ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

ቻይና ዳጣ ልትልክልን ነው፤ ...ዳጣ በቻይንኛ ምን ሊሆን ይችላል? … የፅድቅ መንገድ | Seifu on EBS

Seifu ON EBS

1 месяц назад

18,941 Просмотров

Ссылки и html тэги не поддерживаются


Комментарии:

@BirukKetema-g5c
@BirukKetema-g5c - 02.07.2024 18:02

ባለማሲንቆው/ ወንዴ በጣም ይለፈልፋል። የዝግጅቱ መግቢያ እንዲደብር እያረገው ነው፥ በልክ ቢሆን ጥሩ ነው።

Ответить
@yonasparker5344
@yonasparker5344 - 29.06.2024 01:51

Seifu ሁሌም ማፍሽካላ ነው ሚችለዉ

Ответить
@Tamrat343
@Tamrat343 - 28.06.2024 19:30

ብና በአሜሪካ የተሰራጨውን መልሱ ተባለ ሴፋ ለምን ይመስልሀል

Ответить
@user-vy5qq4nm8h
@user-vy5qq4nm8h - 28.06.2024 17:51

ገራሚ ነው! መገልፈጥ ስራ የሆነበት አገር፡፡

Ответить
@user-sf6np5ft4l
@user-sf6np5ft4l - 28.06.2024 17:20

ዳጣ ምንድነው

Ответить
@ethiocelebrities23
@ethiocelebrities23 - 28.06.2024 16:24

ይሄን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ የምትሰሩትን ይባርክ ❤🥰

Ответить
@mercynancy9976
@mercynancy9976 - 28.06.2024 14:47

ምን ብሰራ ነው ሰይፍሻ ጋር ቃል መጠየቅ የምቀርበው 😂 ሰይፍሻ ውስጤ ነው❤🎉

Ответить
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 - 28.06.2024 14:14

ሰይፍሻ እንወድሀለን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

Ответить
@techsador
@techsador - 28.06.2024 14:01

ቅንነት የተትረፈረፈባቹ ደመሩኝ ጀማሪንኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

Ответить
@mengistulema493
@mengistulema493 - 28.06.2024 14:01

ሌላው ዓለም ላይ ያለ ኢትዮጵያ የሌለ ምንድነው?
ጦርነት?ርግብ?ድርቅ?ስደት?ሞት?እንግልት?እስራት? ወይሥ ምን?

Ответить
@SADORATUBE
@SADORATUBE - 28.06.2024 13:57

የSeifu Show ሁሉም እንድኔ እሚመቻቹ እስኪ በ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

Ответить
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 - 28.06.2024 13:23

😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

Ответить
@tetetety3946
@tetetety3946 - 28.06.2024 13:20

Ftari ymarachihu

Ответить
@user-lo7rc1pm1l
@user-lo7rc1pm1l - 28.06.2024 13:19

ጋሺ ሰይፍሻ ዳንሱ ተመቸን 🤭❤️❤️

Ответить
@HanamariamHana
@HanamariamHana - 28.06.2024 13:13

Soft table lay askemet ebakeh
Soft table lay askemet semtehal:::

Ответить
@user-nj7dq1kt3m
@user-nj7dq1kt3m - 28.06.2024 13:00

ቻይናን እምኖ ዳጣ ማንይበላል ማቅጠኛው ሌላ ቢሆንስ

Ответить
@habtehabte2605
@habtehabte2605 - 28.06.2024 13:00

🛑🛑🛑 Pls echin eji eji yemtil chiko lij atasayen

Ответить
@michaelmicky7865
@michaelmicky7865 - 28.06.2024 12:55

ስሙን ጥራው የቱን ፈጣሪ ስም አለው እኮ አስመሳይ

Ответить
@Wudemake
@Wudemake - 28.06.2024 12:44

ሳይፉ ዴጀህ ደስ ይላል❤❤❤

Ответить
@Befike_React
@Befike_React - 28.06.2024 12:37

Seifu ebs🫡🫡
ሰዎች አዲስ ጀማሪነኝ አበረታቱኝ❤❤❤

Ответить
@hikingfan3665
@hikingfan3665 - 28.06.2024 12:36

ነገ ዳጣው የኛ ነው ሊሉን ነው ጌታ ሆይ

Ответить