Комментарии:
እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ
Ответитьመጀመርያ አነጋገርህን አስተካክል አንተ ማን ነህ ይህን ያህል ካህንን የምትኮንነው ?ፈራጅነት የእግዚአብሔር ስልጣን ነው በሰፈርክበት ፍርድ ይፈረድብሀል ።
Ответитьአንተ ኦርቶደክስን አትወክልም
Ответитьቀሳውስት ጭራ መያዛቸው ዝንብ ለመከላከል ይጠቀሙበታል ጭራ ለኦርቶዶክስ ቤተክርቲያን አንዱ የክብር እቃ ነው ግርማ ሞገስም ነው
Ответитьአሁን ገና ገባኝ ይሄ መናፍቅ አባን የተቃወመው በትምህርታቸው ስላጋለጡት ነው
Ответитьየኛ ሰው እንደዚህ ያለ ሰው ይወዳል እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው
Ответитьሊሆን ይችላል አፍዝ አደንግዝ ሊሆን ይችላል ጠርጥር ያልጠረጠረ ተመነጠረ
Ответитьኧረ፣አጥማቂነኝ ባዩ፣ለመሆኑ፣እርሰዎ፣ከየትኛው፣ወገንነዎት ፣ንስሐቢገቡመልካም፣ነውተዋህዶን፣ባይፈታተኑ።
Ответитьይህ ቅሌታም ቆስነኝ ባይ አፉን ለምን አፉን ይከፍታል እሱማነው እልም ያለ ጠንቋይ ነው እንዴት ቄሰእንደሆነ ይታወቃል ሌባ ነው አባ ገብረ ኪዳንን መናገር አይችልም እሳችው ጥሩ አባት ናቸው።
Ответитьእንተ ከዉቅ ይበቃልእዉነት ነዉ አተ እራስኽ ሰገድ
Ответитьእይር ላይ ያለዉን ነዉ
Ответитьአንተ መጀመራ ከደከበት ደብር መቁጠሪያ ገዝተኽ ሰል አድና ልብኽን ከፈት ሰገድ ሰዉ ከምታዳፈር
Ответитьአተ ከዉክ ይበቃል አሳዘንከኝ በጣም
Ответитьአንተና ልጁ ላይ ያዉ መንፈሰ ነዉ
Ответитьእርቃኑን ይኺድ እንዲ
Ответитьነገርኽ ዳማነኽ
Ответитьአየሱስ ጥይቆል እኛ እናምንበታለም
Ответитьያተ በጢ ናቸዉ
Ответитьአዉ አተ ሀገርላይ ቁጭብለህ ፈንዳ እኛ እነከተለዋለን አተና አልባልታኽን ይዘኽ ጠቀመጥ
Ответитьእኛም ዝብ በሊለበት ጭራ የያዛ አስተማርይ አንፈልግም ለሰማሁም አዝኛለሁ
Ответитьታዉቃለህ ለምነትህ ጽናት ለትዳርህ ታማኝ ለቤትህ ክብር እንዲኖርህ ከደረጉ አባት አንድ ናቸው በረከታቸው ይደርብን
Ответитьልክነሕ
Ответитьአንተ ራሱ ታሳዝናለክ አባ ገብረኪዳንን ማምለክ ነዉ የቀረህ። ቤተክርስትያንን ብትከተል አይሻልም ለግለሰብ ጠበቃ ከምትሆን
ОтветитьEgna yesew teketay adelenim huletumbabatoch nachew lik yehonewun eytemarnibet hatiyat siseru demo le egziabher eyetewun wedefit eniketilalen ante gin yesew hatiyat eyawerah new ende mitidedaderew mejemeriya yerasihin hatiyat cheris ante ayin wust miseso eyale yelelawun lememeliket bemin biku honik
Ответитьአንተ ሞኝ ሳይገባህ አትዘባርቅ እነዚህን አባቶች የሚጠላ አጋንንት የተዋረሰና አብሮት የተወለደ ብቻ ነው...ከቻልክ ለሚድኑ ሰወች እንቅፋት አትሁን አንተ ምንጊዜም እንዳለህ አይቆጠርም
ОтветитьKeep praying 🙌 Praying 's a medicine for everything 🙏 ❤️
ОтветитьKeep praying ,praying and praying 🙏 🤲
ОтветитьKalihiwot Yasemalin 🙏 Medhanialem Kirstos Ethiopian Orthodox Tewahido Kinelijocha Eskizelalemu Yetebekelin Yebarklin Yekedeselin Fikirun Endeshema Yalbeselin ❤
Ответитьዝብበላ ዝምብለህ ተለፈልአለህ አተደብተራነህ ወይ
Ответитьጭራው እኮ ጌታችን መድህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ በመስቀሉ ላይ በምስማር ቸንክረው ሲሰቅሉት ከጌታ ክርስቶስ የሚፈሰውን ቅዱስ ደም ቅዱስ ኡራኤል በጽዋ ተቀብሎ በጭራ ዓለምን እረጭቶበታል እታድያ በቤተክርስቲያናችን እንደ ከበሮው፣ እንደ መቋሚያው ፣ እንደ ጥናው እና ቃጭሉ የክርስቶስን መገረፉን መስቀሉን መነሳቱን በማስታወስ ትገለገልበታለች። አባ ገብረ ኪዳንስ እውነተኛ አባታችን ናቸው
Ответитьስውዬው የሚፈራውን ነው የተቃወመው እውነት የሚናገርሰው አይወደድም አባገብረኬዳን የሚያስተምሩት እውነተኛ እና ግልጽ ነው ትምርታቸው ህሊናውን የሚያስጨንቀው ሰው አይወዳቸውም ይቃወማቸውም
Ответитьእንደው ግን የኛ ቤተክርስቲያን ይሄንን አስተምህሮ ከመቸ ጀምሮ ነው የጀመረችው እንዴ መናፍስት መናፍስት በቃ መናፍስት ሌላ ወሬ የላቸውም አረ አጋንንትኮ በፆም በፀሎትና በስግደት ከፍፁም እምነትጋር ነው የሚለቁት እንደውም በዝምታ ሳናውቀው ስንቴ ተፈውሰናል አረ ጉድ ነው ዘንድሮ የሚገርም ነውኮ አጋንንት ሲጠሩ መዋል ስብከተ ወንጌል አረጉትኮ።? ጭራ አባቶቻችን ይይዛሉ ለምሳሌ እኔ አባቴ መምህር ነው ጭራ ይይዝ ነበር ነገር ግን እንደነዚህ በድፍረት ተናጋሪም ዘርጣጭም አይደለም በህይወቴ ከቅርቤ የማውቀው ፍፁም ክርስቲያን የምኮራበት አባት ነው። እና ብዙ የቤተክርስቲያን መምህራን ይይዙታል ልልህ ነው ያው ሚስጢሩ መምህራችን በረከታቸው ይደርብንና አባ እንደተናገሩት ነወ።
Ответитьሌላ ደሞ የጫማቸው ገመዱ ቀበቶዋቸው መሬት ምንድን ነው ሚረግጡት እሱንስ ትንሽ የቀረ ሀይመስልህም እሱንም በደንብ አጣራ እሺ ኮተሬ የመንደር ልጅ ትንሽ እንኳን ለያዙት መስቀል እንኳን ክብር የሌለህ አንተ ይሄንን ስታዘጋጅ እንደው ይቅር ይበለኝ እንጂ እግዚአብሄር ምን አይነት ማህፀን የፈጠረች? በጣም ነው ያስዘንኩት
Ответитьትንሹ እንደ እህት የምነግርህ መጀመሪያ የተዋረስከውን ዛር ቡዳ እና አይነ ጥላ ማድያትህን አውግዘው መጀመሪያ ፎሮፎር ነህ ።
Ответитьmeketel eko aydelem aleka
Ответитьጓብረክዳን ራሱ አንድ ዝንብ አደል እንዴ
Ответитьአንተም በጣአም ነው የምታሳዝነን
Ответитьየመረጃ ሰው ትመስለኝ ነበር አሉ እና ነገሩኝ ትላለህ እንዴ. እኔም ልንገርህ.?
አንተ እና አንቱ ትገርማለህ.
ከባድ የፈተና ዘመን ነው እግዚአብሔር ይርዳን
Ответитьምመናን እኔ የምላችሁ የአባታችን የአባ ገብረ ኪዳን ትምርተ ወንጌል ህወት ቀያሪ ነዉ ስለዚህ ዝም ብላችሁ ትምርታቸዉን ተከተሉ አትጠራጠሩ
Ответитьየሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ያለው ካለ ምክንያት አይደለም እነዚህን ሰው ናቸው ማለት ራሱ ያሳፍራል ።
Ответитьእሄ ደግሞ ማን ነው?እነዚህ ሰውች ሁሉን ነገር ከአጋንት ጋር አገናኝትው ይችሉታል ::እሄ ደግሞ ጭራ በአጋንት ብሉ ማለት ጀመረ እረ ጉድ እንኳን እንደነዚህ አይነት ሰወችን አልሰማ🙏🏻
Ответитьየኔ አባት አባ ገብረ ኪዳን እግዚአብሔር አምላክ የስጥልን
Ответитьአባት አባ ገብረ ኪዳን እድሜና ጤና ይስጥልን
Ответитьወንድሜ እጅግ በጣም እናመሰግናለን
Ответитьታሳዝነኛለህ እውነት እውነት እልህ አለሁ መጨረሻህ ይናፍቀኛል
Ответитьላይቭ ላይ ሊፈውስ ወይኔ
Ответитьአንተ ግን ተልኮህ ምንድነው?ኦርቶዶክስን ለማንቋሸሽ ብለህ ነው? ይሄንን ሰውዬ አትከተሉ ብለህ ሰው እንድያዳምጠው የምታደርገው አንተነህ።
Ответитьመፂሀፍእሚያዘዉአጥማቂበሰማምወወልድወመፈስቅዱስብሎፀበሉንማጥመቅብቻነዉ
Ответить