ፍቅር ፣ እጮኝነት ፣ ትዳር // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት / with Samuel Mengistu Ep13

ፍቅር ፣ እጮኝነት ፣ ትዳር // Gulicha Podcast / ጉልቻ ፖድካስት / with Samuel Mengistu Ep13

74,028 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@Gulichapodcast
@Gulichapodcast - 27.06.2023 21:04

ትናንት ፖስት ሲደረግ በEditing ስህተት ተቆረጠዉ የነበሩ ሀሳቦች ተካተዋል🙏🏾 አመሰግናለዉ!

Ответить
@user-tt5xy5yg4u
@user-tt5xy5yg4u - 31.12.2023 23:43

አይ ሳክሴን በላኝ😂ትችላለህ bro👏

Ответить
@user-sy9qo9sh2w
@user-sy9qo9sh2w - 27.12.2023 15:08

ማንነትን አለመርሳ ትክክለኛ አገላለፅ ነው ❤❤❤❤

Ответить
@worke7270
@worke7270 - 19.12.2023 01:55

በአስተውሎት ለሚማርና ለሚተገብር ስው ብዙ ጠቃሚ ሚዳዎች እየመጡ ነው

Ответить
@Lilik4680.
@Lilik4680. - 18.12.2023 23:29

ባጠቃላይ ትውልዱ በራስ መተማመንን አጥቱዋል ባይ ነኝ እኔ የዛሬ 17 አመት ነው ያገባሁት ባለቤቴን ሳገኘው እግዚአብሔርን መፍራቱ ፣ ስብእናውን እና ታማኝነቱ ነበር የገዛኝ ሌላ ነገር ምኑንም አልተመለከትኩም ግን በምርጫዬ አልተሳሳትኩም!!!

Ответить
@user-zf2wp9vs2n
@user-zf2wp9vs2n - 17.12.2023 16:46

ihee zemei below bae gemtei nwo yemawrwo imbezamei owketei yelwoumei🙂

Ответить
@Seghi123-qs5cp
@Seghi123-qs5cp - 17.12.2023 14:37

በእውነት. በጣም. ቢዙ. ትምህሪት. ወሰጄበታለው.

Ответить
@fekr21tube82
@fekr21tube82 - 15.12.2023 13:06

እኔ ግን ብዙ ግዜ በትዳር የቆይቱን ብታመጡ እና ብታማክሩ ጥሩ ምክኒያቱም የሁሉም ሰው እብድዬ አመለካከቱ ይለያያል ሳሚ ከተናገራቸው አንዱ ባአሁኑ ሳዓት ገቢ ግድ ነው ወንድ ልጅ መዘጋጀት አለበት ከማፍቀሩ በፊት አንድለም ወንድ ሴት እራሱ መዘጋጀት አለባት የራሷ የሆነ ነገር ሊኖራት ይገባል የወንድን ኪስ ከመጠበቅ

Ответить
@tsiyonfekaduareda501
@tsiyonfekaduareda501 - 08.12.2023 12:30

Betam yegeremal enaten goro seto madamet metadel new egezabeher yebarekacew respcht

Ответить
@jonijo2794
@jonijo2794 - 08.12.2023 07:47

ግን ትውልድ እንደሚያየው የዘነጋችሁ ይመስላኛል በጣም የሚያሳፍ ነገር ነው የምታውሩት ምናልባት ግንፅ የተውያያችሁ መስሎችሁ ከሁነ ተሳታችሁዎል ያውራችሁን በጣም ተራ ስለሁነ ነገር ነው ገንዘብ ያሳፍራል

Ответить
@richa1186
@richa1186 - 06.12.2023 16:06

በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው thank you !

Ответить
@user-lr9mr8ii4y
@user-lr9mr8ii4y - 04.12.2023 18:13

❤❤❤❤

Ответить
@user-vs6yj4bu5s
@user-vs6yj4bu5s - 04.12.2023 13:52

በጣም ደሥ የሚል ትምሕርትነው ቀጥሉበት ተምሬበታሐው❤

Ответить
@qasrdoha4253
@qasrdoha4253 - 04.12.2023 09:43

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-hz5yq5jn8s
@user-hz5yq5jn8s - 01.12.2023 17:06

አቤ እና ሳሚ በጣም የምወዳቹ ምርጥ መካሪ ወንድሞቻቺን

Ответить
@tigistgetachew3466
@tigistgetachew3466 - 01.12.2023 16:18

Thanks🙏 sami&abent

Ответить
@leabyssiniasewoch2588
@leabyssiniasewoch2588 - 28.11.2023 22:01

አመዳምማ አመዱን የሚቀቡትናቸዉ😃

Ответить
@ganigani1448
@ganigani1448 - 25.11.2023 18:49

❤❤❤❤

Ответить
@makhaithopiya6653
@makhaithopiya6653 - 24.11.2023 16:09

ዋዉ አሣባችሁ. ልብ ይገዛል

Ответить
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 - 24.11.2023 16:08

ውው ነው ሀሳባችሁ በተለይ የሶሻል ሚድያ ላይ የተጀመር ፍቅር ከባድ ነው እኔ ፈራሁ እውነት በቃ ከናንተ ብዙ ተማርኩ እኔ ለፍቅር ዝግጁ አይደለሁም ለካ አይ ጉዴ እውነት ገና ነኚ ብቸኝነትን እራሱ አላወኩትም ገና እራሴን መሆን አለብኚ በጣም ብዙ ነው የተማርኩት ፈጣሪ ይባርካችሁ❤🎉

Ответить
@user-lj6te9sl7j
@user-lj6te9sl7j - 23.11.2023 15:33

በርቱ ቀጥሉበት እኛንም እየሰራችኹን ነው❤❤❤

Ответить
@sogosefera4832
@sogosefera4832 - 19.11.2023 18:41

❤❤😆😆

Ответить
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 - 19.11.2023 03:59

ምን ቋቅ አለሽ ብትሉኝ ፊሜንዝም ማስኩሊን ምናምን የሚባል ነገር! በቃየፈረንጅ ፈላስፋ እየሸመትን ጢባጢቤ ይጫወቱብን!! እስቲ ሀገር በቀል እስተምሮን እንማር! አባቷቻችን እኮ ስት ልጅ እንዴትመከበር እንዳለባት እኮ በደንብ በተግባር ይፈፅሙታል!! መቸም በማንኛው ዘመን ላይ የነበሩ ሰዋች በትክክለኛው ያለውን ተፈጥሮእዊ መርሆ እና ህግጋትን በማይከተሉ የማህበረሰብ አካል በህኑ በግለሰብም ይሁን በአመራር ላይም አልያም በምንም አይነት የሙያ ዘርፍ ላይ ይሁን ተፈሮ በሰጠችን መርሆ ባለመከተል ብሴቶች ላይ በደል ይኖራል!! ነገር ግን ደግሞ የውጭ ፈላስፋ ሳያስፈልግን ከማህበረሰቡ ብህል እና መንፈሳዊ አስተምሮ ሴት ልጅ ትልቅ ቦታ ያላትእና ብማንኛውም ቦታ ክብር የሚሰጣት ነበረች! ዛሪ ላይ ግን

Ответить
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 - 19.11.2023 02:32

ሲጅመር በቁሳዊ ነገር ላይ የምታምን ከሆነች እንተን የምትጠቅም አይደለችም!! እኔ የምወድው ልጅ ካለ አብረን ወክ አርገን ወጪ የሌለበት ብታ ሄጄ ከሱጋር እውርቼ ብሄድ ይሻላል!! እኔ ሴትነኝ!! ገንዘብን ምቾትንብላ የምትገባ ገንዘብ አምላኪ እና ጎል ዲገርስ ሊባሉ ይገባል

Ответить
@enenegn5719
@enenegn5719 - 19.11.2023 00:24

ችግሩ ሴት ልጅ ጓደኛ ብላ ስትይዝ የሚያገባት ይመስላታል ወንዱ ግን ለመዉጣት ለመግባት ይሆናል የሚፈልጋት ስለዚ ሴት ልጅ በጣም ጥንቁቅ መሆን አለባት ገና ሃይስኩል ስትጨርስ እራሷን ለመቀየር ለመለወጥ እራሷን ለማቆም እራሷን ቢዚ ማድረግ አለባት እስከዛ ዝግጁ የሆነ ባል ይመጣል አለበለዚያ ዝግጁ ያልሆነን ወንድ ቦይፍሬንድ ብላቹ አትያዙ ከቤተሰብና ቤተክርስትያን ወይም ስራ ላይ አሳልፉ የትዳር ሰዉ በራሱ ጊዜ ይመጣል ሁሉም እራሱን ብቁ እያደረገ ይቆይ አብሮ ማደግ የፈለገ ካለ ወድያዉ ይጋቡ አብረዉ ይስሩ አለበለዚያ ግን ለየብቻ እራስን እያሳደጉ መቆየት

Ответить
@edenderese4165
@edenderese4165 - 17.11.2023 16:29

so men are provider, lets admit.

Ответить
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 - 13.11.2023 19:10

አቢ የኔ መልካምምምምምምም

Ответить
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 - 13.11.2023 19:08

የኛ ባህሪወች በሙሉ አብራርታችሁታል 🎉🎉🎉🎉🎉ምርጥና ግልጽ የሆነ ትምህርት ነው ያስተምራል

Ответить
@senaytyifru6229
@senaytyifru6229 - 13.11.2023 19:07

እውነት የተባረክህ ልጅነህ ውይ እርጋታህ ጭንቅላትህ ፍል ነ ው ይጨምርልህ የታደለይናትያንተ የምትሆን ምንም አይነት የማትረባ ብትሆን ባንተ ትስተካከላለይ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

Ответить
@stodegreen3761
@stodegreen3761 - 13.11.2023 05:10

Bad😂

Ответить
@user-zr2wc9ck3d
@user-zr2wc9ck3d - 10.11.2023 02:34

❤❤❤❤

Ответить
@user-zr2wc9ck3d
@user-zr2wc9ck3d - 10.11.2023 02:34

❤❤❤❤

Ответить
@user-iy1dn8di1b
@user-iy1dn8di1b - 05.11.2023 14:13

በጣም ምርጥ ነው

Ответить
@user-fo3ue2pv8n
@user-fo3ue2pv8n - 30.10.2023 23:04

😘😘😘😘😘😘😘

Ответить
@solomondereje9536
@solomondereje9536 - 30.10.2023 22:40

ye abinet dimts bezum ayisemam

Ответить
@Eyou653
@Eyou653 - 28.10.2023 18:14

የሶሻል ሚድያ ስርአታቹ ዋው 👌

Ответить
@ComCell-od4dv
@ComCell-od4dv - 27.10.2023 19:33

Seodachu🔥🔥❤❤❤

Ответить
@user-ck5cs4rr8u
@user-ck5cs4rr8u - 11.10.2023 18:01

wndimoche betm temirebetalw tiyke alegn gin bemin metyk ichilalw becomment alfelkum

Ответить
@wintamichael7546
@wintamichael7546 - 06.10.2023 05:08

I really enjoyed the podcast , that was wonderful

Ответить
@user-ox8mj4mz3m
@user-ox8mj4mz3m - 22.09.2023 15:59

ዋዉ አመሰግናለዉ ቀጥልቀት እድርዳ ረድተሀኛል ❤❤😂

Ответить
@user-le6xs4wh9j
@user-le6xs4wh9j - 14.09.2023 18:23

1 and hasabachu des selemilgn ye gulcha beteseb ngn gin dmo betaaaam yeterarak opinion new yalen ena teyake nbrgn eski melesulgn..... zemut mibalew ngr mn malt new men yaderge sew nw zemutgna mnamn mibalew

Ответить
@yohannesavi8099
@yohannesavi8099 - 13.09.2023 13:47

Koy, algebagem enate yemetawerwt Se le Ethiopiawi new weyes SE le Addis Ababa new....

Plus degemo yalteredachewte....tedar yemsetew fetari new period....hewanen yesete le adama .....

Esw sefeked becha new...

Ответить
@adutesfaye2565
@adutesfaye2565 - 12.09.2023 19:31

ሁለት የምትገርሙኝ ውድድድ ነው ማረጋቹ እደናተ ያሉት ይብዛልን

Ответить
@mesihome5939
@mesihome5939 - 06.09.2023 22:07

ሳም አንተ ውስጥ መረዳት አለ!!❤❤❤❤🥰🥰🥰

Ответить
@Sara-msc
@Sara-msc - 29.08.2023 18:28

These guys are too concerned about women getting their right and being EQUAL. You can’t hide these insecurities behind the facade of “women have their own qualities”. The feminist agenda shouldn’t bother anyone who feels like they’re not the person that’s being targeted. Feminists will continue to seek justice for ANY woman who feels like her well being is being compromised. You want women to be advised to stay with their abusive husbands for the sake of children? No! There are other alternatives we aren’t in 1900s.

Ответить
@mahletsolomon9459
@mahletsolomon9459 - 26.08.2023 16:10

samiye yene andebete ritu mtawerabet menged betam des yilal

Ответить
@Sebr450
@Sebr450 - 21.08.2023 15:18

@Samuel mengstu በቃ ትለያለህ🙌ቲክቶክ ላይ ነበር ማውቅህ ጎበዝ ነህ በቃ❤

Ответить