Комментарии:
Musica
ОтветитьTikikilngow
Ответить5 ብር ቢሆን አልገዛም ማሲቲካ እገዛበታለሁ
Ответитьእናመሰግናለን
ОтветитьPM Is Nice Pupate of iMF 🤔 Of course You Hear me
Ответитьብልጥግና ማለት ፈንገስ ማለት ነው😂
Ответитьካልገባህ ዝም በል! ኢትዮጵያ ያሠበችውን ሁሉ አይንህ እያየ እንጨብጠዋለን!!!!!
Ответитьአታስቆጨን
Ответитьእኔስ የት ልሂድ የችንና የአቢይን ወሬ የማልሰማበት የት ልሂድ
Ответитьድንቅ ትንታኔ ከድንቅ ድምጥ ጋር
Ответитьስለ አገር አፍራሾቹ እነ ደብረፅዮን መቼ ነው የምትዘግቡት :)
Ответитьበርቱልን ድል ለፍኖ
ОтветитьEthio forum has earned Ethiopia's highly relevant and sensible journalism. በዚህ ጥልቀትና የአቀራረብ ችሎታ በኮሪደሩ ስም አሁን እየተካሄደ ስላለው የመደብ ልዩነት፣ የከተሜም ወደጫፍ የሚደረግ በግዳጅ ተወልዶ ካደገበት ቀዬ መፈናቀል፣ ለውጪ ዜጎች መሬትና ሃብት መፈቀድ ስለሚፈጥረው መንግስታዊ ሙስና፣ የፖሊሲ ሉአላዊነት መጣስ ስለመሳሰሉት ከመፈናቀል
እና ስለ ሞግራፊ ልወጣና ብታቀርብልን አሪፍ ነው።
መንግስት ከሀዲ ነው ንግድ ባንክ ኦሮሚያ ባንክ ያለኝን ገንዘብ አውጥቻለሁ ምክንያት ነገ ጭፍሮቹን ልኮ ህዝብ ያስቀመጠውን ገንዘብ አምጡ ማለት ይችላል
Ответитьፍትህ ለትግራይ ተፈናቃዮች!!!
Ответитьፓለቲካዊ እምነት ማጣት!
Ответитьቴሌ የጅብጅብነው ህዝብን በካርድ ሲሞልጭ ጉደኛ ዘራፊ ነው አክሲዮኑምየባሰ ዘራፊነቱንያሳያል ለምሳሌአማራባክ ከሰረበሚል ለባለአክሲዮን ባዶጥቅምአልባነው ቴሌደግሞ በከርፋፋኢተርኔትናኔቶርክ ህዝብንሲሞልጭ የተመሰረተ ጉድየሚያስብል እርጉም ድርጅት ነው
Ответитьኧረ ወገን ይህ መንግሥት እደብ እንበለው
Ответитьሳላየዉ ገና 👋👋👋👋👋 አልኩ
ОтветитьEre Men Gudoch Nachew
ОтветитьHard government creates strong people so we become must strong must strong Ethiopia Ethiopian ever and ever....
ОтветитьGena sim card metekem enakomalen... Berasachin birr anchefechefim...
Ответить😮
Ответитьብልጽግና አበሳን እንደጽድቅና አድርገው ያዘጋጁት ሁሌ ደስታው እንጨብጭቡልኝ ነው
ህዝብ የሚጠይቀውን ምላሽ ሳይሰጡ ሁላ እንዳህያ ገጣቫ ነገሮችን ማገለባበጥ ነው
ሀይላቸው እንጂ ለተቸገረው ህዝብ እርዳታ
ማግኘት አደለም ዛሬ ህዝብ ያለው ልክ ከወተት ላይ ያለ ዝንብ ማለት ነው
አቦ ይመችህ ረጅም እድሜ ይስጥህ
Ответитьባሁኑ ግዜ ሱፉም ከራባቱም ሸሚዙም መላ ሰውነቱም ውሸት ነፍቶ ያሳበጠውን መንግስት ማመን አይደለም ነፍሳችንን መቼ ነው የሚነጥቀን እያልን የምንኖር ስመ ዜጎች እንደት እንመነው እዬዬም ሲደላ ነው
Ответитьባሁኑ ግዜ ሱፉም ከራባቱም ሸሚዙም መላ ሰውነቱም ውሸት ነፍቶ ያሳበጠውን መንግስት ማመን አይደለም ነፍሳችንን መቼ ነው የሚነጥቀን እያልን የምንኖር ስመ ዜጎች እንደት እንመነው እዬዬም ሲደላ ነው
Ответитьበረካ ሁን
Ответить💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⚫⚫⚫⚫⚫❓❓❓❓❓💔💔💔💔💔💔
Ответитьrespect 🙏 🫡 ethio forum ❤
ОтветитьThanks you Ethio forum ❤
Ответитьፈጣሪ ግን ምን ያህል ቢጠላን ነው ከእንጀራ ልጅ ያሳነሰን
Ответитьጌታ ሆይ ትግራይን ሀገር አድርጋት😢
Ответитьኧረ ጎበዝ ምን ተሻለን🙆🙆
Ответитьኤ ሬ ጋ ዘ ጠ ኛ አቤት ት ን ታ ኔ ሙ ያ ማ ለ ት እ ሄ ነው 👍👍👍
Ответитьአብይ አህመድ ለውጭ አገራት የሚሰልል ባንዳ መሆኑን በራሱ አፍ ነግሮናል ፤ ይሄ ሰው ወራዳ ከሀዲ ነው። ለአገርም ለህዝብም ደንታ የለውም ፤ እንደ ውሻ አጥንት ባየበት ጭራው የሚቆላ እጅግ ደካማ መሪ!!!
Ответитьውሸት የማይሰለቸው አብይ አህመድ ፤ አገር በውሸት አያድግም። የሌቦች ስብስብ አምኖ ሼር የሚገዛ የለም ፤ አትድከሙ። Enough is enough!!!
Ответитьtelenesh bezbize lebinet komo endihed yarech set
Ответить❤
Ответитьአቦ አንተን አላህ በቅርብ ጊዜ ያገላግለን
Ответитьአይ ውሸት ገደብ የሌለው ውሸት በብልግና ወይም የረብና የኑሮ ውድነት መንግሥት አየን😢😢😢😢😢😢😢
ያሳዝናል
ይችም የሱ ቢጤ ነች አይደለም እንደፈለገ በሪሞት ይቀያይራታል
የጋዜጤኛች ሊቅ
Ответитьከአብይ ጥሩ ነገር መጠበቅ!!
Ответитьአቤት የአገዛዙ ውሸትና የተስፋ መቁረጥ ጉድ ባይበላስ ቢቀር❤😅😊😅😅😅😅😅😅😅
ОтветитьHarkka dhayaafii
Ответитьጎበዝ
Ответитьምን አገባን
Ответитьአብይ ሃገር ወዳድ ነው። ችግሩ የተስፋ ዜና ብቻ ነው ፣ ለሃገር ልማት ዋናው ሁሉም ይስማማየሚል ይመስለኛል።
Ответитьendwo Etio frum Batemmmm tekekelee zeyan naw emtworwot huleyam bartwo ewodchihalewo Batemmmm ❤❤❤
Ответить