አሁንም ነገም ኦርቶዶክሴን አለቅም ሚያሳስቱት ይታረሙ መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው Pastor Binyam Shitaye stay with priest Tsige Sitotaw

አሁንም ነገም ኦርቶዶክሴን አለቅም ሚያሳስቱት ይታረሙ መሪ ጌታ ፅጌ ስጦታው Pastor Binyam Shitaye stay with priest Tsige Sitotaw

23,301 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@AlasaAlasa-zz9gg
@AlasaAlasa-zz9gg - 24.06.2023 17:41

ምንድነው እሚለው በመድሀኒት አለም 🤔 ለማንኛውም ሁለት እግር ኘለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ሰውየ

Ответить
@AlasaAlasa-zz9gg
@AlasaAlasa-zz9gg - 24.06.2023 17:41

ምንድነው እሚለው በመድሀኒት አለም 🤔 ለማንኛውም ሁለት እግር ኘለኝ ተብሎ ሁለት ዛፍ አይወጣም ሰውየ

Ответить
@jaforbahrain356
@jaforbahrain356 - 05.06.2023 23:47

Ooxoo😮😮😮😮😮😮😮😮😮😅😅😅😅😅

Ответить
@ezrabirru9701
@ezrabirru9701 - 15.01.2023 14:33

ምኑ ነው የገባህ አሁንም ደግመህ አስብ

Ответить
@kasechabatedana3067
@kasechabatedana3067 - 06.12.2022 18:11

kobuna kaba askamete ahune ante tadesow nehi???

Ответить
@faithhope6464
@faithhope6464 - 09.10.2022 21:54

ዉይ አቶ ቢንየም ዱምፅህ ያሰጠላኛል

Ответить
@ethiopiatikidem9326
@ethiopiatikidem9326 - 03.10.2022 22:05

አደጋ አለው አሉ ገድል ወይም ገደል እያልክ

Ответить
@yihunaynalem1444
@yihunaynalem1444 - 03.10.2022 12:44

አንተ ራስህ ከእንቦጭ አረም መች ትሻላለህ ፡፡ ሌባ፤፤ የቤተ ክርስቲያንን መአረግ መልስ፤፤ ስምህም መሪ ሰይጣን ፅጌ ከሃዲ ነው፤፤

Ответить
@lingerh
@lingerh - 24.09.2022 15:18

ስጦታው በእግሩ ነው እንዴ የሚማረው አንዴ ሄድሀ አንዴ መጣሁ የሚለው

Ответить
@rahilhabtehadesh8236
@rahilhabtehadesh8236 - 12.09.2022 15:11

Megabi atbel kurstos sisebk atkelkelewwww yesus yadenannnl

Ответить
@rahilhabtehadesh8236
@rahilhabtehadesh8236 - 12.09.2022 15:10

Ate megabi atmeslm yedyablos megabi nehh

Ответить
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v - 26.05.2022 23:35

ኦሮቶዶክስን አለቅ አሉ ግን ለምን የቀረዎት ነበረ ወይስ ሁለት እግር አለኝ ታብሎ ሁለት ዘፍ ላይ አይወጣም ስለዝ አንዱውን ያዙት ጉድ እኮ ነዉ

Ответить
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v - 26.05.2022 23:28

ጉድ በሉ ቆይ ታድሶ ሆኖ ኦሮቶዶክስን መወክ አይበቃም በአዲስ መልክ ለምን መጣ አሁን አወረ ለመንሰት ነዉ ጭር ስል አሎድም ነዉ ነገሩ መምህር ዘርሁን መልስ ሰቶህ ነበረ ለምን በድገሜ መንሰት አስፋለገ አስታምሮ ስታት አለበት ታበልክ ቤተክርስቲያን በደለችኝ እያልክ መውቀስ ምን አመጣ ውሸት ስደገገም እውነት ይሆናል ይበል የለ

Ответить
@aliatam4076
@aliatam4076 - 26.05.2022 16:16

Ortodoks is❌️❌️👎👎👎👎👎

Ответить
@enyatkebede7926
@enyatkebede7926 - 26.03.2022 20:05

ቀኖና እና ዶግማ እንደማያስፈልግ ነው እየቀላመደ ያለው " እውነት ሲገባኝ " ይላል ደግሞ ምላስ እና ማስመሰል ብቻ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምስጢር መቼ ገባህና ነው ::

Ответить
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 - 09.03.2022 21:41

Orthodoxen lemtchet yeged ortodox mehone aytbkebhm tarik manbebna matnat beki new.yebzam yensem hulachem malet yechalale yemtanew kezaw new

Ответить
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 - 09.03.2022 21:33

Merigeta jegna neh 💪💪💪

Ответить
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 - 09.03.2022 21:22

Yemigerm ewket afehn kefeth yemtsemaw chlet adrgh yemtetaw ewket

Ответить
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 - 09.03.2022 21:19

Wow merigeta geta eysus yebarkeh 🤚💕

Ответить
@dawitbezuneh9304
@dawitbezuneh9304 - 09.03.2022 11:32

Merigeta tebark 🤚💕

Ответить
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 - 23.11.2021 02:27

Menew gene be orthodox guday enkelef atachu jebochu

Ответить
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 - 23.11.2021 02:25

Geta yegesexachu jeboch

Ответить
@user-bv7td6dy5w
@user-bv7td6dy5w - 19.11.2021 13:31

መሪጌታ ኣይደለህም አተ ኣርዮስ ነህ የምትናጋገረው ሁሉ ምንፍቅናኖ ተመለስ ወደ ቤትህ ጽጌ የምትባል ሰው

Ответить
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 - 21.10.2021 16:41

ኦርቶዶክስ ኦሮቶዶስ ናት አንተ መጣህም ቀረህም የሚቀነስባት ነገር የለም አንድ እውነት ልንገርህ ከአንተ ጋር አፍቸውን ከፍተው ተሳደበው የወጡትም አብዛሀኖቹ እምየ ተዋህዶን ይቅርታ ጠይቀው ተመልሰዋል።

Ответить
@biruktsegaye7819
@biruktsegaye7819 - 16.10.2021 09:56

እ ፕሮግራሙን አየሁት ግን ማስተላለፍ የፈለገዉነገር ቢኖር የኦርቶዶክስን ቀለም ማስለቀቅ ነዉ። ደሞ ፓስተርቢንያም በምንም መንገድ ሰዉዬዉን አይቃረንም ምክንያቱም የጴንጤን ስብከትስለሰበከለት እና ሁለቱም የሚለያዩት በአለባበስብቻነዉ ቆብያረገ ጴንጤ እና ሱፋያረገ ፓስተር 😂😂😂

Ответить
@samisami-wd7sw
@samisami-wd7sw - 06.10.2021 19:05

አማላጅነት የፈጣሪ ሳይሆን የፍጡር ግብር ነዉ ፈጣሪ ተማላጅ አዳኝ እንጂ አማላጅ አይደለም ክርስቶስ ደግሞ ፈጣሪያችን ነዉ ስለዚህ አማላጅ አይደለም።

Ответить
@kirstossamrasimge125
@kirstossamrasimge125 - 04.10.2021 20:56

አየ አቶ ፅጌ ስጦታዉ ባለፈዉ እርሰዎ፣ አቶ ሙሴ እና ለጊዜዉ ስሙ የተረሣኝ ሰዉ ሁናችሁ ከሊቀጠበብት ዶ/ር ዘሪሁን ጋር እናንተ ሦስት እሳቸዉ ብቻቸዉን ስለክርስቶስ አማላጅም ፈራጅም ነዉ ወይንስ ፈራጅ እንጅ አማላጅ አይደለም በሚለዉ ትልቅ ክርክር መካሄዱን አቶ ፅጌም ሆንክ አቶ ሙሴ አትዘነጉትም፣ ታዲያ ያኔ አዳራሹ ዉስጥ ካዳማጮች አንዷ ነበርኩ ስለዚህ ማየት ምስክር መሆን ይቻላልና ሦስቱም ሊቀጠበብት ለሚሠጧቸዉ የመጽሐፍ ቅዱስ ትንታኔ ከአቅማቸዉ በላይ ስለሆነባቸዉ ለጊዜዉ ስሙ የጠፋኝ ግለሠብ የሚመልሰዉ ስላጣ አዳራሹን ለቆ ወጣ። ሁለቱም ማለትም ፅጌና ሙሴም ቢሆኑ ለሚቀርብላቸዉ ጥያቄ ምንም ገንቢ የሆነ መልስ ሊያቀርቡ አልቻሉም። ይህም በሲዲ ስላለ በየመዝሙር ቤቶች ይገኛል።

Ответить
@ermiasnagash88
@ermiasnagash88 - 04.10.2021 16:34

ኢትዮጵያ በብሉይ ዘመን እንደ ሀገር ሳይሆን እብራይስጡ የኩሽን ዘር የሚጠራበት ስያሜ ሲሆን የግሪኩ ቋንቋ ኩሽን ኢትዮጵስ በማለት የጠራበት ስያሜ እንጅ ይህች የዛሬይቱን ኢትዮጵያ በፍፁም የሚወክል አይደለም:: ታሪክን አታጣሙ

Ответить
@mesafintfikire5870
@mesafintfikire5870 - 26.09.2021 21:49

KEZIH KES NEGN KEMILU ABAT YILIKUNIS PASTOR bINIYAM BETAM ERIKEH TENKIKEH LEMAWOK EYEMOKERK NW PLS BERTA. SEWYEW YIMESLEGNAL KURSHO ALEBACHEWSIYASAZINU!

Ответить
@abrahambimrew6596
@abrahambimrew6596 - 24.09.2021 19:34

ቆይ ግን ለምን ከኦርቶዶክስ አትነሳም ሰሟን ወደህ አምነቷን መጥላት

Ответить
@robirobel7296
@robirobel7296 - 24.09.2021 18:16

Orthodox Hager nat ewnet nat bereke nat

Ответить
@yetnberkyifru8069
@yetnberkyifru8069 - 23.09.2021 17:47

ስለ ኦርቶዶክስ ትምህርቷ ቀኖናዋን መምህር መስፍን ሰለሞንን ብታዳምጡ ብዙ ነገሮችን መማር እንችላለን

Ответить
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 - 23.09.2021 04:02

Weyi Fetare Amelek Mansemaw Negeger Yelem fitare amelake Weyi Be Oretodekes Himnot Astengh Be Bezu Telat Tekebenale

Ответить
@imdove7528
@imdove7528 - 22.09.2021 11:53

ስለ ኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ለማዉራት አንደኛ የስጋ ምሰሶህን ከአይንህ አንሳ ሁሉተኛ የተለያዩ ሀይማኖቶችን እንደኔ ተቀብለህ ተማር ከዛ እዉነቱን ታቃለህ ኢየሱስ ይባርካችሁ የአመፅ ልጆች አትሁኑ ኢየሱስ አማልዶ አያፀድቅም እንደየስራህ መጠን ሌከፍልህ በደጅ ነዉ ንስሀ ግቡ ማርያም ታማልዳለች

Ответить
@saraneggaayalneh3138
@saraneggaayalneh3138 - 22.09.2021 07:26

Stopp Stopp Stopp Stopp Stopp Stopp 🤔🤔🤔🤔😡😡😡😡😡😡😡

Ответить
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 - 21.09.2021 15:51

ምድረ ባንዳ ከሃዲ ሌባ ሁላ ለናንተ የሸቀጡላችሁ ቤተክርስቲያናቸውን እየሸጡ ለመስጊድ ለሱፐር ማርኬት ለኦርቶዶክስ እያስረከቡ ነው:: እነሱ የተውት እናንተ ጋር ምን ይሠራል? እናንተም ተውት እስቲ? ከቻላችሁ ገደል ከተዋችሁ የሄዱትን መልሷቸው አብረዋችሁ ገደል ውስጥ እንድትሆኑ:: ከኦርቶዶክስ ውረዱ ሂዱና አውሮፓን እንደ አዲስ ስበኩ እምነት የሚባል ነገር የሌላቸውንና ባዶ ቤተክርሰቲያን የታቀፋትን

Ответить
@yonastesfaye8759
@yonastesfaye8759 - 21.09.2021 15:02

ኦርቶዶክስ አይደለህም የሉተርን ትራፊና ቁሻሻህን ላስ ሌባ

Ответить
@MegaAbya
@MegaAbya - 20.09.2021 03:19

የኢትዮጵያ ጠላቶች ከውስጥ እጂ ከውጭ መች ይመጣ ኦርቶዶክ ስም በስሯ የተስገስጉ ከሃዲያን ናቸው ዛሪ የሚለፈልፉት ዋናው መንልፍቅ ከሃዲ ሆነቹ በመንፈሳዊ ኮሎጂ ተምራቹ በቤት በልታቹ ለአስት የደከማቹ ከንቱ ናቹ ዘመናዊው ፍልስፍና ኦርቶዶክስ ለማዳከም አላማ እድርገው ነው ከሃዲያን ስብስብ

Ответить
@user-qd6hm6uo7h
@user-qd6hm6uo7h - 20.09.2021 02:10

Atacberber bmn muya new ytemerqew siketl kisenawn keyet ametahew ye tewaresqew menfese endilkeh tseliy koshasha debtera tenqawaye

Ответить
@droneber2024
@droneber2024 - 19.09.2021 23:49

መሪዎቹ መቼም መቼም ለመስማትና መጽሐፍ ቅዱሱን ለመከተል ፈቃደኞች አይደሉም፣አንድም በድንጋይ እንዳይወገሩ ይፈራሉ፣ሁለተኛም ያፍራሉ---ሕዝቡን በብዙ ዝባዝንኬ ሞልተውታል፣ብዙ ክፉ ልምምድም አለባቸው።ብልህ ቢሆኑ በትክክል የመጽሐፍ ቅዱሱን ቃል ተቀብለው ራሳቸውንም ሕዝቡን ማዳን በቻሉ፣አሁንም ጊዜው አልመሸም።ልባቸውን እልኽኞች አድርገው ባይመሽባቸው ይሻላል፣ጌታ ኢየሱስ ፊት መቆም አይቀርም!!!

Ответить
@janatjanat9553
@janatjanat9553 - 19.09.2021 05:04

አረ አንተስበጣም ነወርኛ ነህ

Ответить
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 - 18.09.2021 18:09

ወንጌል በቦክስ😂😂😂😂👍✌️

Ответить
@kediraliradia6048
@kediraliradia6048 - 18.09.2021 14:30

መሪ ጌታ ጀግናውን ቢኒን አፉን አዘጉት

Ответить
@kediraliradia6048
@kediraliradia6048 - 18.09.2021 14:26

ቢኒሻ በርታ በጣም በጣም አስተማሪና አነቃቂ ነገር ነው የምታቀርበው

Ответить
@konjokonjo4190
@konjokonjo4190 - 17.09.2021 17:32

መምሮቻቺን ቃለህይዎት ያሰማልን ሰዎቺ በአግባቡ እንዲህ በሚያምር አቀራረብ ሲነጋገሩ ጥሩ ነው መምህሬ እኔ የዛሬ 22 አመት ጀምሮ በመዘምራን በቤተክርሲቲያን ያደኩኝ እንቁ የኦርቶዶክስ ልጂ ነኝ ነገር ግን ስለእውነት እላለው አንድም ቀን ክርስቶስ ያማልዳል የሚባል ትምህርት ሰምቼም አንብቤም አላውቅም ከየት የመጣ ቃል ነው አባቴ ትክክል አይደለም

Ответить
@aynihmivhale2336
@aynihmivhale2336 - 17.09.2021 14:35

Pastor Biniyam Gofendme Lagngew Alchalkum Linkun Share Argeln Pls?

Ответить
@tigestengda5749
@tigestengda5749 - 17.09.2021 04:58

ENDATE AYNETUN KEMEDERE GETE YATEFALEN

Ответить