በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2 #standupcomedy #comedian #eshetumelese #worldcup2022 #ethiopia

በጥያቄያችሁ መሰረት እስረኞች ተፈተዋል ክፍል:- 2 #standupcomedy #comedian #eshetumelese #worldcup2022 #ethiopia

Donkey Tube

1 год назад

1,702,305 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@EsubalewSawuagengew
@EsubalewSawuagengew - 29.04.2024 23:18

ልዬነህ በረታልን መምራቸን ሁሉ ነገራቸን ምንደነወ አንተ ያልሆንህልን እንደወ በጠቅላላ ዘምብለህ በረታልን እሸ ማኛ

Ответить
@ABDULKERIMREDI-s7u
@ABDULKERIMREDI-s7u - 30.04.2024 22:53

"እሼ የአንተ አአናቂዎችህ እኮ ከርስትያኖች ብቻ አይደሉም እንደዚህ አይነት ተረባ ከንተ አንጠብቅም😮😮

Ответить
@gebtezera5822
@gebtezera5822 - 01.05.2024 22:29

አይ ወናፍ በመጀመሪያ ሁሉንም ነገር ለሤራ ፓለቲካ ማዋል ተገቢ አይመስለኝም ።መቼም ወደ ላይ ነጠር ነጠር በመጨረሻ ለመውደቅ ነው።ከመንግሥት ጋር መሳፈጥ ውሎ አድሮ ዋጋ እንደሚያስከፍል የተረዳህ አይመስለኝም ።

Ответить
@Mechal-w1l
@Mechal-w1l - 01.05.2024 23:38

ልዩ ሰው

Ответить
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw - 07.05.2024 11:52

እረ ተው!! ፓለቲካ ውስጥ ደግሞ ገባህ? አወቅሽ አወቅሽ ሲሏት ......

Ответить
@abebe7532
@abebe7532 - 08.05.2024 13:08

Eshetu. ‼️‼️Ayn endatgeba‼️
Ene sogar alegn Lanze ‼️
Buda endaybrlah ‼️

Ответить
@atakltiteka2889
@atakltiteka2889 - 08.05.2024 16:46

wow no comment

Ответить
@FikaduDejene-qr4sm
@FikaduDejene-qr4sm - 15.05.2024 00:23

ቀዳዳ ጨምላቃ ቅድአፍ ተስቆልህ ሞተሀል በዚህ አካሄድ ፃድቅ ልትሆን ዥልጥ አስጠሊታ ክብረቢስ

Ответить
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 - 15.05.2024 22:09

100/////

Ответить
@gebre-slassietekle-haymano4443
@gebre-slassietekle-haymano4443 - 15.05.2024 22:30

ምርጥ ሰው ምርጥ ሰውን ይመርጣል።

Ответить
@טטכ.ה
@טטכ.ה - 16.05.2024 00:51

ተደምሮ እደደመራው የቃጥሉታል

Ответить
@WT20224
@WT20224 - 16.05.2024 12:46

እንዳንተ አይነት አፍዝ አደንግዝ ነው የመከራችንን ዘመን ያራዘመው፡፡ መስቀል አደባባይ የኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክርስቲያን አንጡራ ሃበቷ ነው፡፡ አታፍርም ደሞ መስቀል አደባባይን ሳይሆን ልብህን ከሃጢያት እንድትጠብቅ ነው ይለኛል እንዴ ደሞ!! ምን የሚሉት ፍልስፍና ምን የሚሉት አስተምሮ ነው? ሚስትህን እንድትጠብቅ ሳይሆን ልብህን ከሃጢያት እንድትጠብቅ ነው እንደማለት ይሆን? የሃይማኖት እርስትህን እንድትጠብቅ ሳይሆን ልብህን .. ወለፈንዲ የሆነ ወሬ ለነገሩ የናንተ ጊዜ ነው መድረኩንም አውደ ምህረቱንም በዚህ አስተሳሰባችሁ ተቆጣጥራችሁታል፡፡ የሚያጨበጭቡትስ ምን እያልክ እንደሆነ ገብቷቸው ይሆን? ምን ጉድ ነው የመጣብን ግን?

Ответить
@fk3365
@fk3365 - 16.05.2024 23:18

ሃይማኖታዊ በዓሎቻችን በሙሉ የነሱ ማላዘኛ ሥለሆኑ ከዚህ በላይ መወረሥ አለ እንዴ ?

Ответить
@adanechmekonnen2712
@adanechmekonnen2712 - 18.05.2024 06:22

ይሄ አፍህ ልጅህን እንዳታሳድግ ያደርግሃል አይተህ የማታቀውን ብር ያዝህ እዩኝ እዩኝ ቦኅላ ደብቀኝ ይመጣል

Ответить
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v - 19.05.2024 08:25

Ashe111111❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@Tesfaye-d4v
@Tesfaye-d4v - 19.05.2024 08:38

Ashe betam enamesgnalen

Ответить
@tofiknegadiras4437
@tofiknegadiras4437 - 23.05.2024 23:14

Donkey

Ответить
@DanielAydagn
@DanielAydagn - 26.05.2024 12:44

እውነት አባቶች ያሉንን የኢትዮጵያ ሕዝብ ደግ በመሆኑ ሳያዳምጥ ያጨበጭባል

Ответить
@mistertekar8989
@mistertekar8989 - 26.05.2024 23:17

እግዚአብሔር ሰላም እና ጤና ይስጥህ

Ответить
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 - 28.05.2024 00:36

አንተ ልጅ እግዚአብሄር ይባርክህ ይጠብቅህ አያሳዝንም ሞትን ግን ቀልድ አታድርጉት ያሳብዳል ይሄ

Ответить
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala - 29.05.2024 17:45

ከናዚው አብይ እና ከነብሰ በላወቹ ፈጣሪ ይጠብቅህ

Ответить
@oneethiotube8974
@oneethiotube8974 - 30.05.2024 16:51

አይ እሸ ኮሜዲያን ብቻ ሳትሆን ወንድ የኢትዮ ልጅ ነህ ምርጥ የተዋህዶ ልጅ

Ответить
@deribemengesha
@deribemengesha - 31.05.2024 05:53

Ere yihe lij hulu bota eyeregete new bitarem yishalal. Machebcheb yebelete masasat new.

Ответить
@rahejean4212
@rahejean4212 - 31.05.2024 20:53

እሽዬ ኖርልን ይመችህ 💚💛❤️✝️🛐

Ответить
@JamilaAndalous-rh1rd
@JamilaAndalous-rh1rd - 01.06.2024 03:35

❤❤❤❤❤❤

Ответить
@adanechdemissie8243
@adanechdemissie8243 - 06.06.2024 23:24

ሰላም ነዉ❤❤❤🙏🙏🙏

Ответить
@Heyb21
@Heyb21 - 07.06.2024 20:10

Eshiya mert saw teleyaleh eyawazah teru melkt nw🤣❤️😘
Fetari yetabkeh🙏🙏🙏

Ответить
@Heyb21
@Heyb21 - 07.06.2024 20:10

Eshiya mert saw teleyaleh eyawazah teru melkt nw🤣❤️😘
Fetari yetabkeh🙏🙏🙏

Ответить
@jeannettealemayo9307
@jeannettealemayo9307 - 09.06.2024 22:24

ሁኩ ኢኒነይ ቢል ነብር ኢንድ ኢቹዉኡ

Ответить
@sisayder535
@sisayder535 - 11.06.2024 23:36

እና እሼ ማግጠሻል ማለት ነው። ቆይ ብቻ ባልነግራት።

Ответить
@amanuelzerue8001
@amanuelzerue8001 - 16.06.2024 03:31

ታላቅ ሰው! እግዜር ይባርክህ።

Ответить
@Lishaney3
@Lishaney3 - 17.06.2024 08:17

ዛሬ እንደገና ሰማሁት ይገርማል እሽ ተባረክ።

Ответить
@MekdesMindaye
@MekdesMindaye - 18.06.2024 23:22

💚💛❤👍👍👍

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 19.06.2024 10:26

እኔ ይግረምህ በዛን ቐን በጣም አድርጌ ነበር የተላሑት ለሊት ሲያስበው ምናደረገን በይ እንደገና ወደኩት.

Ответить
@SaraSara-qx5vv
@SaraSara-qx5vv - 21.06.2024 12:41

Rani lakshmibai 🫶

Ответить
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 - 24.06.2024 22:51

Bless you comdy Eshetu comedy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 - 30.06.2024 04:35

Betame dese yelale Eshetu Comedy❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 - 02.07.2024 02:04

Why Eshetu mele?

Ответить
@MengsteababrhaSbhatu
@MengsteababrhaSbhatu - 06.07.2024 11:00

ባለቤቱም እየገደለው ነው.

Ответить
@degfubeyene1873
@degfubeyene1873 - 09.07.2024 22:22

እሼሼሼሼ ማርርርርር

Ответить
@retaberhe5985
@retaberhe5985 - 14.07.2024 16:20

አንድ የአረቡ ናጂ ተረት ትዝ አለኝ መንግስትየምርጫ ዘመቻ ሲያደርግ መንገድ;መብራት;ውኀ ድሮ አነሱጋም እንዳሁኑ እንደኛ ነው ታዲያልህ 10አመት ወፍ የለም የሱ ጡንቻ ብቻ ሲያብጥ ማን ሞኝ አለ ጡንቻው ያበጠን መንግስት የሚከስ ህዝቡ ሁሉ ቲvውን ይዞ የደ ፍርድ ቤት የዛሬ 10አመት ዋሸን (ውሸታም;ባለጌ;ሌባ;.......)ብለው መክሰስ ዳኛውም''አህያውን ትቶ ዳውላውን''አሉ

Ответить
@Darartu-ik4un
@Darartu-ik4un - 16.07.2024 20:42

እሼቱ በርግጥ የአለማችን ችግር ገቡቶታል❤❤❤

Ответить
@SudGabru
@SudGabru - 16.07.2024 22:56

እሼ ግን የትነዉ ያለሀዉ እእእእ

Ответить
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 - 21.07.2024 19:53

ሆዴን ፡ አሳመምከኝ

Ответить
@ענתטפרה-ט8כ
@ענתטפרה-ט8כ - 25.07.2024 21:41

እሼ❤❤❤❤❤❤

Ответить
@user-lx5iv8ji2tHomeboy
@user-lx5iv8ji2tHomeboy - 28.07.2024 14:17

እናመሰግናለን አስተማሪ ነው❤❤❤❤❤❤❤

Ответить
@selumaethiopia7756
@selumaethiopia7756 - 31.07.2024 22:20

❤❤❤

Ответить
@endalebekele
@endalebekele - 17.08.2024 20:55

❤❤❤❤❤

Ответить
@AccurateTube
@AccurateTube - 22.09.2024 12:20

የእውነት እግዚአብሔር ለሰው ልጆች የሰጠውን ነፃ ፈቃድ አንተ ተጠቅመሀል።
the icon

Ответить
@ኡምፈሪሀYOUTUbe
@ኡምፈሪሀYOUTUbe - 06.12.2022 21:34

እኔ ላተ ቃላት የለኝም አደለም በጊቶ በአለም ኮሜድያን ማንን ትመርጫለሽ ቢሉኝ ያለምንም ጥርጥር እሸቶ መለሰ ነው የምለው ምክኒያቱም ባይበዛም የተወሰነ ኮሜድያን አይቻለሁ ማጣፈጫ ውሸትንም ጨምረውነው ሰውን ለማሳቅ አተግን ከዚም በላይ ትምህርት ሰጭ ማሻአሏህ ብያለሁ ያተኮ ጭቅላት ይለያል ላተ ቃላት የለኝም😴

Ответить