሪክ ላጭታ የወሰደችዉ።  ያነ ሕዝብ ጠላት ደጋግሞ ያፈረበት የጦር ሜዳ ነዉ። ማህይሞች ስለሆናችሁ ይህ ሕዝብ ለዛ ምድር ከባለቤት በላይ ሰሪዉ ነዉ። እንናንተ የዉኃ ልክ ነን እና የአምበሳዉ ድርሻ ይገባናል እያላችሁ ትደፉ የለም እንዴ? ጭራሽ የቴድሮስ የራሱን አገር አይገባዉም? ቴድሮስ አገር ሲያቀና የት ነበርክ አቶ ቆርቆሮ? እረ ጉድ ነዉ። ሞክር እስኪ ጦርነት ፌስቡክ ላይ ሆነህ ቦረቅ ቦረቅ እንደማለት አይደለም። ሲጀመር ኦነግም ወያኔም አማራም በዛ ከልል አያገባዉም። ቅማንት በግፍ ሲያልቅ ያንተ ሚዲያ በዛ ነበር ወይ OMN OBN ምናምን እያልክ የነፃ ሚዲያ ከርቸሌ ዉስጥ ልታስር የምትራገመዉ። አንተ በነፃዉ አገር 24 ስዓት ትነቀዡቀዥበት የለ? አንተ ቱልቱላ። ጭራሽ ቅማንትን አንተ ስታበላ ታየኝ እኮ። እንኳን ልታበላ ካናዳ በምፅዋት ትኖር አይደል? ወግ አይቀር ሲዳሩ ማልቀስ። እኔም በጦርነት አምናለሁ ነገር ግን just war አለ unjust war አለ። በቅማንት ላይ የታወጀ ግን በአገር ላይ የታወጀ ስለሆነ ማንም ሊመክትለት የዜግነት ግዴታ አለበት። ጦርነት እስኪ ጀምር ለሀገራችን ከጠቀመ። ይህ ሰዉ ወይ ሊሸለት አለያም ሊያሽልት ቢላ የናፈቀዉ ተንጨርጫሪ ድርጭት ወፍ የሚያስከትለዉን ግምት ዉስጥ ሳያስገባ ይንቆረቆራል። እናንተ የምትሠግዱለት አዴፓ ሁለቱንም ሕዝቦች የጨረሰ ነዉ። በምን መስፈርት ነዉ ቅማንትን ጎድቶ አማራን የማረዉ? ሰዉ በሰዉ ሰቆቃ ምፃዋት ያከማቻል? እኔ በትግል ሳምን ጦርነት ሲሉ ጦርነት የምለዉ በእበሪተኞች ላይ በመርሕ ተደግፌ ነዉ።
ዋንኛዉ ችግራችሁ የመሬት ይዞታ ጥያቄ ሳይሆን ዘሩ ከኖኅ ሀረግ በቀጥታ የወረደ ኩሽ ሆኖ ከሌሎች ተደረበ ከሚል ነዉ። መሬትማ ቢሆን ኖሮ ራያና ወልቃይት ትንፍሽ የሚል ጥይት አላጮክም። ጉምዝም ተረክቦሀል ያልከዉ የለም። ስለምንስ በሰሜኑ ያለዉስ የኢትዮጵያ አይደል። ወይ ጉዴ ለምለሚቷ ሆመራስ የአማራ ለም መሬት አልነበር? ቀዥቃዣ መንጋ። በወያኔ ስትሸበሩ ቀረርቷችሁ ቅማንት ላይ ነዉ
Please share this short writing.

Ответить
@yousfsolomon1275
@yousfsolomon1275 - 28.10.2019 23:23

She is also Beautiful

Ответить
@derejebogale4224
@derejebogale4224 - 16.10.2019 20:56

I AM AWI I LOVE THIS MUSIC. 10 q GIGI

GOOD BLESS YOU.

Ответить
@allexallex5410
@allexallex5410 - 19.09.2019 01:03

Gigiye edimena tena yestish . afiya afiyawn yestish bazefanochish btm teshanifealw . I wish u more success gigiye konjo u are a queen best idol and u are my idol .

Ответить
@asmamawbaye4897
@asmamawbaye4897 - 01.08.2019 18:53

Best Ethiopian ever hero Gigi

Ответить
@mamaofmontrose
@mamaofmontrose - 02.07.2019 20:01

This is so beautiful.

Ответить
@yitabey892
@yitabey892 - 29.05.2019 16:19

Love so much .ty for the beautiful .

Ответить
@ada5732
@ada5732 - 13.05.2019 23:02

GIGI best music of Agew

Ответить
@unitedethiopia8136
@unitedethiopia8136 - 03.05.2019 12:31

Woy demet wudededededede nwu umadrgesh

Ответить
@addisuaysheshim5866
@addisuaysheshim5866 - 09.04.2019 20:30

wachuna ardy hucheda tamthuna!!! aylo gudah GIGI
CHAGINI GERA!!

Ответить
@saraimakaylayisrael2907
@saraimakaylayisrael2907 - 23.01.2019 07:12

እኔ ሁለት ብሔራት አባል. ምዕራብ እና ምስራቅ. so proud!!Abyssinia and Negro land = Yisrael

Ответить
@saraimakaylayisrael2907
@saraimakaylayisrael2907 - 23.01.2019 07:08

ቆንጆ

Ответить
@nabuboynaba1287
@nabuboynaba1287 - 18.12.2018 18:21

ketuhe zuraley enty GIGYA, Aolegoldes dery tintuny ......... embit nelama ........ zur zur nelma ,,,,,,,

Ответить
@tisyonmimi3907
@tisyonmimi3907 - 18.11.2018 12:24

አይ ጂጂዬዋ እንዴት እንደሚዘፍን ምናለ ቢማሩ ምድር ጨኹታሙች

Ответить
@nahomalemu8090
@nahomalemu8090 - 06.09.2018 22:47

😘😘😘😘😘😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

Ответить