Комментарии:
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ እህቴ ትክክል ነሽ ስርአት ያለው አለባበስ ቢያንስ ብትለብሱ ለዝሙት አትጋለጡም
Ответитьsofi nebiyt selam haki alat ene ke class siweta mata lay denbel akababi yehone ageligay akomenina meniged lay ke kiflehager new yemetawt geta likoni new kekiflehager silemetaw bergo new yeyazkut eza enihidna litseliylishi kalone melikitu yameltishal aleni ene denigiche ende tselot kehone eziw tseliylini silew meniged lay alitseliym sileni beli tselotki ykirbini biye tichew hejalew. Beyemenigedum alu ageligay neni kirstiyan nesha eyalu begeta simi enitseliy eyalu arbergo enigid milu silagatemeni mesekiralew
Ответитьባልሽ ነዉ እግዚአብሄር ነዉ የነገረሽ ለዪ በጮኸና ባፈጠጠ ነብይ መባል ቀረ ድሮ I think you’re insecure ባልሽን እንዳይቀሙሽ ነዉ ኣ እየሄድሽ😅
ОтветитьDemo kariya sur memn malet new wey gud zendero
ОтветитьGura becha yezh zemen nebiyat nen bayoch dero yet neberachu
ОтветитьBalebetish min lisera adere mejemerya.
ОтветитьAnchim be information nw yemitaweriwu inji menfes kidus alasayeshim bakish silchit bilonyal.
Ответить2 Petros 2 meraf ke 1 2 3 kanebebachu enezin sewechna ensun yemketelu mexahf kdus tenagrwal
Ответитьጎን ዝናት እውነቱን ነው የተናገርቺው
Ответитьምን አባቴ ላድርግሽ? እንደ አንቺ ያለ ያብዛልን፣ አለባበስማ ሴቶችስ ቢሆኑ መዝሙር ይሰማሉ እንዴ ምኞት ብቻ አይደለም አይን በመገረምም ያያል እኮ
Ответитьአረ በጌታ ቆይ ግን የጌታ ቅባት ዘይኒት ነወ እንዴ እስቲ በመጀመሪያ ትህትና የኑራቹ ከዛ ነብይ ትሆናላችሁ ምድር ያስቆሮቱ ይሁዳ
Ответитьእንደ ሥምሽ ሠላም በርቺ😍😍😍
Ответитьበርቺ ሀሰተኞችን አጋልጪ በጣም በዝተዋል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Ответитьእውነት ጎበዝ ነሽ ጠቃሚ ነገሮች ትናገሪያለሽ። ያች ቤተክርስቲያን ያልሾማት ነብይ ነኝ አየሁት ዳሰስኩት የምትለዋ ከላይ ከላይ መገልፈጥ ብቻ ስርአትም የላትም። በርች ሶፊና አንች ትሻላላችሁ
Ответитьእዉነትሽን ነዉ ታበረክ የኔ እህት
ОтветитьGobeze
Ответитьድፍረታችሁ
Ответитьምን ቀባጣሪዋ ናት
Ответитьበእውነት ቆራጥ ልጅ ነሽ
እግዝአብሄር ይባርክሽ
ጎበዝ በርቺ አሰተኛ ነብያቶች የሚጋለጡበት ጊዜ ነዉ
Ответитьጳውሎስ ስለአለባበስ አልተናገረምን? ደግሞስ የምንበላ የምንጠጣ የምንለብስ ብንሆን ሁሉን ለእግዚአብሔር ክብር እናደርግ ዘንድ ቃሉ አያስተምርምን፡፡ ለሀጢአት ምክንያት መፈለግ ለምን ያስፈልጋል?
ОтветитьEgzeyber tewulden yemifawesen saw yanesal ameeeeen
Ответитьzemenish Yibarek God`s Servant Selam I resepect You & ur service
Ответитьሁሉም እውነት ነው ከተናገርሽው ምንም የሚጣል የለውም፣ተባረኪ፣እኔማ የነብያትን አገልግሎትና በፀሎታቸው ጭራሽ ጥርጣሬ ውስጥ ገብቼ መንፈሳዊ ቻናሎችን ጠልቼ ነበር ፣ያልሽው ገስት ሀውስ እኔም ሰውየው የተሰማውን ነው የተሰማኝ፣ደርሶብኛል፣ስለገንዘብ ያነሳሽውም ቢሆን፣ስለሚሸጠው ዘይትም ሁሉም እውነት ነው፣
Ответитьቤዚ ዘመን አስተዋይ የምሆን ዝም ይላል
Ответитьድቫይን ሾው ይች ሴት ተዋህዶ ናት :: ንግግርዋ በሙሉ የተዋሕዶን ህግ ኖው :: ና ቶ ብላ ወደ የተቀደሰ የ ተዋህዶ ቤተ ክርስትያን መመለስ አለባት :: ፕሮቴስታንት የምራባውያን ባህል ከመስተዋወቅ ና ሰይጣንን ትምህርት / ስብከት ከመስፋፋት ወደ ተዋህዶ ብትመለሱ የሳጥናኤል ጎል BEITHIOPIA ኣይስፋፋም ነበር :: ውብሸትና ይህች ልጅ ይፕሮተስታንት እንከን ኣጋለጡት :: ፕሮቴስታንቶት በሙሉ ወደ ተዋህዶ ብትመለሱ ይበጃል/ ይሻላል :: የማርቲን ሉተር :የምራባውያን ኣጀንዳ ለመተርጎም ኖው ቸርች የምትከፍቱት :: አዎን ስውር እርዳታ እንደ ዮናታን መልካም ወጣት የድያብሎስ ተከታይ -- (666 - ራሄል ኣባል የነበረች ) መስቀሉን ተዘቅዝቆ የእሊሙናት ተከታዮች : ናቸው :: ተዋህዶ ብቻዋን ቀረች :: ስለዝህ በኢትዮጵያ ስንት ሃይማኖት አሉ? CHRISLAM( CATHOLIC+ YUHUD+ ISLAM) ኒው ዎርልድ ኦርደር.::
ОтветитьBlessed!
ОтветитьSofi video meliseh eyew eski, nebiyit selan sitawera bedinigate new mitayat. Bergit egzaber kesua gara ale yastawukal
Ответитьእውነት በኩባዬ መከካል እራሱዎን ትሽፈ ይላል የእግዚአብሔር ቃል እውነት ነዉ ሴቶች አለባበሳችን እናስተካክል ❤️❤️❤️
ОтветитьPlease put the prophate selam's tel phone number
ОтветитьPlease sister put your tel phone number
ОтветитьIhete geta yebarkesh berchi kefu zemen lay nen yalenew le inem tsleyelegn
Ответить<<
ОтветитьGOD bless you!sister
ОтветитьSofonias tibitegna neh. Atitabey. Betiyakeh wust metabey ale. Isuwa bemenfes yeteredachiwn ante besiga silematiredaw tashofaleh.
Ответитьአንቺ መጠመቅ አለብሽ
Ответитьፍቃድ ሰለተከለከልሽ ነው የምትቀባጥሪው
ОтветитьEnde anchi ayinetun yabizalin geta
Ответитьተባረክ እግዝአብሔር ፡ዕድሜና ጤና ይስሽ።ፀጋዉን ያብዛልሽ፡ተባረክ።
ОтветитьSenbelet topiwu zm asylum anchi gn berchi yemiwagush lemotachewune yemarfu kehoneymotalu negade asmesay hasetegnocho gbzoch aketlum
Ответитьሶፍ የነብይቷን ስልክ የስፈልገኛል ስልኳን አሰወቀን
Ответитьበርቺ ምርጥ ነብይ
ОтветитьGod bless you prophetess Selam.
Beyesus Dem hulem teshefegni.
Yegeta mihiretna tsega yibzalsh.
Betun yatsidabish yetekeyetewn yetedebalekewn banchi yatsida
ድሮም ቢሆን አለምን ነው ምትሰብኩት በአለባበስ አነጋገር ከእስራት ይፋታቹ እርስ በህርስ ተመሰካከሩ
ОтветитьThank you sister. Especially on guest house
Ответитьገበናችሁ ይጋለጥ የአውሬው ተከታዮች ደሞ ኦርቶዶክስን ስትቃወሙ አታፍሩም ማፈሪያ ሁላ
Ответитьእህቴ እንደዚሁ፡ቀጥይ፡ፀጋው፡ይጨመረልሽ፡፡
Ответитьየአብያታ ቸርች እና የነብያት ቸርች ልዩ ልዩ ነው ወይ ? ነብይት ሰለም የረሷን ቤተክርስትያን ከፍታ በገንዘብ ፍላጎት አትገበም ወይ ?
Ответитьእዚህ ፕሮግራም ላይ ምትቀርቡ ሁሉ አላማችሁ ምንድነው? ለምን? እንዴት መጣችሁ? የፕሮግራሙ አዘጋጅ አላማ, ፍላጎት, ለምን ምን ፈልጎ? እጅግ አሳፋሪዎች !! ጌት እየሱስ ይፍረድባችሁ !! ማስተዋል ይስጣችሁ ! በኢየሱስ ስም ይራቅ እናንተ ላይ ያለ እርኩስ መንፈስ !!
Ответитьአንተ ወንድም ሶፎንያስ ይቅርታ አድርግልኝና አንተም ፓስተር ሆነህ ሳለ የነቢይቷን እውነተኛ የሆነውን የጽድቅ አገልግሎቷን ሲትቃወማት እያየንህ እኮ ነው።የማመቻቸት አገልግሎት ደጋፊ ነህ ማለት ነው?? ይህቺ ሴት ለዚህ ቤተክርስቲያን ከመስመር በወጣበት ዘመን የተነሳች ትንታግ ናትና ሊታበረታታት ሲገባህ አጓጉል ጥያቄዎችን አትጠይቃት።ላንተም ፍርድ እንደሚሆንብህ ማወቅ አለብህ
Ответить