Комментарии:
Dear Abrish..
Thank you for interviewing Yared..
He is well knowledgeable and humble..
Abresh & yaredo z great! guys you are so amazing!!!
Ответитьእንኳን ደና መጣቹ❤🙏
ОтветитьNice conversation 👌 👏
Ответитьአብርሽ እንኳን ደና መጣክ ያሬዶ ካንተ ብዙ እንማራለን❤❤❤❤❤
Ответитьያሬዶ አዲሱ ካምባኒ ወስጥ መቀላቀል እፈልጋለሁ።❤❤❤❤❤❤❤አላማ አለኝ
Ответитьዋው ያሬዶ ሀሪፊ እንተርቪ ነው ድንቅ ናቹ እናመሰግናለን🙏❤❤❤
Ответитьይህን የምታነቡ ሁላችሁም አግዚአብሄር ደስታና ሰላምን ያብዛላችሁ፡፡
ОтветитьWoooow Yarado Abirish Enamesginalen Yaredon Egida Adergeh Silaqerebikilin❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ОтветитьGreat experience sharing, Thank You!!
Ответитьዋው አብርሽ በጣም ቆንጆ Podcast ነበር እናመሠግናለን :: አዎ አቶ አሸናፊ ታየን ጋብዝልን
ОтветитьYaredo if this world has more people like you, it could have been heaven on earth. You are an amazing human being, educator, brother and friend. I am blessed to have known you.
Ответитьአብርሽ ምርጥ ሰው አቀረብክ አመሰግናለሁ
Ответитьአብሩሸይ ማኣረይ እናመስግናለን እንደ እናንተ ኣይነት ለሃገራችን ታስፈልጋላችው እኛ እየተማርን ነው ስደት ያለንም ተመልስን ብዙ ነገር እንስራለን ለሚመጣው ትውልድ ብሩህ ነው ያሬድ የኔ መልካም ወንድም ሓስቦችህ በጣም ጥልቅ ናችው ከውስጥህ ነው የምታወራ l don't how to thanks
Ответитьዋውበእውነትድቅቆዪታነበርእናመሰግናለንሰላማችሁዪብዛ🙏❤❤
ОтветитьAbsolutely amazing conversation 👌 👏 .. thank u.
Ответитьከልብ እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር❤
ОтветитьWow yemirakuwa misale des tilalech adebadabiyochu aladegum still
Ответитьአንደበት ላይ ተጋብዘክ ነው ጋባዥ ነበር ምትመስለው 😂
Ответитьቃላት የለኝም! ግልፅኒ የእውነት ልብ የሚነካ ቃለ መጠይቅ:: በሰዉ አገር ብዙ ስለቆየሁ በተለያዩ ሚድያዎች ላይ ካደኩበት ማኅበረሰብ ወጣ ያሉ ነገሮችን ሳይ ይጨንቀኛል:: ማንኛዉንም አላዳምጥም ግን ርዕሱን አነባለሁ እና በጣም አዝናለሁ ግን በጠቅላላው ተስፋ እንዳልቆርጥ እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ሰዎች እንዳሉም ያሳየኛል አመሰግናለሁ❤❤❤
ОтветитьAbirish betam Dink ...etsubdink engida nw yegabezkilin...... begile egij amesegnalehu......
Yaredo sitawora yeneberewu Lene bicha eskimeslegn dires nw betikuret yadametkuh betam .......betam.....betam .....
.atirfealehu....ejig amesegnalehu.....kiberulign
ረዋዉዉዉ ገና አልሰማሁትም ግን በጣም ደስ ብሎኛል ያሬዶ እንግዳሆኖ ስለመጣ በጣም ጥሩ ተሞክሮና አስተማሪ ነገሮችን እንደምሰማ አምናለሁ።
Ответить👍👍👍👍👏🏻👏🏻
Ответитьእናመሰግናለን የኔ ወንድም።
Ответитьከጠበኩት በላይ አትሪፍያለሁ በርታ አብርሽ ያሬዶንም እናመሰግናለን። You are so polite
Ответитьዋዉ thank you ❤
Ответитьያሬዶ ምርጥ ሰው...ትመቸኛለህ...እውነት ነው ነገሮች ስያልፉ ቀላል ይመስላሉ....መርሳትን የሰጠን ፈጣሪ ይመስገን.....abrish bro thanks!
ОтветитьAbrsh! Ere tew yehen mehal mehal lay "Dew dew" yemil demtse!!!! Ere behig Amlak!!
ОтветитьBenath abrsh kechalek ye amibara properties ceo invite him please we can learn a lot from him benathhhhhh
ОтветитьBoth of you.i appreciate ...matured men ...i got a lot of conceptual idea thanks
Ответитьያያ እረጅም እድሜ ከስኬት ጋር ወንድማችን
ОтветитьAemien aemein temesgen aemlakie
Ответитьዋዉ እርጋታዉ እዉነታነቱና ልብ ስርቅ አርጎ ግደታ እንድታዳምጠዉ ማርኮ ያስቀርሀል በእዉነት በጣም እናመሰግናለን እንደናተ አይነቶችን ያብዛልን ብዙ ተምሬ አለሁ ከተሞክሮህ ደግሞ ደስ ብሎኛል አቶ አሸ ይመጣል ብለህ ተስፋ ስለሰጠህን ቴንኪዉ።
Ответить