ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !

ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !

493,310 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@TigistTigist-pl3ne
@TigistTigist-pl3ne - 23.10.2024 17:44

አረ ምንም አልገባኝ እኔ ስደት ነው የምኖር እና ሀገር ስገባ በቤተክርስቲያን ነው የማገባ እና እዴትነው የሚያደርግ የገባቹህ አብራሩልኝ

Ответить
@TsiyonTsi-t6s
@TsiyonTsi-t6s - 23.10.2024 23:30

አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤ እኔ ከጀመርኩ 3 አመት ሆኖኛል እግዚያብኔር ወይ ይቅር በለኝ
አባቴ በፀሎት አስብኝ ገና 17 አመቴ ነው ወለተ ወልድ😢😢😢😢😢😢

Ответить
@HelenAsefa-u1k
@HelenAsefa-u1k - 31.10.2024 22:30

memehr kale hiwot yasemalin

Ответить
@endalkendalk-m6s
@endalkendalk-m6s - 03.11.2024 09:39

በአንዲት ጓደኛዬ አማካኝነት ጀምሬ ለመተው ከበደኝ እኔማ ላብድ ይመሥለኛል ከመንፈሳዊ ዊዎቴ አራቀኝ ወደ ግል ዊዎትና ብቸኝነትን አነገሰብኝ ለመርሳት ወደመጠጥ ይሥበኛ ለመውጣት ሥሞክር በጣም ይጨንቀኛል መንገዴ ሁሉ የተዘጋጋ ሆኖ ይታየኛል ላብድ ነው😢😢😢😢

Ответить
@HabtegolaAdeme-rn2zu
@HabtegolaAdeme-rn2zu - 04.11.2024 22:02

ይገርማል ፈጣሪ ከዚህ እርኩስ ስራ ይጠብቀን

Ответить
@biniyamTadele-y5q
@biniyamTadele-y5q - 05.11.2024 05:40

ቃለ ሂወት ያሰማልን

Ответить
@Jamela-ph8vf
@Jamela-ph8vf - 06.11.2024 00:39

መዳሀኒቱ አላህ መፍራት በዝሙት የመጣ ወጀል ሀገር ሁሉ ያጣፍ አላህ ይጠብቀን

Ответить
@AsaAsa-j6s
@AsaAsa-j6s - 09.11.2024 01:09

😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

Ответить
@KalTse-et5zt
@KalTse-et5zt - 13.11.2024 19:45

እንደቀልድ ጀምሬው አሁን ሱሰኛ ሁኛለው አቤቱ አምላኬ ሆይ ከዚህ አፀያፊ ስራ አድነኝ እባክዎ ፀልዩልኝ ወለተ ማርያም

Ответить
@MengistuGetu-c1v
@MengistuGetu-c1v - 17.11.2024 10:38

Degl maryam entye ebkeshen yker beign enatye😭😭😢😢

Ответить
@AsiterWendaferewu
@AsiterWendaferewu - 27.11.2024 03:27

እህተሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስብኝ ከዝህ ችግር እድወጣ 😢😢😢😢😢😢😢

Ответить
@አነ-c4d
@አነ-c4d - 15.12.2024 22:48

እኔ 6ኛ ክፍል የጀመርኩት ይሄ አሳፋሪ ድርጊት ህይወቴን አወሳስቦታል ለመተዉም ሞክሬ አልቻልኩም አምላክ በቃሽ ይለኝ ይሆን አሁን 26 ዓመቴ ነዉ 14 ዓመት... 😢😢😢 ሁሌ ፀፀት ሁሌ ማልቀስ

Ответить
@Jfcgyghx
@Jfcgyghx - 17.12.2024 03:53

😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤አባታችን እድሜዎን ያርዝምልን 😢😢😢አሁንሥ ንሥሀ ሣልገባ የትም እንዳልቀር እየፈራሁ ነው😢😢😢😢

Ответить
@AskaleHureso
@AskaleHureso - 19.12.2024 19:54

Abatachen kale ewot yasemalin ameeen

Ответить
@AskaleHureso
@AskaleHureso - 19.12.2024 19:54

Egezaberi yeredan

Ответить
@اوديباي
@اوديباي - 22.12.2024 11:19

እሚገርምነው እኔብቻ ነበር የሚመስለኘ እዴት እደሆነ ባላውቅም ህፃን እያለሁኘነው የጀመርኩኘ እራሴን ሁላ እድጠላ ያደርገኘ ነበር አለቅሳለሁኘ በቤተክርስቲያን ሄጄ ከተውኩኘ ብየ ተስየ አውቃለሁኘ ለማንም ሰው አውርቼ አላውቅም ብቻ ከባድ ነው አሁን ግን 22አመቴነው ትዝ ይለኛል ፅሎት ሳደርግ ይለቀኛል አሁን ደህናነኘ እግዚሀብሄር ይመስገን ኢትዮፒያ እያለሁኘ ነበር ይህን እማደርግ አሁን ስደት ላይ ነኘ ተመስገን ለኔ የደረሰ አምላክ ለናተም ይድረስላችሁ

Ответить
@اوديباي
@اوديباي - 22.12.2024 11:27

ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

Ответить
@FasikaFasik-f4b
@FasikaFasik-f4b - 23.12.2024 01:08

አቤቱ ገታዬና መዲኒቴ አየሱስ ክርስቶሰ ሆይ ማረኝ ይቅር በለኝ😢😢😢

Ответить
@FasikaFasik-f4b
@FasikaFasik-f4b - 23.12.2024 01:13

😢😢

Ответить
@ሰነዱስዱደ
@ሰነዱስዱደ - 25.12.2024 17:02

😢😢😢😢😢እኔም እንደ ቀልድ ገብቼበት ነበር እግዚሐብሔር ይክበር ይመስገን አሁን ትቻለሁ ግን ንስሀ ስገባ በዝሙት መልኩ ነዉ ያየሁት እና ዘሙቻለሁ ብቻ ነዉ ያልኩት ግለ ወሲብ ከዝሙት የተለየ ነዉ መሰለኝ ስረዳዉ ጌታ ሆይ አንፃኝ እባክህ😢😢😢😢😢😢

Ответить
@KiyaBt
@KiyaBt - 03.01.2025 07:01

Aba bekrbu kezih setanawi tegbar telakke asayotalehu kale hiywet yasemaln amen..🙏

Ответить
@GebeyawAmare
@GebeyawAmare - 07.01.2025 14:52

አሜን አባታችን እኔም አለበኝ በልጅነቴ ጀምሮ እካሑን እየተሰቃየሑ ነው በተለይ በሕለመ ሌልት በጣም እፈተናለሑ አባታችን በፀሎት አሱቡኝ ገብረ ማርያም ብላችሑ ያላችሑበትን ቦታ እንገሩኝ መጥቼ ንሰሓ ልግባ አቤቱ ጌታዬ አምላኬ መዳኒያለም ለንሰሐ ሞት አብቃኝ

Ответить
@GetinetYeshitla-e6t
@GetinetYeshitla-e6t - 11.01.2025 12:01

እግዚአብሄር አምላክ በምህረቱ እሱ ይመልሰን ከተፈቀደልን ዉጪ ወጥተን እራሳችንን አደጋ ዉስጥ ጥለናልና አቤቱ በምህረትህ ከዚህ ጉድ አዉጣን 😢

Ответить
@uaedxb9189
@uaedxb9189 - 11.01.2025 12:12

እናመሠግናለን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏

Ответить
@uaedxb9189
@uaedxb9189 - 11.01.2025 12:25

እዉነት ቃል የለኝም አባታችን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክዎት እናመሠግናለን ሁላችንም ከመጥፎ መፈስ ፈጣሪ ያድነን

Ответить
@AbrhamMengesha-q6o
@AbrhamMengesha-q6o - 12.01.2025 16:32

እረ እኔም በዚህ ተጠቅቻለሁ በጓደኛ ምክኒያት እረ መረረኝ አላደርግም ብየ አደርገዋለሁ አረ ወዴት ልይህድ

Ответить
@abrshhero3355
@abrshhero3355 - 12.01.2025 22:55

ከዚህ ከግለ ወሲብ ሱስ መውጣት የጠቀመኝን ላካፍለችሁ እኔ በዚህ ውስጥ የገባሁት በ13አመቴ እነደ ቀልድ ገብቸ ከዛ 6እስከ 7አመት የለነሰ በዚህ ሂወት ውስጥ ነበርኩኝ በቀን ቢያንስ ከ 2እስከ 4.ድርስ ግለ ወሲብ አረግ ነበር እራሴን እሰኪያዞረኝ ወገቤን እስከሚያመኝ አረግ ነበር vidio መየት ደግሞ ቢያንስ 1ሰአት ከጀመርኩ እስከ ሌሊቱ 9ሰአት አካባቢ ያሳየኝ ነበር ካላየውም በጣም ነበር የሚጨንቀኝ ሰውነቴ እንደ ሳት ይነድና በፋትወት ያቃጥለኛል ከዛ በገኘውት ቦታ በእጄ በተለያየ ቁስ እራሴን አረካ ነበር
እና የጎዳኝ
1.ጉዳት ሰውነቴን አከሳኝ
2.ጭንቀታም አደረከኝ
3.ደካማ ሆንኩ በቃ ሁለ ነገሬን ነው ያጣሁት ከአደረኩትም በኸላ በጣም አፀፀት አለቅስ ነበር ከዛም መልሸ እገባለሁ ምየ እራሱ ለሴ አልተወኝም ነበረ ከዛ ቀሲስን መከታተል ጀመርኩ
ከዛ ስለት ተሳልኩ ከዛም የሚፈታ ነኝን ፀጥ አደረገልኝ ተመስገን አመስግኑልኝ እልልልልል አሁን እኔ ግለ ወሲብ ከ አደረኩ 2አመት ከ4አመት በላይ ሁኖኛል
ለቅዱስ ቁርባንም በቅቻለሁ በቀሲስ በምህር ግርማ መ ተስፋየ አበራ ቀሄኖክ ተፈራ ትምህርት አመስግኑልኝ😢❤እንደኔ መቀየር እምትፈልጉ tg.0921976559☎️dewlu

Ответить
@funnyvideos-w8c
@funnyvideos-w8c - 15.01.2025 18:45

እግዚአብሄር ይመስገን ከሴጋ ሱስ ወጣዉ ካረጉ 1 ወሬ ምክንያቱ ከሴጋሱስወጣዉ ካረኩ 1 ወሬ ምክንያቱ 1ኛዉ በእግዚአብሔር 2ኛዉ በሆነች ልጅ ነዉ እና በጣም ወደድኳት ግን ምን ዋጋ አለዉ ሌላ ጐደኛ አላት ግን ሴጋ እንዳቆም ያረገችኝ ነች እና ምንም የሌላ ሰዉ ብትሆኚ ሁሌም እወድሻለዉ❤

Ответить
@NetsanetBirhanu-v4j
@NetsanetBirhanu-v4j - 18.01.2025 15:57

ቤተክርስትያን ከፀበል ለምን ያህል ቀን ይከለከላል

Ответить
@AbebechWesen-q5x
@AbebechWesen-q5x - 23.01.2025 19:16

እናመሰግናለን መምህር ከባድ መንፈስ ነው እግዚአብሄር ይርዳን

Ответить
@TarikAmaha
@TarikAmaha - 25.01.2025 03:08

Abatachin kale hiwet yasemaln enamesegnalen abetu leul egziabiher Hoy bemawekm alemawekm yeseranew hatyatachin ykr Belen Maren Maren mare😭😭🙌🙌🙌🙌

Ответить
@GgGg-j1i
@GgGg-j1i - 02.02.2025 03:48

❤❤❤❤😢😢

Ответить
@HagosGidey-r3j
@HagosGidey-r3j - 02.02.2025 16:21

እባክህን ከዚ ለመውጣት ከ እግዚአብሔር ፀሎት ኣድርጉልኝ

Ответить
@tekugebru1765
@tekugebru1765 - 03.02.2025 07:12

እግዚአብሔር ይባርክዎት 🙏🙏🙏🙏🙏ትውልድ ከዉድቀት የሚመልስ ትምህርት ነው ::

Ответить
@AronAron-c6t
@AronAron-c6t - 09.02.2025 20:11

🙏🙏🙏😢😢😢

Ответить
@TesfamikaelTessema
@TesfamikaelTessema - 09.02.2025 23:47

ቃለ ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን

Ответить
@TrhasMinase
@TrhasMinase - 10.02.2025 15:59

ቃለ ሂወት ያሰማልን በረከታቹህን ይደርብን ኣባቴ

Ответить
@AmanuelShewamene
@AmanuelShewamene - 11.02.2025 17:22

Are fetari yrdan

Ответить
@MrutsAregawi-d5t
@MrutsAregawi-d5t - 13.02.2025 08:49

እኔ ከጀመርኩት 10 ኣመት ሁነኛል ገን እተዋለው ብየ 5 ቀን እተዋለው ና ከዛ ጭንቀት ይጀምለኛል በቃ ሃሳቤ ወደ ግብረ ስጋ ነው የሚሄደው ለእግዛቢሔር ቃል እገባለው ገን ለተወኝ ኣልቻለም እባካቹ ጀምራቹ ጀሞ ኣሁን የተዋቹ ካለቹ እኔ እንዳቁም ባሳባቹ ኣጉዙኝ ❤️🙏

Ответить
@Seni-g7k
@Seni-g7k - 15.02.2025 10:27

ንስሃ ለመግባት እራሱ በጣም አሳፋሪ ተግባር ነው ብቻ ከዚህ ተግባር ወተን ሁላችንንም ለንስሃ ሞት ያብቃን

Ответить
@AbushLemma-o8g
@AbushLemma-o8g - 23.02.2025 16:11

እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ሕፃን እያለው ቤ/ያን እሄድ ነበር 16 አመቴ ሲሆን ወሲብን መመኘት ጀመርኩ ጉልምስና ይመስለኝ ነበር ከዚያ ቤ/ያን መሄድን እየጠለው መጣው ቤተሰብ እንዲሄድ ስለምያስገድዱ ገና ማክሴኛ ለእሁድ እጨነቃለው ከዝያ መቸም አልረሳም አንድ ቀን ጥምቀት ከተራ ቀን 10/5/2014 ዓ.ም ቤት/ያን ከቤት ወጥቼ ሲሄድ ኖርማል ነበር እዚያ እንደደረስኩና ታወታት እንደወጡ ክፉ መንፈስ ይዞኝ መጥፎ ነገር ማሰብ ጀመርኩ አጋንንት ፈተና ነው አሉኝ አጋንንት የምለው ስም የሰማውት ከያዘኝ ኃላ ነው በቁጥር በጣም ብዙ ናቸው ራሴ ላይ ነበሩ ይታወቀኛል ክፉ ነገር በግደታ ያስወሩኛል ወይም በቅዱሳን ላይ ሳልፈልገው ክፉ ንግግር ከአፌ እንዲወጣ ያረጉታል በኔ ላይ በቀር ሌላ ሰው ላይ ደርሶ የሚያቅ ነገር አይመስለኝ ጸበል ቢሄድ እንኳ ልድን አልቻልኩ ምክንያቱም እምነቴን ከልቤ አወጣ ስፍር ቁጥር የሌለው ሐጥያት ከሰራው ኃላ ተስፋ ቆርጥኩኝ ከዝያም አልተወኝም ወደ ግለ ወሲብ ሀሳብ ገባው 3 አመት አልፎኛል በየቀን ከ10 በላይ ዘሬን አፈሳለው ሽንት ቤት ገብቼ እንኳ 3ተ ሳላፈስ አልወጣም ዘሬን እስካወጣው ድረስ የደስታ አለም ይመስለኛል ካወጣው ኃላ ራሴን እጠላለው ቢሞት ይሻላል ሰው አደለውም እላለው ከዝህ ታንቄ ቢሞትስ ብየ ሳስብ ተስፋና እረፍት ይታየኛል ደሞ እወጣ ይሁን ብየ የእመቤታችን ሆነ የቅዱሳንን ስዕል ላይ እምላለው ላቆመው አልቻልኩም እንደዝህ ሁሉ መሰቃየቴን እስከዛሬ ለማንም አልነገርኩም እናት አባቴ ወንድም እህቶቼም አያቁም ። በቃ ንግግሬ ከእመቤቴ ጋር ብቻ ነው ምቆጨኝ ሕፃን እያለው እመቤቴን በጣም እወዳታለሁ ነበር እንዲሁ 21 ቀን ሻማ አበራ ነበር አሁን ያንን ታሪክ አበላሸው ሴዎች ሲያዩኝ ሐይማኖተኛ እመስላለው ግን አይደለውም ። ከእመቤቴ ጋር ሲኖር ምን የመሰለ ደስተኛ ነበር ። አሁን ግን በምንም አልደሰትም በምንም አልከፋም አሁን 1ኛ አመት ዩንቨርስቲ ተማሪ ነኝ ምማረው አስደስቶኝ አይደለም ምንም ያላውቁ ቤተሰብ ምን ይሉኛል ብየ ነው ። ሴዎች እንደኔ ፀፀት ውስጥ እንዳትገቡ ። አባቴ ለኔ ፀልዩልኝ ኪዳኔ ማርያም እባላለው አመሰግናለው ።

Ответить
@BayeGobezie-y9l
@BayeGobezie-y9l - 24.02.2025 10:38

እግዚአብሔር ይድረስልን

Ответить
@Soo65Sho56-iq6pn
@Soo65Sho56-iq6pn - 16.03.2025 12:40

😥😥😥😥😥

Ответить
@ethioshortmovie1
@ethioshortmovie1 - 17.03.2025 03:50

Be tsom gize mefetsem tsomachinn yasfetal ende abate eski yihen tyake melsulgn

Ответить
@SolomunBerhe-v5o
@SolomunBerhe-v5o - 21.03.2025 04:39

Amin kalehiwet yasemalen❤❤❤

Ответить
@FitsumJira
@FitsumJira - 22.03.2025 09:42

አባ ግለወሲብ የፈፀመ ሰው ንስሀ ሲገባ በደፈናው ዝሙት ሰርቼያለሁ ነው የሚለው ወይስ ግለወሲብ ፈፅሜያለሁ ነው የሚለው እባኮትን አባ ግልፅ ያድርግሉኝ

Ответить
@agurash-f3p
@agurash-f3p - 29.03.2025 06:30

አባታችን እግዚያቢሄር ይስጥልን እንደዚህ አይነት ነገር በዞረበት ላልዞር ቃል እገባለሁ በእግዚያቢሄር ፊት ስላለፈው ቸሩ መዲሀኒያለም የዲንግል ማርያም ልጂ ይቅር ይበለኝ ይማረኝ ይማረነ

Ответить
@ኣጽበሃ
@ኣጽበሃ - 03.04.2025 11:17

ዉይ 😢😥😥 ምን ድነዉ የሚያርገዉ 😢

Ответить
@kassa_5w
@kassa_5w - 13.04.2025 01:00

እውነት አሁንስ መናዘዝ ሰለቸኝ ካመት በኋላ እመለስበታለሁ አይይይ መፈጠሬ እሄ ክፉ ጥፉ ኀጢአት ማይላቀቀኝ ከሆነስ ምነው ከናቴ ማኅጸን ደም ሁኘ ብቀር በተሻለኝ
እናቴ ድንግል እባክሽ አውጭኝ
ነብሴ ሞተች ስጋየ ካጥንቴ ተጣበቀ አጥንቴ ቀጠነ እይይይይይይ

Ответить
@MeazaGebrehyiwet
@MeazaGebrehyiwet - 18.04.2025 16:23

አባትችን,ቃለህወትንያሠማልን,በጣም,ተቸግሪያለሁ,ከልጅነቴ,ነዉ,የጀመረኝአሁንምአልተወኝ,ከሁንአላራረግምእልና,ከዛንእሸነፉለሁ,ከወዶችእራሡሠላምታሲቀርቡኝ,በቃ,እዝሙትእደገባያረገኝልዝሙትከሠራሁበሃላእራሡበቃሰላምአጣለሁ,ዬቆጨኛልአለቅሣለሁ,እረበፀሎታችሁአስቡኝ,ፈጣሪዬቅርባዬነዉዬቅርበለኝ,ለንሠሀ,አብቃኝ,በሠዉ,አገር,ሆኘም,አልተወኝ😭😭😭😭😭😭

Ответить